@intrvbl93.1: #Meme #MemeCut

WHADOW le boss
WHADOW le boss
Open In TikTok:
Region: FR
Wednesday 26 August 2026 18:27:28 GMT
310196
25628
627
6225

Music

Download

Comments

sevanly710
𝚂é𝚟𝚊𝚗.𝟺𝚕𝟷‼️ :
Et comment il sait qu’il dort ?
2026-08-27 02:15:48
655
julien.off297
Le J 🔥💯 :
Déjà comment il peuvent rêver sans qu'il est jamais vu quelque chose ?
2026-08-28 11:35:34
31
dado66009
dado :
je suis aveugle et cette question et débile
2026-08-28 11:30:58
94
stanylegoat
Le Goat :
Grâce au Haki de l’observation avancé
2026-08-28 09:53:24
11
gumballe39
gumballe39 :
Un aveugle voit quoi dans un rêve ?
2026-08-28 08:06:09
7
dinex_b
𝕭𝖗𝖆𝖞𝖆𝖓~𝕯 🦇 :
Ce son me rappel quelque chose
2026-08-28 06:20:31
35
jrmi867
Jérémi :
Question
2026-08-28 00:43:14
1
dastydorlan318
DAS❤️‍🩹TY💰 :
Que vois t’il dans ses rêves ?
2026-08-28 12:35:25
5
user980173275123
ethantastycrousty :
est que un aveugle voit ces rêves
2026-08-27 12:51:54
6
useramira281
A.M.I.Ra’🍋🌼 :
La conscience ?
2026-08-27 11:11:49
176
thirush206
th.$hLeN🏎️ :
Comment on sais qu’il dort
2026-08-28 00:17:19
6
gabz_1er
VRTX_ShadowK :
Quand un aveugle dort est-ce que quand il rêve, il voit?
2026-08-27 10:03:11
35
antonin.943
antonin.943 :
Mais dcp ça veut dire que les aveugles dorment les yeux ouverts
2026-08-28 11:28:30
8
To see more videos from user @intrvbl93.1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌿🌿👉 በቀጥታ ወደ ፁሁፌ ከመግባቴ በፊት 🤔 የእመቤታችን ማሪያም እናትና አባቱዋ ማለትም ፣ ሀና እና እያቄም ) ኢትዮጲያዊ ወይም ከሴም ነገድ እንደሆኑ የሚናገሩ ብዙ ጥንታዊ የብርሀና ሰነዶቻችን ቪያስረዱም እድሜ ጠገብ የታሪክ ፀሀፊያኖች ለማስረዳት ይሞክራሉ 🤔🌿  👉👉 አመኔታ በሰው ዘንድ እንደማያገኙ የተረዱት አባቶቻችንም በዚህ ጉዳይ የመናገር ሞራል የላቸውም ። እንጂ ታሪኩ ሌላ ነው 🌿🤔 👉 ተከተሉኝ .....ቪዲዮን ሴቭ በማድረግ ጀምሩ 🙌🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿👇 🌿👉 የተመረጠው ( የሴም ) ነገድ በዝችው በቅድስቲቱዋ ሀገር ኢትዮጲያ ላይ ቀረ ። የሴም ነገድ በእጅጉ እውቀትን የተላበሰ ሲሆን በእርሻ ፣ ብራና መዳመጥ ፣ ቀለም መቀየጥ ፣ ፊደላትን መቅረፅ ፣ የታካነ እና በተለይ የእፅዋቶችን በመደሀኒትነትና ለተየለያዩ ረቂቅ ጥበቦች ይጠቀም የነበረ አደገኛ ነገድ ነበር ። 🌿 👇🌿🌿 እንደምድር አሽዋ ድጋሚ የሰው ልጅ መባዛት ሲጀምር 🤯 በተለይ እንደ ንግድ መአከላት በየአለማቱ መቋቋም ሲጀምር ከዛሬዎቹ ( አውሮፖ ) ወዘተ ...ለአደንም ሆነ ሌላ ምድር ለመውረስ የሚመጡ ብዙ ሰዎች ነበሩ ። 🌿👇 👉 እኚህ ሰዎች ዘላን አዳኞች ሲሆኑ በቀይ በሀር ዳርቻ ሲመጡ በስነ ህንፃ በህክምና ፣ አልፎም በዛሬው አጠራር ቀበሌ ወረዳ እንደምንለው የተቡዋደኑ ህዝቦችን አይተው ። 🤯🤯🌿  🌿🌿👉 ምድራቸውን ለመያዝ ተዋጉዋቸው ። ነገር ግን ለምስክርነት የቀሩት ወደ ስፍራቸው ። ተመለሱ  🌿👉 በምስራቁ ቀንድም አደገኛ የሆነ ስልጣኔ እና ህዝብ እንዳለ ተናገሩ የሚደንቀው 🤔 ነገር ደግሞ የዛሬዋ እስራኤል እንደሚሉት ከሆነ የአለማችን የንግድ መአከል ተደርጋ ኢትዮጲያን ጨምሮ የወዳጅነት ደብዳቤ ለነገስታቶቻችን እየደረሰ ንግድ መለዋወጥ ተጀመረ .......አይዞዋቹ ተከተሉኝ 🌿👇         ///// 🌿👉 የአለም ህዝቦች ቅጠልና ቆዳ በሚለብሱበት ዘመን ኢትዮጲያዊያን ግን ( ሸማ ) ይጎናፀፋሉ ። 🌿 ከፍተኛ የሆነውን ስልጣኔያችንን ያዩ (አውሮፖዊንና ) እንደ ግሪክ ያሉ ጥንታዊያን ሰዎች የኢትዮጲያን ሰውና ነገስታቶቻችንን የ ( አማልክት ዘርና ልጆች ናቸው ። ብለው ያመልኩን ነበረ ። የዛሬን አያርገውና              🌿👉 ታዲያ ከማሪያም ቤተሰቦችጋ ምን አገናኘው እያላቹ ነው ? ? 🤔 🌿🌿👇    👉 በዚያን ዘመንም እስራኤል የአለማችን የንግድ መአከል ስለ ነበረች የእመቤታችን ቤተሰቦች ደግሞ በ ሀር ስራና በ ሽመና ጥበባቸው ። ለንግድ በደዛሬዋ እስራኤል ገቡ 🙌🙌 🌿👉 በዚያን ዘመን ከኢትዮጲያ ለንግድ ወዴትኛውም አለም የሚሄድ ሰው ትልቅ ስፍራና ቦታ ይሰጠው ስለነበር በዛሬዋ ( ናዝሬት ) ኢትዮጲያዊያን ብቻ የሚኖሩባት ቦታ ተደርጋ ቆይታ ነበር 🌿🌿👇 ////////// 🌿👉 ቤተሰቦቹዋም በዛው ለንግድ እንደገቡ ስለተመቻቸው ። በዛው መኖርን መረጡ 🤗🤗 🌿🌿👉  ለዚህ ነው ። ገብርኤል ሊያበስራት ሲመጣ ሀርና ክሩን ፣ ስታስማማ አገኛት የሚለው ቃል ቤተሰቦቹዋ የሸማኔ ጠበብት ስለሆናነው ።  🌿👉 የሚደንቀው ነገር እመቤታችን ኢትዮጲያዊ ስለሆነች ነበረ ..ከማንም ነብይና ትንቢት ተናጋሪ በፊት / እግዚያብሄር ለንጉሶቻችንና ለኢትዮጲያዊያን ሊቃኖች በዝች ሴት ምክንያት እንደሚወለድ ስለነገራቸው ነበረ ( እስራኤላዊያን ) እንኩዋ ሳያውቁ ኢትዮጲያዊያኖቹ ፣ ሰባአ ሰገል የእጅ መንሻ ይዘውላት የሄዱት ። 🌿🌿🌿🌿👇 🌿👇    ......... ስትሰደድም ብዙ ሰው ግብፅ ላይ የኖረች ይመስለዋል እንጂ ጣና ሀይቅ ላይ 7 አመት ከ 3 ወር ነበረ የኖረችው ። ለምን ቢሉ የእናትና አባቱዋ ሀገራቸው ስለሆነ ። 🌿🌿👇 🌿👉 በመጨረሻም ኢትዮጲያዊ ስለመሆኑ ሚስጥሩ ከላይ ያያቹት ፎቶ ሲሆን የተሳለው ከዛሬ 5000 አመታት በፊት ነበረ የሳሉትም የኢትኤል ነገዶች ናቸው ። ዘመኑ ተራቆ እንዲህ ከመሳሉ በፊት በየገዳማቱ ጊድግዳ ላይ ነበረ የተሳለው ። 🌿👇 ///////// 🌿👉 ፎቶን ስታዩት 🤗 የአያያዙዋ ሚስጥር ኢትዮጲያ የቤተሰቦቹዋ ሀገር እንደሆነና ግዛታችን እስኬት እንደነበር የሚያመለክት ነው ። 🌿👇 2. ከስር በኩል የሰው ፊትና ፤ አፍንጫ ፤ አፍ ፤ የሚመስል ምልክት ይታያል ✌️ የእርሱ ፍቺም 🤔? 🌿🌿 ኢትዮጲያ የአዳም ወይም የሰው ዘር መነሻ እንደሆነች የሚያመለክት ገነት ኢትዮጲያ ውስጥ እንዳለች የሚናገር ነው ። 🌿🌿👇 //////// 🌿🌿🌿🌿🌿👉 ብዙ ፍቺ አለው ለአሁኑ ይህን ካወቃቹ እና ጥያቄ የሚፈጥርባቹን ነገር በኮመንት ካስቀመጣቹ ይበቃል ። 🌿👉 በቀጣይ ...እንድንገናኝ ኮፕሊንክ ሼር    ይቀጥላል......

About