@zemaribirhanuterefe: ንፋሱ ቢነፍስም (ቢያናውጽም) ድንግል ሁል ጊዜ ትመሰገናለች ለሐሰት ጆሮዬን አልሰጥም አንቺን ከመዘመር ማን ነው የሚከለክለኝ? (፩) እናትንና ልጅን ትለያያለህ ስለ ሆድህ ብለህ ራስህን ታደክማለህ ልጅ ያለ እናት ይገኛልን? ይህ ነገር ይታሰባልን? (፪) የጠንቋዩ ቤት ፈርሷል ዘንዶውም ታስሯል የአንቺ ሥዕል ጠላትን ያባርራል አንቺን ማመስገኑ ይቀጥላል (፫) አንተ ተንኮለኛ አትችለኝም የአንተም ቃል እኔን አያቆስለኝም የሚጮኸው ይጩህ እኔማ እናቴ ሁል ጊዜ አንቺን አመሰግናለሁ (፬) አትተቹ (አትንቀፉ) እሷ አትነቀፍም የጌታ እናት ናት አትጠረጠርም በእሷ ምክንያት እኔ ከጥፋት ድኛለሁ የጌታዬን እናት አወድሳታለሁ (አከብራታለሁ) (፭) ህይወቴን መርምራ ያወቀች በተንከራተትኩበት ጊዜ የመገበችኝ እሷ ናት እኔ እናቴ ሆይ አንቺን አከብርሻለሁ ከአንቺ መለየት ያደነዝዘኛል #tiktok #backtoit #fypシ #oromotiktok #duet

ዘማሪ ብርሃኑ ተረፈ zemari birhanu te
ዘማሪ ብርሃኑ ተረፈ zemari birhanu te
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 August 2026 13:51:08 GMT
44172
7468
103
1252

Music

Download

Comments

2122tig
2122tig :
የሚነዝር መዝሙር🙏🙏🙏
2026-08-27 13:11:31
9
abreham.bayisa3
ABREHAM BAYISA :
ልጅ ያለ እናት ቅድመ ዓለም የነበረ ብለን እናምናለን እናቱን የፈጠረ ልጅ አምላኳን የወለደች እናት ነው የቤተ ክርቲያን አስተምሮ
2026-08-26 20:05:50
10
tsegazeab29
Tsegish kirar :
የተተረጎመውን ባንተ ድምፅ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏
2026-08-27 11:06:05
10
assegid.adera
assegid adera :
የዘማሪውን ስም ንገሩን ትባረካላቹ!
2026-08-27 17:49:05
4
eyujr
kal 💚 :
ውይ ትርጉሙ ደሞ በጣም ነው ደስ ሚለው እናመሰግናለን
2026-08-27 15:07:41
4
user8480463611734
ኢትየጵያ ትቅደም :
አሹ ጃባሉ ባረዳ'ኮ ::ቃለሕይወትን ያሰማልን::
2026-08-27 14:16:02
4
user6619912378800
Meazi የተዋሕዶ ልጅ!!! :
እናመሰግናለን ወንድማችን
2026-08-26 19:29:38
4
obsetaansiiegaa
Burtee kee💞🫰💥 :
ilmii hadhaa malee argamaree dubbin kunii yadamare💖💖
2026-08-27 06:49:07
3
ethiopiateferi2
Ethiopia Teferi መኮንን🏳️ 🕊️🤲 :
በትክክል የተተረጎመ
2026-08-26 15:29:53
4
mirael869
mirael :
👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-08-27 12:16:44
1
5g5910
ፍቅራአለም✌️✌️✌️✌️ :
🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💖💖
2026-08-28 06:50:20
1
almaz.tafesse
Almaz Tafesse :
እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክሳውያን ሁሉም በቋንቋው እመቤታችንን ሲያመሰግን እኔማ በቃሌ እስክይዘው ድረስ ጠዋት ማታ እየሰማሁት ነው
2026-08-28 17:29:43
2
lijyoftay
ⓌⒶⓁⒺ ⚓️ ⓎⒺ'ⒶⒷ ⓈⒾⓇⒶ :
🥰🥰🥰Mariyam
2026-08-27 15:11:20
1
yared8679
yared :
አቤት መመረጥነዉ በእመአምላክ በዉሥጥ ተመሥጬ ነዉ ያደመጥኩት ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
2026-08-28 20:50:04
1
shetayeworku
Shiti21 :
እናመሰግናለን 🥰 በጣም ደስ ይላል ድምጹ ፈጣሪ ያበርታው
2026-08-28 10:03:07
1
user2063410124686
ዘማሪት መሠርት ሲሳይ :
እልልልልልልልልልልል
2026-08-28 09:44:57
1
user1241670134936
Dani :
👌👌👌👌
2026-08-27 07:55:06
1
asru090
asru090 :
ተባረክልኝ
2026-08-27 17:02:37
1
abinet.amym
Abinet AMYM :
ትርጉሙ ሳላውቀው እንዴት እንዴት እንደመሰጠኝ በምንም ቋንቋ ልንገራችሁ አመሰገንሁ
2026-08-29 08:10:47
1
user3956160196139
user3956160196139 :
በጣም እናመሰግናለን መዝሙሩን በጣም ውሰጤን በደስታ ሞልቶት ነበር ትርጉሙን ለማወቅ ጓጉቼ ነበር አሁን ስለተረዳሁኝ ዝማሬ መላአክትን ያሰማል
2026-08-28 18:29:41
1
mesi192721
@Mesi🦋🦋 :
Haadha ko🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-27 10:06:40
1
endegen0
እኔ የእመብርሐን ልጅ ነኝ :
❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏የተኛቹ ተነሱ ልጅ ያለ እናት አይገኝም ❤❤❤❤🥰🥰🥰
2026-08-26 21:24:14
2
bekele730
Eftsin 1221 :
Zimare melaekit yasemalin
2026-08-26 20:27:41
1
To see more videos from user @zemaribirhanuterefe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About