@lani51072:

lani💃🙄
lani💃🙄
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 August 2026 16:48:50 GMT
76847
8599
515
708

Music

Download

Comments

hiwy_12
lovely girl🦋 :
tey be maryam
2026-08-26 17:01:42
232
soli_maki
ma_ki :
enen bcha new gn endalefech yetesemagn😔
2026-08-26 19:15:14
1
user1414196981982
rim :
አይዞሽ ፈጣሪ ለኛ የተሻለ ነገር ሲያስብ ነው
2026-08-26 17:10:40
230
sena.damtew
ሲሜራዳO :
ወንድሜ እሱ መኪና ውስጥ ነበረ ሞተ 😓
2026-08-26 17:34:59
61
kaliyeean
ka✝️✝️✝️💥💫💫 :
yn zediro bayihonim wde enem endach lefichebet nbr gn alihonem ahun gn technic eyetemarikut nw 🥺🥰🥰
2026-08-26 18:53:29
1
eleazar1216
⚜️𝗔𝗯𝗲𝗻𝗶𓂀16 :
be remidial yimokeralko sister bzum atizegni egnam endanchiw nen
2026-08-26 17:13:22
85
__hikma__
__hikma__ :
yen fekr am fily like you
2026-08-26 17:48:09
2
kirubel.a.t7145
@kira A.T :
ከኣደጋው ያወጣሽ አምላክ አሁን ካለሽበት እንደማያወጣሽ ምን ማስረጃ አለሽ። ሰው ከሚያስበው እግዚአብሔር ያሰበው ይበልጣል።🙏 ሲቀጥል ስለወደቅሽ ብቻ ከነዛ ካለፉት በላይ አትሆኚም ያለሽ ማነው, መጨነቅሽ እራሱ ጠንካራ መሆንሽን ነው ሚያሳየው 🙏 እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽን አታውቂምና ተመስገን ማለት እንዳታቋርጪ።🙏
2026-08-26 17:17:08
127
lonelygamer06
Lonely Gamer :
ayzosh ene balfetne. I fill bad for you
2026-08-26 16:57:30
2
mebratetibebu8
kiya :
ayzoshi enem alkshe alkshe wetolghal
2026-08-26 17:45:58
20
.n.a.t.a.n8
Call me USA 🇺🇸 :
ayzosh yisakal my sis 😳
2026-08-26 16:54:52
4
law122429law
LAW 122429 :
hulum yalfal egziabher yasalfal lejochum meche yeresal
2026-08-26 16:55:56
12
dagii1522
Dagii የቂርቆስ✝️❤️ :
Enem kebidognal mamesigen😭
2026-08-26 17:45:54
20
eldu4585
juicy~~♡ :
የለከፈሽ ሰው ለበጎ ተልኮ ከሞት ተረፍሽ አሁንም መውደቅሽ ለበጎ ነው ላንቺ የተቀመጠ እድል አለ እመኚኝ አለ 🥰
2026-08-27 14:15:00
13
king.am470
king AM :
ayzosh
2026-08-26 17:00:57
2
xsa862
@miss_pretty👸 :
same here dena negn malet rasu kebdognal balmokerku bye temegnew💔💔
2026-08-26 17:54:03
8
user1456724439939
𝖖𝖆𝖑 :
አረ የኔ ቆንጆ እንዲ አይባልም እኔም እንዳቺ ብዙ አላማ ሕልም እና የእግዛብሔር አላማ ያለብኝ ልጅ ነኝ ግን ውጤት ፌል አርጎብኛል አው ስሜቱ ከባድ ነው ያማል ግን እግዝአብሔር ትላንትና ከዛ አደጋ ሲያተርፍሽ ባንቺ ላይ ያልጨረሰው አላማ እንዳለ ሊያስረዳሽ ነው. ሌላ ብዙ መንገዶች አሉ ሕልምሽንም የእግዛብሔር ፍቃድ ከሆነ ድጋሜ ለማሳካት ዕድል አለሽ እኮ ገና ልጆች ነን በዝች በሂወት የመጀመሪያ ፌርማታ አትድከሚ ገና ከዚ በላይ ፈተና ስለሚኖር ለዛኛው ማጠንከሪያ ይሆንሻል
2026-08-26 17:46:09
19
netsaneteshetu123
አገልጋይ netsanet eshetu :
በሰው ልብ ብዙ ሐሳብ አለ፤ የሚፈጸመው ግን የእግዚአብሔር ሐሳብ ነው። ምሳሌ 19፥21 ፦እግዚአብሔር የተሻለ ሐሳብ ለአንቺ አለው🙏🙏🙏
2026-08-27 05:01:43
8
betselot151621
🎀Betsi🍫 :
ፈጣሪ የሚፈትነን ውድቀታችንን ለማየት ሳይሆን የተሻለ ስለሚገባን ነው እሺ የኔ ውድ
2026-08-26 18:08:23
10
eleni21255
𝓔𝓵𝓮𝓷𝓲 :
yene enat yechalshwn argeshal fetari yeteshale azegajtolsh new ebaksh tey beka 😔
2026-08-26 17:16:15
10
i12hcx
fact :
ty Please atalkwshi mazensh lik nw gen egziabher lanchi yeteshale alew berchi
2026-08-26 17:18:05
7
hanilielt3030
Hani𝑙𝘪𝗲𝑙𝘁 :
ኮመንት መፃፍ አልወድም ግን እኛ አስረኛ ክፍል መቶልን ተደስተን ነበር ያልመጣላቸው ግን በሰዓቱ ተስፋ ቆርጠው ነበር ነገር ግን እኔ በጥሩ ውጤት ተመርቄ ደና ስራ የለኝም but ያልመጣላት ጓደኛዬ የራሷ ትልቅ business አላት እና ምን ልልሽ ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም የበለጠዉን ይሰጥሻል::
2026-08-26 19:34:01
7
user5045902187742
Bro-zeman :
ሁሉም ለበጎ ነው
2026-08-26 17:29:07
3
sooner.go
sooner :
ayizosh ehte
2026-08-26 18:02:12
1
user7712819377988
mahder nega :
አረ እህቴ ሁሉ ምድር ላይ ቀሪ ነው ነገ ሌላቀን ነው ጌታን ተስፋ አድርጊ አይዞሽ
2026-08-27 13:29:53
2
To see more videos from user @lani51072, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About