@.214520:

𝓱𝓮𝓷𝓸𝓴  21እናቴ ማርያም
𝓱𝓮𝓷𝓸𝓴 21እናቴ ማርያም
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 August 2026 16:57:10 GMT
127989
10575
295
426

Music

Download

Comments

tigistbirhane2
enana :
ስለ ትግራይ እዛ የተማርን ሰዎች እናውራ ትግራይን እና ህዝቡን ያላየ ሰው እንደ ሀሳብ ባያወራ ብየ አስባለሁ ፀዴ ሀገር ፀዴ ህዝብ በጣም ነው የናፈቀችኝ
2026-08-27 08:45:59
94
ermi.man556
Ermi Man :
ሴሜናዊያን ከዚህ የፖለቲካ ንትርክ ወጥተን አንድ የምንሆንበት ቀን እንደሚመጣ ተስፋ አለኝ ወንድማችው ከጎንደር
2026-08-27 07:45:31
74
rim_add
Abdure liverpool :
ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞ
2026-08-31 09:16:00
23
omygod12345
ጮቤ :
ትግሬዎች ማርያምን ነው የምላቹሁ የአዲስአበባ ተወላጆች ከልባችን እንወዳችኋለን ሁሉም በናንተ ያምራል
2026-08-27 05:13:45
82
user6139158163186
ማክራና አንተነህ :
1999-2001 በተማሪነት አክሱም ይንቨርሰቲ።ደጉ ግዜ ደግና መልካም ህዝብ ጋ አብሬ ያሳለፍኳቸው ግዜዎች በህይወቴ የምደስትባቸው የእድሜየ ክፍሎች ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛ ተወዳጅ ህዝቦች🥰🥰😍😍
2026-08-27 08:20:30
14
semeretabeyu
semeret abeyu :
ቀሪ ዘመኔን ብኖርባት ብዬ የምመኛት ሀገር ትግራይ ስላምሽ ይመለስልሽ🥰🥰🥰
2026-08-31 09:06:48
10
29natalim
Dr.Eng.ማMush :
ባልወለድባትም ከ2004_2009 ኖሬባታለው 😭😭😭 የአክሱም ሠው በሐይማኖቱ ብቻ አትምጣበት እንጂ ለዘላለም አንግሶህ ትኖራለህ። እንደ እናቴ ናፍቃኛለች 😭😭😭😭😭
2026-08-31 15:06:35
16
dina.negash1
Dina Negash :
ፂዮን እናቴ ለ ደጅሽ አብቂኝ
2026-08-27 05:42:58
20
god.is.good26090
Mahi sura :
ሳላውቃት የምወዳት ሀገር እና ህዝቦቿ እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልሰው🥰🙏
2026-08-27 10:47:03
12
user1682553669070
philip 21 :
ናፍቆት ቀሰቀሰብን ከ2006-2010
2026-08-27 06:24:03
14
jonas72lideta
@jonas z ልደታ Liverpool :
ewnet nw
2026-08-27 03:47:31
1
zolajr24
Zola jr :
መልካም ህዝብ መሆናቹን ለመረዳት እዛ ድረስ መምጣት አላስፈለገኝም በልጅነት ጎረቤታችን የነበሩትን እናውቃቸዋለን አንድ ቀን ደግሞ እዛው እንመጣለን ትግራይ ሆይ ሰላምሽ ይብዛልን።
2026-08-27 04:43:14
8
emuem3
Emu :
ማርያምን እኔ ብቻነኝ ግን ትግራዊ መሆን የምፈልገው በጣም ነው የምወዳችሁ አንድቀን አክሱም ማርያም እመጣለሁ ሰላም ሲሆን
2026-08-27 07:15:41
6
qeyo81
keyo የማርያም ልጅ 2121@ :
ትግራዋይ ስወዳቹ ማርያምን በናትክ ውሰደኝ
2026-08-27 05:22:49
1
henokleul444
ሄኖክ ነኝ የልዑልጅ444🇬🇧🇬🇧🇬🇧 :
አዎ አሳዪኝ
2026-08-27 06:09:27
2
tgtigi
tg tigi :
እኔም አክሱም ዩኒቨርስቲ ነው የተማርኩት መቼም ቢሆን ትዝታውን አልረሳም ምርጥ ህዝብ ነው
2026-08-27 00:44:46
9
mahletmnwagaw
𝐌𝐚𝒽𝒾ቲ 🥀 :
እዉነት ነዉ አክሱም አደይ!❤️❤️❤️
2026-08-27 05:22:56
1
birhanu1964
serki :
ሳላውቃት ልቤ ድንግጥ ይልብኛል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-08-26 17:06:19
2
mohammedyassinshi
mohammedyassinshi :
Ya yaregagetikugn ene
2026-08-27 05:05:36
1
dagimfikr
dagimfikr :
አዋ🙏🙏
2026-08-27 03:09:59
1
sadness5546
Efrem :
እረ ውሰዱኝ በእናታችሁ
2026-08-27 06:08:13
3
fekiha.muha
Fetu🥀🥀 :
መስጅድ ግን የለም እንዴ???
2026-09-01 10:02:55
3
hayutialfatih2
hayutihayuti :
የገረመህ ፎቶ ምንድነው? አክሱም ሙስሊም እንዳለ አታቅም? አለን በደንብ እዛ ተወልደን ያደግን ጠንካራ ሙስሊም አገራችን ስላስጎብኘሀን እናመሰግናለን 🙏🙏 አክሱም ዓደይ 🥰🥰🥰
2026-09-04 09:52:27
4
saronbirhanu4
ሳሮን🍓 :
ምንም ብትሆን እኔ ግን ሳላቃት እወዳታለሁ
2026-08-26 17:01:38
4
user6343012852261
መአተኛው😘 :
ፈጣሪ ረድቶኝ ከደረስኩባቸው የሀገሬ ክፍላተ ሀገሮች ውስጥ አንዷ ትግራይ ነች ብዙ ታሪክና ባህል እንዲሁም ምርጥ ሕዝቦች ያሉባት🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-02 11:17:15
1
To see more videos from user @.214520, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About