@seminesh1616: እኚህ አባት ገና 31አመታቸው ነው ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ሲያስተምሩ ምን አሉገና የ7አመት ልጅ ሆኜ ወንድሞቼና እናቴ አካለ ስንኩል ስለነበርኩ እላዬ ላይ እፀዳዳም ስለነበር እሱ ያለበት ክፍል እና ቦታ ይሸተናል ብለው አውጥተው ጣሉኝ😢ለ20አመት በኩክ የለሽ ገዳም ውስጥ ማርያም እናቴ ሆና እግዚአብሔር አባቴ ሆኖ አሳደጉኝ በበሽታዬ ምክንያት በመሬት ላይ እየተንፏቀቅኩ ስለምሄድ ለእጆቼ ነጠላ ጫማ እና ለመቀመጫዬ የመኪና ጎማ ተቀዶ በላዬ ላይ ተጠምጥሞ በእሱ ድጋፍ መሬት ላይ እንፏቀቅ ነበር በገዳሙ ውስጥ እራሳቸውን ከሀጥያት እና ከአለም ፍላጎታቸው በሙሉ ታድገው ፀንተው በድንግልና በእግዚአብሔር ቤት የእግዚአብሔር ቃል እየተማሩ አደጉ በዛውም የኦርቶዶክስ ስርአት እና ትምህርቶችን በአባቶች እጅ ተማሩ ቀጣዩን ታሪክ በቀጣይ ቪዲዮ ይጠብቁ
#እውነትም_ሰሚነሽ_መንፈሲዊየጉዞማህበር
Region: ET
Thursday 27 August 2026 10:53:59 GMT
Music
Download
Comments
k@li47 :
enate seminesh kidanemihiret legna letecheneknew fetina tidresilin
2026-09-13 17:12:32
0
@mark12 :
ከሳቸው አንደበት ሰምተናል ድንቅ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
2026-08-27 21:21:57
59
ፍርየ እደፍቃድህ አኑረኝ :
እኔ በአካለ
ል ሰምቻለሁ እናተ የኩኬለሽ ማሪያም ሁላችን ትፈወሰን
2026-08-27 18:27:50
26
የመድሃኒአለም ልጅ :
ተው ግን ታሪኩ እውነት ነው ግን...............ብዙ ነገር አለ የሰቀላችሁትን ያክል እዳታወርዱት እመቤቴ እና ልጇ ዝምታ መርጠዋል አንድ ቀን ግን.............
2026-08-28 17:58:44
3
Eshetu Getachaw :
አባቴ ባለፈው ዋሻ ገብተን እያለቀሱ ታርካቻው ስያወሩን በጣም ተሰማኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እና እግዚአብሔር ለአርዕያ ያስቀማጦ ሰው ኖት አባቴ እግዚአብሔር ራጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎት 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-28 03:10:56
13
Aweke 1221 :
ሎዛ &ነጋሽ ለምን ኢንተርቪው አያደርጓቸዉም
2026-08-28 08:18:41
4
Derartu :
ክብለድንግል ማርያም እናቴ
2026-08-28 23:14:51
1
maryam :
አባታችንሁሉምመካራ፡አልፎ፡እግዚአብሄር፡የዚህ፡ህዝብየመጋው፡መጋቢ፡አረጎት
2026-08-27 20:45:55
2
እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም! :
በራሳቸው ድምፅ የሠመውት እኔ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-27 19:19:52
2
የማሪያም ልጅ :
እመብርሀን ምን ይሳነታል
2026-08-28 17:46:20
1
serk_21 :
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
2026-09-13 07:08:09
0
ያለምፍሬ ተገኘ :
የኔ አባት እመቤቴ እድሜ እና ጤና ትስጥዎት
እርስዎን የሰማች እመቤት እኔንም ትስማኝ
2026-08-27 19:16:39
1
kal :
ምንም ቃልየለኝም እግዚያብሄር ስረው ድንቅ ነው
2026-09-13 17:41:21
0
Tigist :
አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እመቤት የኔንም ልመና ስሚኝ እናቴ በድጋሚ ለደጂሽ አብቂኝ 🙏🙏🙏🙏
2026-08-27 15:50:43
2
Haymanot :
እዉነት እኔ ሲናገሩ በአካል ነበርኩኝ አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን መካሪያችን
2026-08-31 14:59:26
1
@Marta 12 :
በረከቶ ይደርብን
2026-09-11 15:45:22
0
userteklu12345 :
ፈጣሪካለ
2026-09-11 08:21:52
0
ኪዳነምህረት እናቴ :
የኔ አባት 🥹❤️
2026-08-27 13:14:00
0
Fasik@12 :
በረከትዎ ይደርብን
2026-09-10 09:36:52
0
ታሪክ ተቀየረ :
እድሜና ጤና ትስጣቸዉ ሰሚነሽ እናቴ
2026-09-10 04:59:34
0
user1766508168826 :
egzabhr yeah kefu Kane alefw lameskernat enkan. abkawte samensh kedanamhert keber mesgana yegbash 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
2026-09-10 20:09:58
0
Tesfakiros :
metadele eko new
2026-09-14 15:52:12
0
senayit :
ከሳቸው አደበት ሰምተናል🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-11 06:07:21
0
abeba :
አው
2026-09-11 05:33:01
0
ሙሉነሽ :
የሠው ልጅ ፈተናው በዙ ነው ኪዳንምህርት አንች አስቢን🙏🙏🙏🙏
2026-08-27 17:59:09
0
To see more videos from user @seminesh1616, please go to the Tikwm
homepage.