@unseencreatures: Man Vs Gorilla! #viral #fyp #USA #Gorila #manvsgorilla

Unseen Creatures
Unseen Creatures
Open In TikTok:
Region: PK
Thursday 27 August 2026 06:47:08 GMT
26917
602
21
42

Music

Download

Comments

user75466859735335
ВВС СУ-24м :
Рембо 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-09-17 04:02:34
0
laudam.lauda.ba.m
Laudam Lauda Ba Mae :
2026-09-13 20:13:35
0
dy16sob9ajuq
ابني نور عيني :
للرحمن س
2026-09-10 20:45:06
0
so.u._jko
Tôi một mình. :
2026-09-17 02:24:25
0
jeanjean.tere
Jeanjean Tere :
bog Kong
2026-09-09 04:25:05
0
t_low_24
T-Low💫 :
Ki 😁😭😂
2026-08-27 14:53:04
0
jeanjean.tere
Jeanjean Tere :
Big Kong
2026-09-09 04:25:33
0
laudam.lauda.ba.m
Laudam Lauda Ba Mae :
@@
2026-09-13 20:14:18
0
reallcricket22
realcriicket22 :
2026-08-27 07:18:07
0
laudam.lauda.ba.m
Laudam Lauda Ba Mae :
ajbanke
2026-09-13 20:13:11
0
shakeel.haral05
Javeed :
🤣😂🤣😂
2026-09-15 18:23:22
0
ayyanali665
Nageena Beauty Salon :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-10 10:47:57
0
ayyanali665
Nageena Beauty Salon :
[Big LOL][Big LOL][Big LOL]
2026-09-10 10:47:49
0
out2killzu
OuT2KILLZUTTV :
🥰🥰🥰
2026-08-30 15:55:01
0
hornella1617
hornella mupa 🥰🥰 :
🥰🥰🥰
2026-08-31 12:45:22
0
petitmarocain2compst2
BLACK :
🥰🥰🥰
2026-09-03 17:03:49
0
shelby.caminhoneiro.pr
shelby.caminhoneiro.oficial :
@Bitelo natural
2026-08-27 15:58:47
0
kamelgarebi
كمال غربي :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-09-17 21:28:15
0
ataberdiserdarow
A,T,A,Ş,K,A, :
🥰🥰🥰
2026-08-27 07:11:15
0
jagajutt301
jagajutt302 :
,🥰🥰🥰🥰
2026-08-27 07:08:53
0
mdmamun01775913294
mdmamun01775913294 :
[Vergüenza][Laugh approved]
2026-09-18 05:38:39
1
To see more videos from user @unseencreatures, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አራት ኪሎ 🩵👌 ✍️አብደላ ካኒው ልብስ የሹመት ልብስ ነው። (በህንዳዊው አብደላ ዲዛይን የሚሰራ) ....በርካታ የሙዚቃ ወዳጆች ከሚስማሙበት ነገር አንዱ ዳን አድማሱ ከዚህ  በላይ መደመጥ አንደሚገባው ነው 🙌🥰 ጆሮ የተነፈጋቸው፣ ጥበብ የነገስባቸው አንዳንድ ሰዎች አሉ አይደል? እኔን አሁን በኛ ዘመን ጥራ ብትሉኝ የአራዳው ልጅ አመለ ሸጋው ባለቅኔው ዳን አድማሱ እላችኋለው አክባሪው ነኝ🙏 ታዲያ ዳን አድማሱ በዚህ ዛሬ በጋበዝኳቹ '4 ኪሎ' ሲል በሰራው ሙዚቃ የታሪክ አዋቂነቱ፣ የስነፅሁፍ ችሎታውና የዜማ ፈጠራ ብቃቱን በሚገባ አሳይቶበታል በዚህም አፌን ሞልቼ ልናገር የምችችለው ነገር ይሄ ሙዚቃ በዚህኛው ይሁን ቢለፉት ዘመናት ከተሰሩ እጅግ ጥልቅና የረቀቁ ግጥሞች ካሏቸው ሙዚቃዎች ተርታ በኩራት  መቀመጥ የሚችል ድንቅ የጥበብ ስራ መሆኑን ነው👌 ✨ውድ ቤተሰቦቼ እንደተለመደው ዛሬ ደሞ ይሄን የ4ኪሎ ቤተ-መንግሥት፣ ቤተ-ክህነትና ቤተ-መዘክርነት (ፖለቲካ፣ እምነትና ታሪክ) አገናኝቶ ዳን አድማሱ በፃፈው የሙዚቃው ግጥም፥ ስለግጥሙ ጥልቀት በትንሹ ላስቃኛችሁ ወደድኩኝ🙏 ናስ ማስርሽ መውዜር ዝናር፤ ፍቅር አልገዛ ዲናር፤ ኩራትሽን ቀን አስጥሎ፤ አየን 4 ኪሎ። ወርቅ አልማዝሽ ሞልቶ ቢናር  ፍቅር አልገዛ ዲናር ኩራትሽን ቀን አስጥሎ አየን 4 ኪሎ! ፊት በር አራዳ ዳኛው ከላይ፣ ድምፄን (ክሴን) ሰማኝ ቶሎ ቶሎ... 'ናስማስርሽ' የፈረንሣይ 'መውዜር' ደግሞ የጀርመን ስሪት የጦር መሳሪያዎች ሲሆኑ፤ ባለው ጦር ሲመካ የነበረው የያኔው ገዢ የህዝብ ፍቅር በገንዘብ(በዲናር) መግዛት ባለመቻሉ መውደቂያው 4ኪሎ ላይ እንዳፈጠነውና ዳኛው (ፈጣሪ) የህዝቡ ድምፅ እንደሰማ ይነግረናል።  አብደላ ካኒው ልብስ - ሹመት ቀሚስሽ፣ ምን ነበር ሰው መውደድ - ባይከለክልሽ፣ ነግሰሽ ካለፍቅር - ሁሉም ከሚል አቤት፣ ተወደሽ  በቀረ - መባል ቀዳማዊት፣ ባትበድያት ትናንት - አንዲት ደሃ ነፍሴን፣ ስም ይቆይሽ ነበር - እንደ ጥሩ ሐማሴን። አብደላ ካኒው ልብስ የሹመት ልብስ ነው። (በህንዳዊው አብደላ ዲዛይን የሚሰራ) ሹመቱ የሰው መውደድ ባለመስጠቱ ምናለ የህዝብ ፍቅር አግኝተሽ ሹመቱ (ቀዳማዊት እመቤት መባሉ) ቢቀርብሽ!? ካላት በኋላ፦ ባትጨቁኚን ኖሮ በትውልዱ ትታወሽ ነበር እንደ ጥሩ ሀማሴን ይላታል - በሴት ለወከለው ገዢ ለነበረው። ('ጥሩ ሀማሴን' በጣልያን ወረራ ጊዜ ሀገራቸው ያልከዱ የሀማሴን ሰዎች ናቸው።) ዳሩ ማንን ሰምተሽ - ሳለሽ  ክንደ ብርቱ፣ አርገሽው ጩኸቴን - ወይ እሪ በከንቱ። የፓርላማው ሰዓት - ባይዞርም ደቂቃው፣ ቀን ሲቆጥር ክሶኝ - ጊዜ ሆነን ዳኛው። እኔ የአርበኛ ልጅ ነኝ - ጆሊ ባር ጊርጊሮ፤ ፈርቶ አይሞት አራዳ - በማተቡ ኖሮ። በአለወልድ አልነሳኝ - ስለቴን በከንቱ፤ የተገፋን ሰሚ - ባሓታ አለች እናቱ።                ክንደ ብርቱ ሳለ የህዝቡ ጩኸት እንደ ከንቱ ጩኸት የቆጠረው አገዛዙ፥ እንደ የተበላሸው የማይቆጥረው  ከፓርላማው ላይ እንደ ተሰቀለው ሰዓት፥ ጊዜ የማይሄድ እየመሰለው ውድቀቱ የድንገት የሆነበት አጅሬው፥ ጊዜ ዳኛ ሆኖ እንደጣለውና የአራዳና የአርበኛ ልጅ የሆነው የ4ኪሎ ልጅ ለእምነቱና ለሀገሩ ያለውን ቦታ በመግለፅ ይቀጥላል።  ሲሄድ ባራምባራስ - ሲመለሱ ራስ፤ ወትሮም ደንቆን ነበር - ያንቺ አነጋገስ። በሰገነትሽ ላይ - ሰቅለሽ ገበርባሬ፤ ጥበብ ነው ብትይው - የደነቀ ወሬ። ደጅሽ ቢከለከል - የእልፍኝሽ አዳራሽ፤ መሆኔ ላልቀረ - ያንቺን አልጋ ወራሽ። በስርዓቱ የስልጣን እርከን 'ባላምባራስ' ከዛ 'ደጃዝማች' ከዛ ደግሞ 'ራስ' ቢሆንም፦ በድንገት ከባላምባራስነት ወደ ራስነት መቀየሩ ህዝቡ ደንቆት ነበር (ከታጋይነት (ከውትድርና) ወደ ስልጣን መምጣቱ በመግለፅ) ባንድራ ማብዛቱ (የክልል) ለውጥ አይደለም ይለናል። ለፍቅር አዋቂ - ካላነሰ ወዶ፤ ምን ያደርጋል ፊደል - የአቁፋዳ ባዶ፤ የአውራ ዶሮ ቁንጮ - ስሙ ነው ኮከን፤ ስንቱ ቆቡን  ጫነ - ያልተማረውን። አልበጀሽ ሰላሳው - ያተረፍሽው ዲናር፤ ባብይ ጦም ያዢና - ነፍስሽ ፍቅርን ይማር።
አራት ኪሎ 🩵👌 ✍️አብደላ ካኒው ልብስ የሹመት ልብስ ነው። (በህንዳዊው አብደላ ዲዛይን የሚሰራ) ....በርካታ የሙዚቃ ወዳጆች ከሚስማሙበት ነገር አንዱ ዳን አድማሱ ከዚህ በላይ መደመጥ አንደሚገባው ነው 🙌🥰 ጆሮ የተነፈጋቸው፣ ጥበብ የነገስባቸው አንዳንድ ሰዎች አሉ አይደል? እኔን አሁን በኛ ዘመን ጥራ ብትሉኝ የአራዳው ልጅ አመለ ሸጋው ባለቅኔው ዳን አድማሱ እላችኋለው አክባሪው ነኝ🙏 ታዲያ ዳን አድማሱ በዚህ ዛሬ በጋበዝኳቹ '4 ኪሎ' ሲል በሰራው ሙዚቃ የታሪክ አዋቂነቱ፣ የስነፅሁፍ ችሎታውና የዜማ ፈጠራ ብቃቱን በሚገባ አሳይቶበታል በዚህም አፌን ሞልቼ ልናገር የምችችለው ነገር ይሄ ሙዚቃ በዚህኛው ይሁን ቢለፉት ዘመናት ከተሰሩ እጅግ ጥልቅና የረቀቁ ግጥሞች ካሏቸው ሙዚቃዎች ተርታ በኩራት መቀመጥ የሚችል ድንቅ የጥበብ ስራ መሆኑን ነው👌 ✨ውድ ቤተሰቦቼ እንደተለመደው ዛሬ ደሞ ይሄን የ4ኪሎ ቤተ-መንግሥት፣ ቤተ-ክህነትና ቤተ-መዘክርነት (ፖለቲካ፣ እምነትና ታሪክ) አገናኝቶ ዳን አድማሱ በፃፈው የሙዚቃው ግጥም፥ ስለግጥሙ ጥልቀት በትንሹ ላስቃኛችሁ ወደድኩኝ🙏 ናስ ማስርሽ መውዜር ዝናር፤ ፍቅር አልገዛ ዲናር፤ ኩራትሽን ቀን አስጥሎ፤ አየን 4 ኪሎ። ወርቅ አልማዝሽ ሞልቶ ቢናር ፍቅር አልገዛ ዲናር ኩራትሽን ቀን አስጥሎ አየን 4 ኪሎ! ፊት በር አራዳ ዳኛው ከላይ፣ ድምፄን (ክሴን) ሰማኝ ቶሎ ቶሎ... 'ናስማስርሽ' የፈረንሣይ 'መውዜር' ደግሞ የጀርመን ስሪት የጦር መሳሪያዎች ሲሆኑ፤ ባለው ጦር ሲመካ የነበረው የያኔው ገዢ የህዝብ ፍቅር በገንዘብ(በዲናር) መግዛት ባለመቻሉ መውደቂያው 4ኪሎ ላይ እንዳፈጠነውና ዳኛው (ፈጣሪ) የህዝቡ ድምፅ እንደሰማ ይነግረናል። አብደላ ካኒው ልብስ - ሹመት ቀሚስሽ፣ ምን ነበር ሰው መውደድ - ባይከለክልሽ፣ ነግሰሽ ካለፍቅር - ሁሉም ከሚል አቤት፣ ተወደሽ በቀረ - መባል ቀዳማዊት፣ ባትበድያት ትናንት - አንዲት ደሃ ነፍሴን፣ ስም ይቆይሽ ነበር - እንደ ጥሩ ሐማሴን። አብደላ ካኒው ልብስ የሹመት ልብስ ነው። (በህንዳዊው አብደላ ዲዛይን የሚሰራ) ሹመቱ የሰው መውደድ ባለመስጠቱ ምናለ የህዝብ ፍቅር አግኝተሽ ሹመቱ (ቀዳማዊት እመቤት መባሉ) ቢቀርብሽ!? ካላት በኋላ፦ ባትጨቁኚን ኖሮ በትውልዱ ትታወሽ ነበር እንደ ጥሩ ሀማሴን ይላታል - በሴት ለወከለው ገዢ ለነበረው። ('ጥሩ ሀማሴን' በጣልያን ወረራ ጊዜ ሀገራቸው ያልከዱ የሀማሴን ሰዎች ናቸው።) ዳሩ ማንን ሰምተሽ - ሳለሽ ክንደ ብርቱ፣ አርገሽው ጩኸቴን - ወይ እሪ በከንቱ። የፓርላማው ሰዓት - ባይዞርም ደቂቃው፣ ቀን ሲቆጥር ክሶኝ - ጊዜ ሆነን ዳኛው። እኔ የአርበኛ ልጅ ነኝ - ጆሊ ባር ጊርጊሮ፤ ፈርቶ አይሞት አራዳ - በማተቡ ኖሮ። በአለወልድ አልነሳኝ - ስለቴን በከንቱ፤ የተገፋን ሰሚ - ባሓታ አለች እናቱ። ክንደ ብርቱ ሳለ የህዝቡ ጩኸት እንደ ከንቱ ጩኸት የቆጠረው አገዛዙ፥ እንደ የተበላሸው የማይቆጥረው ከፓርላማው ላይ እንደ ተሰቀለው ሰዓት፥ ጊዜ የማይሄድ እየመሰለው ውድቀቱ የድንገት የሆነበት አጅሬው፥ ጊዜ ዳኛ ሆኖ እንደጣለውና የአራዳና የአርበኛ ልጅ የሆነው የ4ኪሎ ልጅ ለእምነቱና ለሀገሩ ያለውን ቦታ በመግለፅ ይቀጥላል። ሲሄድ ባራምባራስ - ሲመለሱ ራስ፤ ወትሮም ደንቆን ነበር - ያንቺ አነጋገስ። በሰገነትሽ ላይ - ሰቅለሽ ገበርባሬ፤ ጥበብ ነው ብትይው - የደነቀ ወሬ። ደጅሽ ቢከለከል - የእልፍኝሽ አዳራሽ፤ መሆኔ ላልቀረ - ያንቺን አልጋ ወራሽ። በስርዓቱ የስልጣን እርከን 'ባላምባራስ' ከዛ 'ደጃዝማች' ከዛ ደግሞ 'ራስ' ቢሆንም፦ በድንገት ከባላምባራስነት ወደ ራስነት መቀየሩ ህዝቡ ደንቆት ነበር (ከታጋይነት (ከውትድርና) ወደ ስልጣን መምጣቱ በመግለፅ) ባንድራ ማብዛቱ (የክልል) ለውጥ አይደለም ይለናል። ለፍቅር አዋቂ - ካላነሰ ወዶ፤ ምን ያደርጋል ፊደል - የአቁፋዳ ባዶ፤ የአውራ ዶሮ ቁንጮ - ስሙ ነው ኮከን፤ ስንቱ ቆቡን ጫነ - ያልተማረውን። አልበጀሽ ሰላሳው - ያተረፍሽው ዲናር፤ ባብይ ጦም ያዢና - ነፍስሽ ፍቅርን ይማር። "ሙህርነት ፍቅርን ካልሰበከ ባዶነት ነው፤ ቆብ ማድረግማ ዶሮም ታደርጋለች።" ካለ በኋላ የያኔው አገዛዝ ሰላሳ አመቱ(27 ዓመቱ አጠጋግቶት) እንዳልጠቀመውና በዛኔ 'ዐብይ' ስለፍቅር አብዝቶ ያወራ ስለነበር ከእሱ ፍቅር እንዲማሩ ይጋብዛቸዋል። (ዳን አድማሱም ተሸውዷል🤪) በቄስ ሰፈር ካህን እንዳናስገዝትሽ ለካስ መቼ ጠፋ አበምኔት ቤትሽ ከአቡን በላይ ነው እያልሽ ክብሬና ማዕረጌ ፊትም አልተመለስሽ በአምስት ኪሎ እጨጌ ሽማግሌም ልከን መልሰሻል ከበር ነውር የሌለው ቤትሽ ትልቅ አይከበር መቀመጫ ጠፍቶ ሰው ሁሉ ሲቸገር ለማን አርገሽው ነው ያንን ሁሉ ወንበር ከሀይማኖት ተቋማት በላይ ነኝ ማለቱን እየኮነነ ፓርላማው ያሉት ወንበሮች (አባላቱ) እየታዘበ፤ ወንበሩ ሁሉ ራሱ ባዘጋጃቸው ሰዎች በመያዙ (ነውር አልባው ቤት - ትላልቆቹ የማይከበሩበት!) የህዝቡ ድምፅ መደመጥ ባለመቻሉ ይተቻል። ሊቀ መኳስሽን - ወደውት ያጩት፤ ነገር አዋቂ ነው - ዳኛ ነው ሲሉት። በተማረው ድጓ - በፃፈው ግንዘት፤ ድረስ ድረስ አሉት- ግባተመሬት። የአካፋው ሚካኤል - ያለው ስድስት ኪሎ፤ ዘመን አሳየኛ - አንቺን ከእጄ ጥሎ። ሊቀመኳሶቹ (ከጠቅላዩ ቀጥሎ ያሉትን) በሾሟቸው ባዘጋጁት ህገ-መንግስት (ራሳቸው በፃፋት ግንዘት) ግባተመሬቱ መፈፀሙና ጣሊያን የጨፈጨፋቸው ወደ ሰላሳ ሺህ የአዲስ አበባ ኗሪዎች አስታውሶ(የአካፋው ሚካኤል ማለት በየካቲት 12 (የሚካኤል ቀን) 1929 ዓ.ም በጥይት በዶማና በአካፋ የተገደሉትን ነው) የዛሬ ስድስት አመት የመጣው 'ለውጥ?' በብዙዎች ሞት መሆኑን አጣቅሶ ይተርከዋል! በማለት የቀደመው አገዛዝ ሽኝት በማድረግ ይቋጨዋል!👌 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ዳንአድማሱ #አራትኪሎ #ethiopianmusic #musictube369

About