@puregolf26: Download PureGolf.ai in AppStore || Ai rates hideki matsumayas golf swing #golf #golfswing #golfapp #viral

puregolf26
puregolf26
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 26 August 2026 19:47:42 GMT
520
8
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @puregolf26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ትመጫለሽ ልጠብቅሽ ...?!  በር ሲንኳኳ አንቺ እየመሰልሺኝ ስንቴ ተንደርድሬ ከፈትኩ ፤ በድን ስሜት አልባ ገላ ታቅፌ በሬ በተደቃ ቅፅበት ስንቴ ባተትኩ አንቺ  እየመሰልሺኝ !!!  መጠበቅ ውስጥ ያለው ተስፋ መጠበቅ ውስጥ ካለው  ስቃይ ጋር ሲያብር... ሃሩር ፀሃይ መቼ ያቃጥላል ..! አንቺ ከሄድሽ እለት አንስቶ ጭጋጉን ጋርዶብኝ መምጣትሽ ላይ ተመስጬ ስንት የደምገምቦ ፤ ስክነት ፤ የደስደስ ፤ትህትና እያዩኝ ሳላያቸው አለፉኝ  ትመጣለህ ላለኝ ሁላ መቅረትሽን ስላላወኩ ቁርጡን መንገር ተሳነኝ .. መጠበቅ ግማሽ ተስፋ ግማሽ ጥርጣሬ የተወሃደ መብሰክሰክ ነው።  ግን እውነት ትመጫለሽ ልጠብቅሽ ?!  ከቀረሽም ንገሪኝ ትዝታዬን ላጣጥም ባሳለፍናቸው ጥዑም ጊዜያት ከልቤ ቋት እያወጣው ልመንዝረው ... ጥበቃ አይበግረኝ  ፤ፍርሃት አያናውጠኝ፤  መቅረት አይንጠኝ ልጠብቅሽ ትመጫለሽ ?!      Adhanom Mitiku ✍🏽 . . #onthisday #fyp #foryoupage #fy #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #cinematic #cinematography #ethiopianmusic #viral #viralvideos #streetphotography #cinema #zekisaviola #ኢትዮጵያ #aesthetic #aesthetic #iphone #poetry #addisababa #ethiopian_tik_tok

About