@ashe12ne: ከጎደኛ የሚመጡ ጥሩ ሀሳብ የሚመስሉ ነገር ግን ነገሮች ከረፈዱ በኋላ ከመፀፀት በራስ ሀሳብና ፍላጎት መፅናት አሪፍ ነው ሀቢብቲ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #foryou #video #viralvideo

Ashenafi TY
Ashenafi TY
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 27 August 2026 10:13:34 GMT
31735
1687
86
248

Music

Download

Comments

sosita488
🥀S&D❤ :
የደረሰበት ያቀዋል ጠንቀቅ ነው ተመስገን አሁን ላይ እህቴ ናት ጓደኛዬ❤🙏
2026-08-27 11:41:56
26
hiwig266
Hiwi💫 :
ካለፈ የገባኝ……
2026-08-27 19:58:58
11
nbcvgfg8
ጓል ራያ ራዩማ :
ከእናት ልጅ በላይ ጓደኛ የለም።
2026-08-27 21:01:43
7
eski862
Eski 🦋🦋🌼 :
obviously
2026-08-27 16:45:24
2
nabelia56
Nebu bint🧕😘🦋 :
ሳስተኛ ሰውማ በህይወት አላስገባም 🥰
2026-08-27 13:08:00
1
user575401718694
ማብዘአል አበዴን :
ለኔ ያለው የትም አይሄዲ የፈጣሪ ትዛዝ ከሆነ 🤗
2026-08-27 13:54:26
4
welansa14
ማርያም እናቴ አንቺ ጠብቅኝ🙏🙏🙏 :
ጓደኝም ፍቅርኛም የለኝም ተመስጌን 😂
2026-08-27 10:44:55
5
mesetawabrunu
ይሁን!!! :
ደርሶብኝያቃልአሁንተገብተዋል😂😁
2026-08-27 12:36:46
1
eyu3398
eyu yemaryam lj :
lk neh wedme
2026-08-27 11:45:48
1
haregendeshaw
ሐረገወይን እዳሻዉ :
hak new🥹
2026-08-27 13:05:24
1
hirut.habeshawit5
susu🌂 :
ትክክል ብሮ🥰🥰
2026-08-27 14:52:52
1
nanijovani
ሽቶ 💐 :
lenantem endezaw ✌️
2026-08-27 15:00:24
1
eskeezegoder_2
ⒺⓈⓚⒺⒺ 🦋 ፋሲላዊቷ 🦋🦅 :
እኔን ይመቸኝ እጅ ማንንም አልሠማ😏😏
2026-08-27 15:58:10
2
yeyejuwa
Elesabate🍫(የወልደያዋ⛪🧿🦅♾️💤 :
ችርስ በራሳችን ሙድ የምንራመደዉ ገደልም ቢሆን ራሴን ችየ ነው የምገባ 🥰
2026-08-27 12:44:01
1
berhanugirma112
baley2229 :
የኔ ግን የምር ከሱ ህይወት እንድወጣ በመግፋፋቷ በጣም ደስተኛ ነኝ የምር የኔ ውድ ጓድኛ እወድሻለው🫶🫶🫶🫶👌
2026-08-27 15:59:00
4
love.your.self8799
Fafi.🌴 :
እሺ
2026-08-27 11:23:06
1
user6287022222332
አልኸምዱሊላ :
እኔማ ሁሉ ነገሬ ሲስተሬ ናት አልኸምዱሊላህ
2026-08-27 15:08:30
2
ntavcd
zd :
❤️❤️❤️
2026-08-27 10:37:38
1
malet.malet7
Malet Malet :
ሶስተኛ ሰዉማ በህወቴ አላስገባም ሆይ🥰
2026-08-27 10:23:52
1
To see more videos from user @ashe12ne, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About