@ameco.et: "የልፋታችንን ያክል በልጃችን ተሳክቶልናል" የተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ ወላጆች የተማሪ ህዳሴ ወላጅ አባት ዘመኑ ምህረት (ዶ.ር) እንደገለጹት ህዳሴ በትምህርቷ ውጤታማ እንድትኾን እንደ ቤተሰብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ ሁሉ ሲያደርጉላት ቆይተዋል። የሚያስፈልጋትን በማሟላት፣ ምቹ ሁኔታን በመፍጠር፣ ሁልጊዜ በቅርብ ኾነው በመወያየት ከአጠገቧ እንዳልተለዩ አንስተዋል። የተማሪ ህዳሴ እናት ወይዘሮ ሰብለ ገበየ እንደተናገሩት በቤት ውስጥ ከምንም አይነት የሥራ ጫና ነጻ ኾና እንድትማር በማድረግ፣ በግልጽ በመወያየት እና በመምከር የእናትነት ሚናቸውን ስለመወጣታቸውም ሀሳባቸውን አጋርተውናል። ልጃቸው የቤተሰቦቿን ምክር ሰምታ፣ ድጋፋቸውን ወደ ላቀ ውጤት ቀይራ በማሳየቷ ወላጆቿ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸው ገልጸዋል። #አሚኮ #Education #Topscorers🇪🇹

Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 August 2026 14:43:56 GMT
138965
12803
193
760

Music

Download

Comments

commonsense1357
Dr.Nesre D.Ahmed :
አይ አገው የቆንጆዎቹ የጎበዞች አገር 👏👏👏
2026-08-26 16:52:25
76
tigisit38
Betigist :
የፈጣሪስ የለበትም
2026-08-26 16:05:24
59
user62121106881030
Hirko :
copy of her daughter
2026-08-26 19:39:43
1
getahun051
ጊዜ ለኩሉ :
ዋው የተዘራው ከምርጥ ዘር ነው
2026-08-26 15:33:14
33
dinglmaryam5
I can do :
እኔም እናቴ የገጠር እመቤት ነች እና በጣም ድሀ ከመሆናችን የተነሳ ደረቅ እንጀራ ቋጥራ ሀይእስኩል አስታመራ ዩኒቨርስቲ ላከችኝ ከዛም ክረምት የቀን ሰራ እየሰራሁ ዩኒቨርስቲ ትመህርቴን ጨረስኩ አሁን በአምላክ ቸርነት እንጀራየን አብስየ እናቴን እየረዳሁ ነው
2026-08-26 16:47:08
38
muler786
🚴NEVR GIVI UP🙎 :
Congratulations to Hidase and the entire Hidase family! 🎉❤️Wishing you genuine happiness, love, peace, and many more beautiful moments together. May God bless your family always! 🙏
2026-08-26 18:00:53
1
drseadasuleyman
SAS :
Am so proud of Her !
2026-08-26 19:14:31
0
meron121221
Meri :
ጀግና ሴት ወላጆችሽን ያኮራሽ በርቺልን🥰🙏
2026-08-26 15:57:52
22
fanguwaw
BluesUp :
congratulations
2026-08-26 17:57:32
1
abduljabar.mci
አብዱል ማንCity :
congratulations 🎊 👏
2026-08-26 18:58:37
1
user9288801160726
👉መንደዱ ላይቀር ጭሡ ገደለይ👈 :
ቁርጥ እናቷን ትመስላለሽ ፈጣሪ አይለያችሁ 🙏🙏🙏🙏
2026-08-26 16:39:48
10
biadigawoke767
Biadig Awoke :
ያሳድግላችሁ መምህር ወልዶ አና አስተምሮ ምሁር ማውጣት ያውቃል
2026-08-26 17:10:43
6
user9843923554113
መቲ :
ዘሜ መምህሬ እንኳን ደስ አለህ
2026-08-26 15:40:19
6
andargie53
andargie :
🥰🥰🥰🥰🥰 ትለያለች የነገዋ ሀገር ተረካቢ ትሆናለች
2026-08-26 15:26:41
13
maryamenate21wase
አሜን Amen :
::,ወንድሜ በሉኝ እስኪ ደስ እንዲለኝ
2026-08-26 16:37:46
7
mesganw6
mesganw :
yሀገር፣ኩራት፣🥰🥰
2026-08-26 17:31:15
1
user5201816907455
Haymanot :
እንኳንደስአላችሁ
2026-08-26 17:26:51
1
s6429609
ነገን በተሰፍ :
የሊቅ ልጅናት
2026-08-26 17:52:14
1
sologojjamew
ማራኪ@ Fashion :
እናትና ልጅ በትክክል ሁሉ ነገራቸው
2026-08-26 17:49:33
2
user4181194742133
ተመስገን ፋሽን :
እ/ር ይባርካት ያሳድጋት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-26 18:12:15
2
admasu.gonderew
ስራ ነዉ ጎአደኛ❤❤❤ :
ዋዉ አባት ዶክተር
2026-08-26 15:29:38
2
user1734714891157
fafu :
እውነትም የመምህር ልጅ ያሰበችው ቦታ ያድርሳት
2026-08-26 15:36:32
2
luckykunane
luckykunane :
physics ነው ያለው?? እና ምኑ ይገርማል ታዲያ 👏👏👏👏
2026-08-26 19:26:03
1
etorickarecord
EቶRIካ record🇪🇹 :
አጋቡኝ😁😁😁
2026-08-26 17:32:56
1
tsehay.etete
Tsehay Etete :
እንኴን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ያሰብሺው ቦታ ያድርስሽ
2026-08-26 19:03:39
1
To see more videos from user @ameco.et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About