@brookdaily2: አስደንጋጩ የድንገተኛ የጎርፍ አደጋ በሀገረ ኔፓል 😳

Brook Daily
Brook Daily
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 August 2026 15:49:24 GMT
195540
28399
494
5994

Music

Download

Comments

zekaryaskiros
zekaryas kiros :
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር በጣም ያሳዝናል
2026-08-26 16:25:26
1055
estifanos.tigistu
Estifo🇪🇹🇪🇹 :
አባይ ቢለቀቅ ግብፅ እንዲ ነው የምቶነው🤔🤔🤔
2026-08-26 16:44:23
796
danchrisy
Danchrisy :
ምህረት ለምድራችን ይሁን
2026-08-26 16:09:08
227
yenatulejmame
Mamush :
92 sew naw z90mi naw
2026-08-26 22:15:47
0
feru.h8523
🌸🦋فرحت :
wayne ballah 🥺
2026-08-26 18:10:45
0
haniy.rose
haniy rose 🌸 :
Dire dawan astern
2026-08-26 20:30:17
0
alphanawi6
🇪🇹ⒶLPHⒶ NⒶWⒾ🇬🇧 :
real or Madrid
2026-08-26 21:53:54
1
afritok2
afewerkbefikadu :
This is computerized animation not real Brook 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-26 16:30:19
0
henosi17
Henok𓆉 :
aqua men milewn movie new yastawesegn 😭😭😭nefs yemar
2026-08-26 18:58:35
2
tesfa.mulu2
Tesfa Mulu :
መድሀኒአለም ሆይ ሰውረን
2026-08-26 16:33:19
17
ethiopia4932
Ethiopia :
ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏😳
2026-08-26 16:39:33
117
birhan.azanaw
bire 🐐 :
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ለንሰሐ ሞት ያብቃን🙏
2026-08-26 18:48:33
108
mimi53538
misrak zewdu :
አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን😥
2026-08-26 17:07:37
63
tigist.t1922
.... :
ጌታ ሆይ ማርን ምህረት ለአለማችን ይሁን
2026-08-26 16:32:15
10
e312911
E🔴 :
Slk,gzulgn😞🥺
2026-08-26 17:57:47
8
al_hadi_145
Editor :
ታድያ ከዚ ውስጥ እንዴት ነው 90 ሰው ብቻ ምትለው ማንም አይተርፍም ከዚ
2026-08-26 16:24:34
226
kibru854
kibru :
ai ራሱ እንደዚህ ለመስራት ይዘገንነዋል።😭💔
2026-08-26 15:57:35
59
semhal062020
$emhal❤️‍🔥💎 :
እንደዚ ለምንጠፋው ነው እንግዲ በዘር እምንባላው ወገን 🥹🥹 ጌታ ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏
2026-08-26 17:15:08
28
ja.ovichdrama
የጥበብ ማዕድ ዕንቁዎች :
ላ ሃውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
2026-08-26 17:50:00
6
lifeisshort..........99
❤life is short but............ :
ምን አለ ኢትዮጵያ በሆነ
2026-08-26 17:15:08
11
jordanmelaku
JORDAN MELAKU :
የሰው ልጅ ምን ያህል ደካማ እንደሆነ ማሳያ ነው! እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር🙌
2026-08-26 18:23:56
5
logawww71
Yared..yaya 24:00🕐💪 :
እኔ ያሰብኩትን ያሰበ
2026-08-26 17:18:19
60
mamush680
Teka⚽️🔙❿ :
ግድብ ተደርምሶ እንዳይሆን ብሮ ጎርፍ በዚህ ልክ በአንዴ 😳😳
2026-08-26 16:41:58
11
viva_fr
𝙫𝙞𝙫𝙖✌️🕺 :
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሆይ እኛ በደለኞች እና አጥያተኞች ነን እባክህ የኔ አባት ሰለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን😭😭🙏🙏🙏
2026-08-26 17:25:56
15
archilies34
Mentos :
ይሄ ጎርፍ አደለም it’s mudslides እሺ መጀመሪያ አጣራ
2026-08-26 17:54:01
5
To see more videos from user @brookdaily2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About