@abbay_tv: 🔥 የቁርጥ ቀኑ ደረሰ ፤ ዛሬ ወይም መቼም 🔥 ሁሉም ነገር ዛሬ ይወሰናል ! ይህን ታላቅ ፍልሚያ አንድም አጋጣሚ ሳያመልጦት ከቤትዎ ሆነው በዓባይ ቲቪ ቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ! ሪሞቶች ሁሉ ወደ ዓባይ ቲቪ ይዞራሉ ! 📅 ዛሬ ምሽት 🕕 ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ 📺 በዓባይ ቲቪ (ቀጥታ ስርጭት) የታሪክ ሰሪዎቹን የመጨረሻ ፍጥጫ በዓይንዎ ይመልከቱ! ዓባይ ቲቪ - የኢትዮጵያ ምርጥ! #abbay_tv #ETFC #adwafightnight #mma #boxing #muaythai #live #fight

Abbay TV ዓባይ ቲቪ
Abbay TV ዓባይ ቲቪ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 27 August 2026 12:00:00 GMT
192585
12841
84
219

Music

Download

Comments

sirak1515
sirak :
ሰአቱ ደርሷል ግን በአባይ ቲቪ የለም
2026-08-27 15:01:25
35
behaylumaamoo
Behaylu Maamoo :
rbaj,m,w,l,nm,s,am,
2026-08-27 18:15:30
0
sofiseyoum
sofi :
Ebay TV yimechachu
2026-08-27 17:58:00
0
lasrt6
The last :
Be you tube live ale?
2026-08-27 12:01:57
3
yabsi25
Merobi D :
ልንገራቹ ብዬ ነው ኢየሱስ ያፀድቃል።እኔ አፅድቆኛል።🔥🔥🔥
2026-08-27 15:39:08
10
misikir.hoyo
hoyo :
be DSTV stream yederegal?
2026-08-27 12:06:36
2
azariymaniya
Anonymous :
የትነው ያለው ኢሄ ልጅ😅😅😅
2026-08-27 15:31:54
4
oumie.hayatie
oumie hayatie@ :
አላሁ አክበር
2026-08-27 20:53:22
2
_m.e.s4
jack :
esu metagn yelewum slih 💪
2026-08-27 21:15:11
0
user3437197309
ANWAR&Nur @ com. :
1
2026-08-27 20:57:33
0
mesudtalegin40
wegeret tube :
allahuakber
2026-08-27 21:00:44
0
sameramhamad695
sameramhamad695 :
አረ የለም አባይ ቲቢ ላይ
2026-08-27 15:08:09
1
mohammed.edrise0
Mohammed አኖ :
ለምን ትበጠረቃላችሁ የለም
2026-08-27 15:22:24
1
anwe725
SIንዋR :
አረ ፕሮግራሙ ተቋርጧል
2026-08-27 21:04:12
0
user51634285027543
አብሪሽ የጌታቸው ልጅ :
rebik jegna
2026-08-27 20:57:15
0
qwertyiopasdfghh
llllll :
be youtube yitelalefal
2026-08-27 13:01:11
1
admiralsee2
ሠሜራ ነኝ ወሎየዋ :
በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ስልካቸው 09_70_62_28_48 በኢሞም በዋሳፕም  ደውላችሁ  አማክሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏🙏🙏
2026-08-27 17:35:24
0
ermo.com7
Ermo :
የዛሬው ድብድብ መታሰብያ መሆኑ ነው።
2026-08-27 16:56:42
0
teddychelsea6
teddy chelsea :
belstigena nw yedeferate belstigena yewdeme
2026-08-27 17:35:33
0
degifshewarega5
Degif shewarega :
ፕሮግራሙ ተቋረጠ
2026-08-27 21:08:35
0
ake_082
tallest in Ethiopia 100% :
yes i
2026-08-27 17:38:14
0
user6371181461877
[email protected] :
ዋውውውው
2026-08-27 17:31:56
0
hafiz.abazid2
Hafiz Abazid :
2026-08-27 13:09:57
0
To see more videos from user @abbay_tv, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About