@abdusharif570:

Abdu Sharif570 🇩🇪🇩🇪🇩🇪
Abdu Sharif570 🇩🇪🇩🇪🇩🇪
Open In TikTok:
Region: DE
Thursday 27 August 2026 05:57:39 GMT
331431
25968
773
2316

Music

Download

Comments

danielmanche4
Daniel 🇪🇹🇩🇪🇺🇲 :
ወንድማችን ከሌሎች ኮሜንተ ለየት ያለ ምክር ሀሳብ ልስጥህ የመኪናህን ታርጋ በፍፁም አታሳይ ታርጋ ቁጥር ማለት የልደት ቀን Geburtstag እንደ ማለት ነው በዝህ ታርጋ ቁጥር አድራሻህን ማንነትህን ሰዎች ወይም ወንጅለኞች በቀላሉ ልያውቁብህ ይችላሉ ስለዚህ ይህ ብድዮ ከቻልክ አጥፋው ያለበለዝያ ድጋሚ አታሳይ
2026-08-27 09:14:45
146
user8736658443245
Mesfin Mulugeta :
ኢትዮጵያ :ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ጀርመን : ውሃ ቅዳ ማሸጊያ መልስ
2026-08-27 08:23:53
899
markemelona
markes :
እንደሱ ከሆነ ዉሀዉ በነፅ ነዉ ማለት ነዉ
2026-08-27 11:00:11
191
wellnesswave02
wellnesswave02 :
Your not making a new money your gathing a deposit you pay when you pay for the water .its good recycling system
2026-08-30 15:43:15
1
biniwub
Biniam-Wub :
they make pay extra for the bottle to return
2026-08-30 12:29:17
0
adi.adu53
ኤፍራታ 27 21💚💛❤❤❤❤❤❤ :
ብር ላኩልን ዝም ብላችሁ
2026-08-27 12:43:25
60
silicon__valley
Silicon-Valley :
in a million yemitagegn asmeselk eko... for such a small £....
2026-08-30 20:27:38
0
user13028815592403
Dave king :
እኛም "በግ "ሁለት በር ገዝተን "ሰምንት" በር "ቆዳ "ሺጠናል "ሰጋ "በነፃ" አይቆጨንም።
2026-08-27 13:33:47
60
ldetyeenate
ወ/ሮ ሰላም♉️🍀 ትዳር አገናኝ :
ግን ደሞ ዉሀዉን ስትገዛ ለአንዱ ሀይላንድ 0.25 cent እንደከፈልክበት ንገራቸዉ ምክንያቱም ጀርመን የማይኖሩት የተሳሳተ Informationen እንዳይኖራቸዉ
2026-08-27 08:00:41
117
user3587316232571y
user3587316232571y :
God bless Ethiopia 🇪🇹 God bless Germany 🇩🇪
2026-08-27 08:33:48
5
d_keb
D_Keb :
Why do you need to drink bottled water in Germany? Is the tap water bad?
2026-08-29 15:29:20
0
gu4a6
Gu4a :
ዝም ብለህ አትፎግር መጀመሪያውኑ ውሃውን ስትገዛ የመያዣውንም Bottle (High Land) 0.25 ጨምረህ ነው የገዛሀው እንጂ ውሃውን ብቻውን አትገዛም with out Bottle Bro.
2026-08-27 06:56:54
70
bekyy021
Bekalu :
1111. strong number
2026-08-30 21:54:30
0
tsegaarsenal
tsega LM10🇪🇹🇺🇸 :
እሺ ምን አድርጉ ነዉ የምትለን
2026-08-28 22:41:52
5
ethiohabesha4
Ethio Habesha :
በያንዳንዱ ባዶ ጠርሙስ ቀድመህ ዉሀዉን በገዛህበት ሰአት ለያንዳንዱ መጠጫ 25 € ሳንተም ቀድመህ ከፍለህ እንደነበረ እና እያንዳንዱ መጠጫ ለዉሀዉና ለመጠጫዉ የተከፈለበት መሆኑን በዚህ ቪዲዮ ላይ ብትገልፅ ጥሩ ነበር። ቀድመህ የከፈልከዉ Euro ነዉ እንጂ በነፃ አይደለም። መጠጫዉን ከጣልከዉ 25 Euro ሳንቲም እንደጣልክ ይቆጠራል።
2026-08-27 14:07:29
18
sem97924
sem :
የተመረቀ ሀገር
2026-08-27 10:22:35
15
mes.mess36
mes.mess36 :
እና ምን እናድሮግ እኛ አገር ደም ቤታችን ድረስ መጥቶ ቆራሌዉ ይገዛናል
2026-08-27 19:48:20
5
dannyauto_1
Daniel :
God bless Ethiopia god bless Germany 🇩🇪
2026-08-29 19:10:50
0
biruktegegn
BIRUK@T :
እና መሮኛል እያልከን ነዉ አልገባንም ምን እያልከን ነዉ ??🥺🥺🥺🥺
2026-08-27 18:23:30
6
abdul.azim_
عبد العظيم :
ብሩኮ የራስህ ነው እኛ ሀገር ድሮ ፔፕሲ ስንገዛ የጠርሙስ አስይዘን እንደምንገዛው የላስቲኩን ስሙኒ ይዘውብሀል የያዙብህም በየመንገዱ እንዳይጣል ለገንዘብህ ስትል ላስቲኩን እንዳትጥለው ነው ። ማንኛውንም ለስላሳ መጠጥም ውሀም ስትገዛ ከመጠጡ ዋጋ ተጨማሪ ስሙኒ ትከፍላለህ ሪሲትህ ላይ ይፃፋል እየው ። ለመጠጡ የከፈልከውና ለእቃው የከፈልከው። ብዙሰይ ይመስለዋል ላስቲክ ሲመልስ ሳንቱም ያገኖኘ ኖ ያስያዝከውን ገንዘብ ነው ያስመለስከው።አገኘህ የሚባለው ላስቲኩን ከለቃቀምከው ነው።
2026-08-27 14:32:19
7
addisababa114
ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💪💚💛❤️ :
በነፃ እኮ አይደለም ለሀይላንድ 25 ሳቲም ከፍለክ ነው ስትገዛው ከዛ
2026-08-27 10:54:28
8
jesusislor73
joni 🇪🇹 :
ታዲያ ለናሱ ትርፉ ምንድነው
2026-08-27 13:11:19
1
abraham.mengestu
Abrish12✨ :
ውሰደኝ
2026-08-28 17:19:50
1
samuel.seyuom
Samuel seyuom :
ችግሬንስ አይቀበሉኝም?😳
2026-08-29 04:59:13
2
To see more videos from user @abdusharif570, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About