@omu.yabsira: #yeshi

omu yabsira
omu yabsira
Open In TikTok:
Region: BH
Wednesday 26 August 2026 20:16:20 GMT
61508
1055
162
1555

Music

Download

Comments

user5388165740228
? :
ማሪያምን እደዚህወድቄ አውቃለሁ 😂😢
2026-08-26 21:42:18
20
user80585170
Rich💎🎀 :
እንደዚህ ወድቄ አውቃለሁ ዞር ብዬ ሳይ ሰው የለም እዛው ትኝት 🤣🤣🤣
2026-08-26 22:13:29
4
user6712165790713
የጋሽዬ ልጅ❤️ :
እኔ እንቁላል ይዥ እዲህ ወድቄ አውቃለሁ ማርያምን🤣🤣🤣አለቀስኩ ግን ኡፍ
2026-08-27 13:46:49
3
user55843582210058
ኡም[ ሚፍታህ]💜💜💜 :
እኔ ኑሮ እድህ እያዳለጠኝ ነዉ ያለዉ
2026-08-26 22:11:54
2
mahiiiiii736
Maሂ :
አሁን ባረግዝ ለመቼ ይደርሳል
2026-08-27 12:42:24
1
h.s5458
Hቾ♥ የባባ ታክሲ 🚗የማዳም ተቃናቃኒ 🚺💥 :
እኝ አላለም😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2026-08-26 23:01:26
1
jinz582
የራያው ዱርየ :
እኔ ማለት የሆነ ቁንቁራ አው እሚባለው ፍሬው ይበላል በድንጋ እየወረወርነ ነው የምናራግፈው ከዛ ስንወረውር ድጋው ተሰቅሎ ቀረ ከዛ ሌላ ወርውረን ፍሬው ወረደ ልንበላ ስንሽቀዳደም እላይ የነበረው ድንጋይ እራሤ ላይ አረፈ ከዛ አላመመኝም ነበር ጓደኞቸ ሢያዩት ደምቷል ከብዙ ደቂቃ በኋላ እጀን ላክ ሳረግ ወደ ጭንቅላቴ እጀ ደም ንክር ብሎ ተመለሠ ከዛማ አለቀስኩ አይገልፀውም😂😂😂😂😂
2026-08-28 07:20:25
1
user6001654633687
user6001654633687 :
አልሠሜንግባበለዉአለያገሬሠው
2026-08-26 21:24:54
2
192002ey
ብቸኛዋ 😭😭 :
ዋዉ፡የራዱ፡ዘናጭ🤣🤣🤣
2026-08-26 21:51:11
2
sabontudarraa8
sabontuDarraa❤️❤️ :
😂😂😂😂
2026-08-26 22:11:45
1
.2113656
ማርያም እናቴ 21 ✝️🛐 :
ያሰላም😳😳
2026-08-26 21:52:57
1
mitaadisu2
mita adisu💘💘💘💘 :
እህማ እኔነኝ ማሪያምን በየሄድኩበት ነበር ይምወድቀዉ😁😁😁😁😁😁😁
2026-08-26 22:47:24
2
sallha.zaki
Sallha Zaki :
😁😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌👌👌አንደኛ
2026-08-26 23:03:26
1
iudsiufe
ያ⍣⃝ባ❁ቷ𝄞ል።ጂ༆༆ :
የመጀመሪዉ🤣🤣🤣🤣
2026-08-26 23:19:34
1
user7191990761758
🤘 :
😂😳ግንአለበህይወት
2026-08-26 22:50:34
2
itellala763
ስራነሽ ብሀርዳር 💙🏝️🌍👑♥️💍🔐 :
ውሀ ተሸክሜ ውድቄለሁ እስራየ ተሁለት😁😁ተከፈለች😂😂😂
2026-08-26 22:24:20
1
user123456uzer
Mነኝ ጎንደሬዋ :
ልትንሽ ወድቆ ነበር😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-26 20:44:03
1
hayet4905
Hayet🦋የባቦዋ🇦🇪🌹 :
የመድናው ዘናጭ🤣
2026-08-26 22:35:09
2
embet6027
e ነኝ እረባሿ❤❤ :
ወድቄነበር ተረፍኩ😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-30 17:50:45
0
user6135838193834
30 :
ወላሂ እኔም ከቤቴ ወደኩሽና ስገባ ጀበና ይጀ እደሱ ነዉ የወደኩት😂😂😂😂😂😂
2026-08-29 12:51:28
0
vipdoon7
ህጋዊ ድሀ 😥🙆🏃 :
አስደነገጥከኝ 😂😂😂😂
2026-08-26 21:44:52
0
To see more videos from user @omu.yabsira, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About