@tesfareview: #tesfareview

TESFA REVIEW
TESFA REVIEW
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 27 August 2026 10:08:22 GMT
74934
9054
199
217

Music

Download

Comments

navalee3
Navalee :
ፍትህ ለወለጋ አማራ✊
2026-08-27 10:15:40
54
user5801407271003
user5801407271003 :
keftogn nbr salsbew asakgn😁😁😁
2026-08-27 15:08:57
0
yemaryam076
Alex ye ema 1921 :
ስጋው ቀርቶ ሰላም ባገኘን
2026-08-27 10:13:41
40
vamos2019
ab€₩ :
day 7 gabzeg
2026-08-27 12:01:00
0
selam6yt5hv
🦅𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜 𝙣𝙨𝙧 🦅 :
ሐሙስ ማለት እግዘብሔር በዕለተ ሀሙስ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ ቀድሶ አቁርቦአቸዋል
2026-08-27 10:18:36
34
yabsi25
Merobi D :
ልንገራቹ ብዬ ነው ኢየሱስ ያፀድቃል።እኔ አፅድቆኛል።🔥🔥🔥
2026-08-27 10:11:28
16
bezalikehumanperfum12
bezi likehuman :
ተስፍ በማርያም እህቴን ጋብዝልኝ አዲስ አበባ አከባቢ ፀበል ቦታ ናት 10 አመቷ ነው ስጋ አምሮኛል ሁሌም ጋብዢኝ እያለችኝ ነው እኔ ደሞ መጋበዝ አልችልም
2026-08-27 12:51:50
2
hiwot50
Hiwot Mesfin Solomon ♍ :
አንዴ ወዶ ገብቶ መውጫ የጠፍው ወንድማችንን ይሄን ምግብ ዛሬ ጋብዘው🤲 ለነፍስ ይሆንካል
2026-08-27 10:14:53
8
negash406
Negash 🇨🇬ሽዋ💞ጠቅላይ💪ግዛት :
ቅዱስ ብቻ አይበቃውም ንጉስ ነው
2026-08-27 10:12:12
3
aschgmail.com1
✈️ Aschalew flightሙድ :
ጥሩ ምግብ ነው የሠንበሩ ነገር ግን 😂😂
2026-08-27 10:52:07
0
meron_demeke
Meron Demeke :
ኡኡኡ ሲያምር በስመአብ😋😋
2026-08-27 10:21:53
1
haymi...24
@Haymi .....27♠️ :
ከልጀ ጋ ጋብዘኝ 🥰🥰🥰
2026-08-28 12:10:56
0
zinash.beriehun
zinash beriehun :
ተስፍ እኔ ስጋ ሳይሆን ለልጆቸ ደብተር ያስፈልጋቸዋል
2026-08-27 13:17:46
1
zedo16
Zedo16 :
ተስፋ መቼ ነው ምጋብዝክ
2026-08-27 10:10:58
0
geta.hoy.tolo.na
ኤፊ የ መባ :
ሳይክ ሆዴን ይቆርጠኛል ጋብዘኝና ይተወኛል ተስዬ 👌👌👌
2026-08-28 06:20:28
0
babbdkgunners
babi Bd k gunners ✍️✍️ :
✌️✌️✌️
2026-08-27 10:17:40
1
93143ggnrgrhae
T.G :
አረ🤣🤣🤣🤣
2026-08-28 14:26:03
0
kbret93
ታማኙ ሌባ :
ምን ዋጋ አለዉ ተመልካች ነኝ😁😁😁
2026-08-27 10:12:49
1
nohi.fikadu1
@@@Nohi Fikadu :
ለእኔ እርኩስ ሆነብኝ እስኪ ጋብዝኝ
2026-08-27 10:35:49
2
surageze0874
SURAFEL GIZACHEW :
ወንድም ተስፋ ከተር አስመጣልኝ እባክ ቅርፃ ቅርፅ ስእል አድኖ ነው የምሰራው ከቻልክ አግዘኝ
2026-08-27 18:53:43
0
abenezer7738
Abenezer Getu :
ዎጋውን ንገረን
2026-08-29 09:02:14
0
yodiyodit91gmail
[email protected] :
ኧረ ወንድሜ ጋብዘኝ ከምሬ ነው ብዙ ጊዜ ኮሜት አድርጌአለው እባክህ ወንድሜ አንዴ ብትጋብዘኝ ገንዘብ ስለሌለኝ እኮ ነው እየቀለድኩኝ አይደለም
2026-08-27 18:55:21
0
user5496125
bate,medaksa :
አረእርጉዝነኝጋብዘኝ
2026-08-28 16:59:06
0
To see more videos from user @tesfareview, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About