@nikatdaily1: ገዱ እንዳርጋቸው እና የሌቦቹ ስጋት! መሳቅ ያለብን በማን ላይ ነው? በላቡ የሚኖረው ገዱ ወይስ የደሃ ደም የሚመጡት ሌቦች? 🔥 ሙሉ ቪዲዮውን ዩቲዩብ ላይ ገብታችሁ እዩት! 🔗 ሊንኩ ፕሮፋይሌ (Bio) ላይ አለ! ጥያቄ፦ ለናንተ ክብር ምንድነው? ስራ ወይስ ሌብነት? ኮሜንት ላይ እንገናኝ! 👇 #GeduAndargachew #Ethiopia #TikTokEthiopia #ViralEthiopia #EthiopianPolitics
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Region: ET
Wednesday 26 August 2026 16:14:34 GMT
Music
Download
Comments
Seid38 :
አንድ ሰዉ አገኘን ሰላሙን ያብዛለት
2026-08-26 16:31:37
80
shumet1111 :
ይመችህውድሜእዉድህአለሁ
2026-08-26 16:21:22
35
Abel tnshu444 :
የጊዜ ጉዳይ ነው
2026-08-26 16:20:02
48
zeki os :
ብቸኛው ሰው ሀገሩን ያልሰረቀ
2026-08-26 16:32:35
26
MD :
ምን ይደረግ ወንድሜ ለማን አቤት እንበል
2026-08-26 16:24:01
28
@KoyeJorjo :
awnet newa
2026-08-26 16:47:31
0
emuti :
ትክክል ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ
2026-08-26 16:31:22
8
Arefe Ayine Banich :
100%right
2026-08-26 16:31:55
1
Teka Kiros :
You are right
2026-08-26 17:49:12
0
Tegebar Yidergal :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰21212121
2026-08-26 17:49:30
1
♨️𝑡𝑧𝑜𝑙𝑖𝑠❶❼ :
አማራ ኩሩነቱን ነው የሚያሳየው
2026-08-26 17:28:49
10
ወዲ ሒዋነ አርሴናል :
በነገራችን አንተ ትለያለህ የኡነት።
ሙስና አልበላም ማለት ነው መልሱ።
2026-08-26 16:44:47
7
ፊዳካ :
ሀቅነው
2026-08-26 17:51:09
2
chomaw✌️ :
🥰🥰💪
2026-08-26 16:39:07
3
⚽ዘዉዱ⚽ :
ትክክል ነህ
2026-08-26 16:37:21
3
Haile Fida :
ተተችቶ ሳይሆን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ የነበረ ሰው እንዴት አንድ ነገር ተወዳድሮ መግባት አቅቶት ቀን ስራ ይሰራል ነው አለቀ።
2026-08-26 16:49:13
2
Abrham :
እባክህ ስለገዱ በሰፊው አውራልን
2026-08-26 17:52:13
3
awelabdela987 :
ምን ዓይነት ጅግና ነው
በትክክል ንፁህ ነው
2026-08-26 17:23:25
1
Tasse :
እኔ ኮርቼበታለሁ
በስልጣን ዘመኑ ህዝብን ሲያገለግል እንጂ ሲዘርፍ አልኖረም ።
2026-08-26 16:53:12
6
kuntu :
እዉነት
2026-08-26 16:32:59
4
Banchu :
ትክክል ወንድሜ
2026-08-26 16:37:13
3
የቀን እንጅ የሰው ጀግና የለውም 💚💛❤️ :
እውነት ነው የኔ ወንድም ሽ አመት ኑርልኝ🙏🙏🙏
2026-08-26 16:46:54
4
Doctor :
የሰረቀዉ የት ጨረሰዉ የሄ ምስኪን ህዝብ ለመሸወድ ነዉ
2026-08-26 18:01:52
0
elsabet💞 :
ነው
2026-08-26 16:17:31
2
mehame :
ሰው ማለት ነዉ ከልቡ ህሊናውን ያለሼጠ እውነተኛ ሰው ያጅብባል
2026-08-26 16:56:33
2
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm
homepage.