@vtoria584:

Uber rj
Uber rj
Open In TikTok:
Region: BR
Thursday 27 August 2026 07:53:20 GMT
5045
562
17
14

Music

Download

Comments

thomasshelby0952
Tommy Shelby :
Mas videos de ella porfavor
2026-09-03 17:23:23
0
ramn.valdez1621
Ramón Valdez :
Que nena más hermosa 😍😍😍😘😘😘
2026-08-28 22:38:45
0
mariajose1217
victor :
bebesita linda😘🥰😍
2026-08-29 06:40:49
0
m.amor.x100pre
mí amor x100pre :
hermosa niña
2026-08-28 14:44:00
0
ismaelfelipe352
alemão Felipe :
que gata 😍😍
2026-08-28 02:37:56
0
mr.champions550
Denzel :
Es maravillosa 😍
2026-09-04 02:47:45
0
mig222hh
MiguelP.S. :
bellísima
2026-08-27 18:15:02
1
anyeloarhm
Anyelorhm :
hola
2026-08-27 20:13:59
0
escurian
javierjimene1983 :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-08-27 10:23:30
0
rodriiguess67
r :
😳😳😳😳😳😳
2026-08-27 14:52:19
0
jesus.cristo.meu.a
Jesus Cristo é meu advogado 🙌 :
2026-08-27 14:17:38
0
carlossilva8188
Carlos Silva :
que isso novinha!!
2026-08-29 04:42:24
0
mehdihashimi130
n101 :
💞💞💞💞💘💘🔥🔥💘💘💕💕💕💕
2026-08-30 13:14:32
1
jorgesoledad6
Jorge soledad :
😍😍😍😍
2026-08-28 02:49:32
0
m.amor.x100pre
mí amor x100pre :
❤️❤️❤️
2026-08-28 14:43:51
0
elbebe5434
elbebe :
😳😳😳
2026-08-28 15:50:29
0
mariajose1217
victor :
🥰😋😋😜😜🤪🤪😍😍
2026-08-29 06:35:37
0
To see more videos from user @vtoria584, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ካቲ ሁሉቆ ዋሻ፦ ከቶኪ-በዓ በዓል ደስታ እስከ ሀገራዊ የፍትሕ እና የዕርቅ ዕሴት *********************  በዛሬው ዕለት የዳውሮ ብሔርሰብ ዘመን መለወጫ የሆነውን ታላቁን ‘ቶኪ-በዓ’ በዓል ስናከብር፣ የአዲሱን ዓመት መምጣት በደስታ ከመቀበል ባለፈ የብሔረሰቡን ድንቅ ታሪካዊ፣ ባሕላዊ እና ተፈጥሯዊ ቅርሶች ማስታወስ እና ማበልጸግ ይገባናል። ከእነዚህ ታላላቅ ቅርሶች መካከል ዋነኛው እና የዳውሮ ሕዝብ ጥንታዊ የፍትሕ፣ የዕርቅ እና የይቅርታ ባሕል ማሳያ የሆነው ‘ካቲ ሁሉቆ’ ዋሻ ነው። ‘ካቲ ሁሉቆ’ ዋሻ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል፣ በዳውሮ ዞን ሎማ ቦሣ ወረዳ ሎማ ሻምቢ ቀበሌ ይገኛል። ከወረዳው ዋና ከተማ በስተ ደቡብ ምዕራብ 25 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ይህ ድንቅ ዋሻ፣ ከታችኛው መሬት 150 ሜትር ከፍታ እና 1 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው የተፈጥሮ አዳራሽ ነው። በአሁኑ ወቅት ዋሻው እና በዙሪያው ያለው 3 ሄክታር መሬት ወሰን ተክብረውለት አስፈላጊው ጥበቃ እንክብካቤ እየተደረገለት ይገኛል። ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ነገሥታት ማኅበራዊ፣ አስተዳደራዊ እና የሞራል ግድፈት የፈጸሙ ግለሰቦችን ዳኝነት የሚሰጡበት እና ምሕረት የሚያደርጉበት ዋነኛ ስፍራ እንደነበር የታሪክ አዋቂዎች ያስረዳሉ። የስፍራው የፍትሕ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓትም እጅግ ጥልቅ የሥነ-ልቦና እና የባሕል ዕሴትን ያዘለ ነው። በዚህም አጥፊዎች ምሕረት ለመጠየቅ በመግቢያው በር በኩል ገብተው ከንጉሡ ዳኝነት እና ይቅርታ ይቀበላሉ።  ከይቅርታ በኋላ በመውጫው በር በኩል ወጥተው በቤተሰቦቻቸው ታጅበው ወደ ወንዝ በመውረድ ይታጠባሉ። ይህም የነበረውን ጥፋት እና በደል አጥቦ በመጣል ከአዲሱ ዓመት የቶኪ-በዓ መንፈስ ጋር የሚሄድ አዲስ የማኅበራዊ ሕይወት ምዕራፍ መጀመርን ያበስራል። ዋሻው ከፍትሕ አዳራሽነቱ በተጨማሪ፣ በጦርነት ወቅት ሕዝብ እና ሀገርን ለመከላከል እንደ ስትራቴጂያዊ ምሽግ በመሆን አገልግሏል። ዛሬ የምናከብረው የቶኪ-በዓ በዓል የሰላም፣ የዕርቅ እና የአዲስ ተስፋ ማብሰሪያ እንደመሆኑ መጠን፣ የ‘ካቲ ሁሉቆ’ ዋሻ ዕሴት ለሀገራችን የሚሰጠው ትምህርትም እጅግ የጎላ ነው።  ከሀገራዊ የዕርቅ እና የሽግግር ፍትሕ መሠረት የካቲ ሁሉቆ ባሕላዊ የፍትሕ ሥርዓት ሰዎችን ከመቅጣት ይልቅ በማረም፣ ይቅርታ በመስጠት እና ወደ ማኅበረሰቡ በመመለስ ላይ ያተኮረ ነው። ይህም በአሁኑ ወቅት ሀገራችን ለምትገነባው ዘላቂ ሰላም እና የዕርቅ ሥርዓት ትልቅ ሀገራዊ ዕሴት እና ልምድ ይሆናል።  ይህ ድንቅ ቅርስ እንደ ሌሎች የሀገራችን መስህቦች በስፋት ለምቶ ለጉብኝት ክፍት እንዲሆን ከአካባቢው ኅብረተሰቡ ጋር በመሆን የተለያዩ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።  የቶኪ-በዓ በዓል በካቲ ሁሉቆ ዋሻ የይቅርታ እና የመንጻት ዕሴት ተጎናጽፎ፣ ለዳውሮ ሕዝብ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን የሰላም፣ የፍትሕ እና የብልጽግና ዘመን እንዲሆን እንመኛለን።  መልካም የቶኪ-በዓ በዓል! በአድማሱ አራጋው  #Ethiopia #EBC #Dawro #KatiHuluko

About