@wello7901: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ማመጫተክለሃይማኖት

የጁ❤✍️7901
የጁ❤✍️7901
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 26 August 2026 20:25:05 GMT
29914
5811
247
482

Music

Download

Comments

birsh791
ብርሽዬ :
ማመጫ ተክለ ሃይማኖት ለ6 አመት የተቀመጥኩበት ገዳም በ1990 ዓ ም አንድ አባት ብቻ ነበሩ የሚያገለግሉት እነሱም አባ መዝገቡ የሚባሉ አባት ቅዳሴ በወር አንድ ጊዜ ብቻ ነበር የሚቀደሰው ከሌማ ሚካኤል ካህናት አባቶች እየመጡ የሚያገለግሉት ውይ ትዝታ ያሳደገኝ ገዳም
2026-08-27 08:10:26
51
jerusalem.jerusal10
Jerusalem Jerusalem :
yene abat🙏🙏🙏
2026-08-27 15:19:51
0
hope.molla24
Hope molla🤴ወዲ ራያ🌾🇸🇦(ጢነኞቹ) :
የገዳሙ ህግ መቀረፅ እንደማይቻል ነበር የማቀው በተረፈ ለደጁ ያብቃን🙏
2026-08-27 11:15:06
15
abera.abera478
Abera Abera :
ግንኮ መቅረፅ አይቻልም ነበር የገዳሙ ሕግና ደብ እየተጣሰ ነው😯😯ብቻ ፍፃሜየን አሳምረው🙏ክርስቶስ ሆይ
2026-08-27 10:37:28
18
user21078141404207
ድንግል ማርያም እናቴ :
ማመጫ ተክለሃይማኖት ፈዉሰን ያገኝሁበት ቦታ
2026-08-27 10:02:39
11
user68394706363380
ለሁሉም ጊዜ አለው :
ተክልየ አባቴ ፈውስ ያገኘሁበት ፀበል ግን ህጉን ብናከብር ጥሩ ነው ገዳሙን ቪዲወ ማድረግም ሆነ ፎቶ ማሳት አይቻልም
2026-08-27 10:25:14
7
ortho_xawit
ዘጸአት 22:23-4 🦅 ✝️ማቴዎስ 18:6🔥 :
አባትዬ ተክለ ሀይማኖት ድጋሜ ከዚች ለመባረክ አብቃኝ🥺🥺🥺🥰 ግን መቅረፅ ይቻላልደ ኧረ ወገን ተው😳
2026-08-27 09:15:53
1
enatgirma63
እናት ምግብ አዘጋጅ 🧑‍🍳👩‍🍳 :
የት ነው ንገሩኝ
2026-08-27 12:58:00
0
bisrat96945
Bisrat 🍫🍭🌹 :
ከዚህ ቦታ ጋር የለኝ ትሥሥር በቃላት አልገልጸውም ተክልየ አባቴ በድጋሜ ለደጅህ ያብቃኝ
2026-08-27 08:17:54
6
user18155194442527
አድልባው ራያ :
የት ሀገር ነው
2026-08-27 11:00:22
0
user438572260780
የተክልዬ ልጅ :
የት ሐገርነው በተክልዬ ንገሩኝ
2026-08-27 13:39:48
0
user514127236
Selam :
የኔአባትየዛሬአራትአመትሂጄነበርእናማየልቤንነገርኩትተደረገልኝዲጋሚለመሄዲያብቃኝ🙏🙏🙏
2026-08-27 02:46:40
1
user2038357584556
ሀ :
ምን ነበር በካሜራ በዚህ አለም ቢጠፋ ተመኘሁ ምክንያቱም የሚለቀቅ እና የማይለቀቅ ብናቅ ምን ችግር አለው ኧረ ተው ተው 🤔🤔🤔
2026-08-27 10:36:16
2
mesi21277
Meseret Ayele💚💛❤(ከወሎ ሰማይ ስር) :
የኔ አባት ብዙ በረከትን ጤናን ያገኘሁብህ አባቴ 🙏🙏🙏መቅረፅ ግን ክልክል አይደልደ ?
2026-08-27 06:36:06
2
user8714029952550
habtii @ :
መቅረጽ አይቻልም ነበርኮ
2026-08-27 10:38:09
1
zmi.lmu
𝐌𝐞𝐤𝐥𝐢𝐭𝐞👸🏻🩵✨ :
ድሮ ሂጀበት ነበር🥺❤
2026-08-27 23:40:35
0
user7434460127221
ለሚየተክልየ ልጅ :
mekiretsi kilkil nw abatyeeee tekilyeee
2026-08-27 06:37:15
0
parageni
geni para :
አባቴ የማመጫ ተክለኃይማኖት ለእኔ የተለየ ታዕምር ነው ያደረጉልኝ🥰🥰🥰🥰ትዓምረኛ ሰላም ያለው ልዩ ገዳም🥰🥰🥰🥰
2026-08-27 08:36:03
1
makdas647
mekdi24 :
የኔ ተክለሀይማኖት የልባችሁን ይፈፀምላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-27 23:03:23
0
liyoraniya
henzu2🍫 :
ተክልዬ አባቴ🥺🥺
2026-08-28 02:13:23
0
tighistgedfaw
እግዚአብሔር በነገሮቹ ሁሉ መልካም ነው :
የኔ አባት በ3 ቀን ፍው አግቸበት ነበር እስቲ አሁንም ያብቁኝ
2026-08-28 01:38:00
0
moges5169
moges :
አቤት ተክላሀማኖት
2026-08-28 01:35:53
0
atsedemengesha787
Atsedi🦋 :
አባቴ ተክለ ሀይማኖት ድጋሜ ለደጅህ አብቃን 🥺🥺🥺
2026-08-28 00:12:28
0
shambelderbe132
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ :
በድጋሜ ለደጅህ ያብቃኝ
2026-08-27 23:24:11
0
welete_stadik
✝️ኤፍራታ የመልካም ፍሬ መገኛ✝️🇪🇹🌹 :
ግን ስልክ ይገባል እንደ ?
2026-08-27 23:24:38
0
To see more videos from user @wello7901, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About