@kenbon3_g: #anesthesia #doctors @አዳም አንስቴቲስት(Msc)🩺💉🏝️

👨‍⚕️Propofol | AP💉🫁🩺🥋
👨‍⚕️Propofol | AP💉🫁🩺🥋
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 27 August 2026 07:19:50 GMT
302253
10059
1200
8308

Music

Download

Comments

emane394
ኢmaን :
አሁን ነው የተመረዘው ? እኛ ጡሩባ እያልን ተጫውተንበት ነበር
2026-08-27 19:10:38
2664
mayooootaaa
ሀያት 💕 :
ere atkeldu? we had it for many years in our front yard....it smells good
2026-08-27 15:56:38
1
user2416004492030
ኤማሁስ 😍😍 :
እረ በአፌ እየነፍሁ አፈነዳው ነበር እንደማስቲካ😳
2026-08-27 10:24:48
1201
dawit_sk
Dave :
Named: Devils breath
2026-08-27 21:12:51
1
betiyzewdu19
Bettymitsilal :
1 sympathetic brad cardia 2 certain poisoning cases EG organophosphat toxicity 3 before anesthesia reduce saliva and other secretion to maintain aclear air way during surgery
2026-08-27 19:25:20
1
abusaed183
ሀበሻው ማሜ :
ምንድነው ዝም ብሎ መቀደድ ከልጅነቴ ጀምሬ ተጬውቸበታለሁ
2026-08-27 20:02:56
418
yared.mekbib
Yared Mekbib :
1 science alawerahem. beteley doc ! zembelo yesefer were new yawerakew.
2026-08-28 02:54:20
0
zemede679
Zemede Hanke :
ውሸት ነው እግዚአብሔር እንዳውም አበባውን ነቀል አድርገን የሆነ ደስ የሚል ጣፋጭ ፈሳሽ ነገር አለ በአፋችን መጠን እንጠጣ ነበር እንዳውም ንብ ሁላ ይቀስመዋል
2026-08-28 04:02:50
76
user4635807627247
ድግልማሪያም እናቴ :
አሁን ገና ዶክተር ማመን አቆምሁ ስጫወትበት አድጌ መርዛማ ነው ለምን አልተመረዝንም
2026-08-27 16:49:10
177
abeba.mulgeta6
Abeba Mulgeta :
ere sechawtbet new yadkut😁😂
2026-08-27 10:15:01
1
tokkee430
🅣🅞🅚🅤🅜🅐 ⚫️🔴⚪️ :
ኧሯ ልጆች ሆነን በአፋችን እንስቦ ነበረ እኮ። የሆነ ደስ የምል ጣም አለው እንድሁም
2026-08-27 20:21:30
81
kuru_abesha
sam :
እኛ ሞት የሚፈራን ትውልዶች እቃቃ ብለን ከትፈን ወጥ ሰርተን የበላነው😂😂😂
2026-08-28 04:08:23
19
tinateshager6
tina Teshager :
እረ እኔ ስጫወትበት ነዉ ያደግሁት ግን አለሁ
2026-08-27 21:02:26
23
firtuna_21
singel mom :
ኧረ ያደኩበት ነው ጡሩንባ እያልን ከለር የምንጠቀምበት ነው
2026-08-28 07:30:27
6
mysteryes369
loyalty :
DATURA THE DEVILS TRUMPET 💀
2026-08-28 05:20:03
1
young_ged
🐾 :
ሕፃን እያለው ነፍቼው ነበር እሱ ነው መሰለኝ ያቀነጨረኝ
2026-08-27 23:24:20
16
user7356836216201
kuku :
አረ እኛ አባባ ብለን ተክለን ግቢ አሳምረንበት በባውን በአፋችን እንደፊኛ ነፍተን ነው ያደግነው። ማነው የዚህ ምርምር ውጤት በለቤት ገዳይነቱን ያረጋገጠው??
2026-08-28 02:30:51
8
tse7233
user7531059676361 :
አበባው ውሃ ሰለሚይዝ ልጅ እያለን እንመጠው ነበር።
2026-08-27 10:14:35
35
kiiya1912
ዲንፕሏ ነኝ :
በልጅነቴ በጣም ተጫውቼበታለሁ ግን ምንም አልሆንኩም
2026-08-27 15:34:19
11
kinu365kinan
Atika :
ስንጫወትበት ነው ያደግነው አዳማ ላይ በሽ ነበር በተለይ ነጩ አበባ
2026-08-27 08:46:13
24
mekuanintfufa
mekuanintfufa♐️ :
አረ አትዊሹ እኔ በልጅነቴ አበባውን አደፊኛ ነፍቼ አፈነዳ ነበረ
2026-08-28 01:59:22
7
yonishaaa
Yoni United :
ere mar alew nekye tebchewalew maryamn 😁 turunba eyaln nftt
2026-08-27 23:38:00
14
betitesema1
beti $$😍 :
እር ስጫወትበት ነው ያደኩት እደፊኞ እየነፍው እደውም ውሀማ ነገር ነው ውሀውን ስለሚጥም እውጠው ነበር ውይ ዶክ ተው ሌላ ነገር ስራ
2026-08-27 20:29:54
16
ebi.worku.love
Giftii ❤️ :
የድድብናዬ ምክናቱም አሁን ነው የጋባኝ ጌታን እየተጫውትንብት ነው ያደግንው የሆነ ጣፍጭ አለው አናት አላማሞተም ታምር ነው 🤣
2026-08-27 10:13:57
16
To see more videos from user @kenbon3_g, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About