@gezahegnteresa1:

Awnta Bersisa
Awnta Bersisa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 27 August 2026 09:46:49 GMT
118189
12303
196
2136

Music

Download

Comments

zolaman888
Zola Ab :
ere please its ai ...ayichewalew
2026-08-27 14:42:26
0
abel_abuna7
Abel Abuna :
የሚያሳፍሩ ናቸው ጉቦ እየጠየቀ እግዚአብሔር ቦታውን ቢሰጥህ ይላል Ai እንዲህ ያለ ተንኮል አቀላጥፎ እንዲናገር ከነዚሁ ሰዎች የስድሰት ወር ስልጠና ያስፈልገዋል
2026-08-27 12:15:30
188
marsi83
mersi Hagose :
ዘንድሮ Ai ተፈርዶበታል
2026-08-27 11:35:50
54
.t55039
እማ T 🦋❤ :
ጴንጤነት በቃኝ🥺
2026-08-27 10:35:27
143
davekhc1
Revelation :
AI እኛ አናውቅም😁
2026-08-27 10:10:52
102
justpersonalopinion
Just Personal Opinion :
this is what i fear most about AI. beyond the fake news denying of real evidence as AI will be more dangerous.
2026-08-27 10:46:42
33
emukaya77
Marti :
:ai having an accent🤭
2026-08-27 17:06:56
0
getuwolloyew
የኃይለልዑል አባት :
Ai ቋንቋውን በትክክል አይገልፅም በተለይ ሳድስ ፊደላት ላይ
2026-08-27 11:31:12
58
abile21love
Abile🌹🌹🌹🌹🌹🌹 :
ጴጤነት በቃኝ እምትሉ ላይክ
2026-08-27 12:28:37
15
asef.nak
asef nak :
We don't need this council at all
2026-08-27 11:47:08
2
user8167369218749
selam :
እንደው አዎንታ በፈጠረክ እስቲ ስለፅዳት ሰራተኞች ለመንግስት ጠይቅልን መንግስት አንተን በጣም ይሰማካል ለሊት ወተን እስከ 5:30 ተቀመጡ ደግማቹ አፅዱ እንባላለን በሌላ በኩል ሁለት ሶስት ሰራ ሰሩና እራሳችሁን ቀይሩ ይባላል አንዴት እንስራ ከሰአትም እንዲ እየወጣን መንግስት የሚያቅ እራሱ አይመስለንም
2026-08-27 13:40:36
14
fullname820
✍️🙏✍️ :
አንተን ፎሎዉ ማያረግ ሌባ ነዉ❤️❤️
2026-08-27 09:51:30
72
bubu.gutu
BuBu.Gutu :
thanks Awenta...its clear
2026-08-27 11:11:16
0
heran192
Afomia :
አንድ እግራቸዉ ፖሎቲካ አንድ እግራቸዉ ወንጌል
2026-08-27 11:00:24
28
selomon
user9843264558743 :
best Awotnta program
2026-08-27 11:52:38
0
james_2_17
james :
ai አናውቅም እንዴ 🤣
2026-08-27 10:08:22
18
misstrssit
misstrssit :
ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ነገሩ🤭🤭🤭
2026-08-27 10:48:12
10
tilahun350
tilahun :
AI ሲጠየቅ እኮ እኔ አይደለሁም ብሎአል
2026-08-27 15:48:18
5
agegnehu167
Agegnehu Legese :
እንዲሁ አይመቹኝ ነበር! ካውንስል የሚባለው ነገር!!!
2026-08-27 11:00:26
6
aburjula
Medfu መድፉ! :
አንተ ልጅ ጀግንነትህ አሳምኖኛል።👌👌👌 እነኛ የመአከላዊ ኢትዮጵያ በጤና በጀት IPhone የገዙትን ሰዎች አሳሰርካቸውም ከስራም አስባረርካቸው።እውነትም ተፅኖ ፈጣሪ ነህ።💪💪💪
2026-08-27 11:53:45
10
user8873599282872
የጠበኩት ጌታ ድንገት ይመጣል :
አወንታ እውነት ነው በAI የተሰራ ድምፅ ቃላት አወጣጣቸው ይለያል ግን በጣም ያዘንኩት እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠኝ ይላል እግዚአብሔር ከሀጢያት ጋር አይተባበርም የበዛ ትዕግስቱ ግን እንደሌለ ያስቆጥረዋል እሱ በዙፈፋኑ አለ ይፈርዳል
2026-08-27 10:07:56
19
habte.2140
habte 21 :
እኔ ገና በ 5 ሰከንድ ነው ai የምለየው😁😁😁😁
2026-08-27 10:23:56
5
hiphop..o0
PRO_√lacK :
it's AI satsh eziga
2026-08-27 11:15:01
0
dddggh.yyyuuua5
መመመመመመመ :
ግን Ai ቢሆንስ እንዴት ይለያል ? Ai ካልሆነ ፖሊስ ደግሞ በቁጥጥር ሥር አውሎ ማጣራት አለበት የጌታን ስም ካሰደበ ዝም ሊባል አይገባም
2026-08-27 12:05:21
2
To see more videos from user @gezahegnteresa1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About