@juhar769:

ህይወትግን ሙድሽከባድነው🤔ደሜነው ወረኢሉ💪
ህይወትግን ሙድሽከባድነው🤔ደሜነው ወረኢሉ💪
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 27 August 2026 12:11:05 GMT
55314
1334
246
506

Music

Download

Comments

sewa1234566789min
alula🥀 :
እንደኔ እስከመቸረሻዉ ያነበበ 🥰
2026-08-27 13:29:33
161
mom..16..21
"𝐡𝐞𝐦𝐞𝐧''👩‍🎓✞︎💎 :
አረ የሚባል ነገር የለም ገንዘብ ከትዳር በደንብ ነዉ የሚበልጠዉ😳ገንዘብ ካልበለጠ ለምን አብቃቅተን በሀገራችን እንኑር አይልም መጀመሪያ ወይ ሂጂ ወይ ልሂድ ከማለት😏
2026-08-27 14:09:07
41
user27273330790987
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው :
ተመክሮ ተነከሮ መልሶ እዛው ስሆንስ ምን ያድረግታል ከምር እህታችን ምርጥ ምክር ነዉ ግን አንድ ሰው ስትምከሪው ስትገስፀው አማራጭ የለለሽ መስሎ ይታያቻዋል አንዳንዴ ቆራጥ ልብም ያስፈልጋል ወንድ ልጅ ኃላፊነት ካልወሰደ በጣም ያስጠላል ሁሌም እኔ ነኝ አውቂ ስትል ከሱም የምጠበቅ ሳታገኝ ስትቀሪ ወደ ውሳኔ ትገባያለሽ ስለዚህ ቤተሰብ አንዳንዴ ሓቅ አላቸው ነገ ወንድ ልጅ ገንዘብሽ በልቶ ስታለቅስ ማየት አይፈልጉም እና ብሆንም አማዛዝነህ ሁሉም በማይጎዳ መንገድ መሄድ በተለይ በስደት ያልሸው እህቴ ራስሽን ብቻ ውደጅ አክብር ነገ ፈላግሽ ብዙ ነዉ ደህና ከሆንሽ የመዳም ቅመም እወዳችሃለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-27 19:40:42
18
mailet114
ማሂ ጎንደሪዋ 👑ወዲሜን አደራ🤲❤ :
ያለሁበት ሁኔታ አይዲሌ ግራ ገባኝ እኮ😭😭😭😭😭😭
2026-08-29 18:35:26
4
a......0990
🌸🅚🧕💫 :
ባለ ኮሜንቷ ውለታሽ አለብን🙌ከክፉ ይጠብቅሽ/ህ
2026-08-27 13:11:41
28
wacaneyyy279
wacaneyyy :
መቸኮል ዋጋ ያስከፍላል እፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭 የደረሰበት ነዉ የማቀዉ
2026-08-27 13:50:30
9
fozifozia945gmail.com
لا تخزن :
ያለንበት ሁኔታ እኔብቻ ነኝ ግን በዚህ ፈተናዉስጥ ያለሁት😭😭
2026-08-27 14:10:33
14
user6869765573382
ኑሪልኝ እናቴ :
ኧረ እኔ ም መላስጡኝ እና እሱ እንዋደዳለን ግን ደግሞ ሀይማኖታችን አንድ አየለም እሱ ክርስቲያን እኔ ደግሞ ሙስሊም ነኝ ግን ደግሞ በጣም አፍቅርዋለሁ ምን ማዲርግ እንዳለብኝ አላቅም እሱ ደግሞ በልጂ ይሁን አለ እንደዛ ሲለኝ እሺ አልኩት እሺ ስለው ስለማፍቅርው ነው ግን ይህን ነገር ማዲርግ አልችልም ግን ደግሞ ከምንም በላይ አፍቅርዋለሁ ኧረ ምክር ያስፍልገኛል ምከሩኝ
2026-08-27 18:10:28
0
hanamariyamdejen
hana :
መጨረሻችን ምን ይሆን
2026-08-27 13:37:37
4
ddhh4721
H ነኝ ብቸኛዋ ህልሞን ናፋቂዋ🍎🍎🍎🍎 :
ያጠፈዉን ብቆጣ ለወንድሙ ተናገረ ወንድሙ ብሎክ አርጋት አለ አረገኝ ከዛ ይቅርታ አለ ለወደፊትስ ምን ዋሥትና አለኝ ምከሩኝ እስኪ🥰🥰
2026-08-27 13:16:35
1
.sil.mom
Nura🦋 :
ችርስ ባልም ፍቅረኛም ብርም ላሌላን😂😂😂
2026-08-28 12:28:59
5
yt33527
lij A ❤️ የናቷ💋🥀 :
እፍፍፍፍፍ የኔ ሂወት ይመስላል😥😥😥
2026-08-27 13:01:28
5
wedime.hiwete
❥M𝄞ወዲሜ𝄢አተ ካለህ𝄞እኔም አለሁ𝄢𝄞 :
🥺🥺🥺🥺🥺ጨርሶያነበበዉ ትክክለኛ የኛየሰደተኞች ታሪክ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-06 13:45:12
1
warda.ysibawa
ዚነት.ሠይድ :
በጣምትልቅ ምክርነው. ጀዛኩሙሏህ ኸይር
2026-08-29 07:31:13
1
henahbh6
S¶ያባቷ¶ልጂ☪️🦅 :
ተመስጨ ያነበብኩት ያሰላም ልክናት ወላሂ🥺🥺
2026-08-27 18:43:40
2
yshkfdthjjjigvj
T.🐝🐝🦋 ህልመኛዋ :
ባልም የለኝ ለራሴ እና ለናቴ አለቀ😳
2026-08-27 14:02:44
7
foaed59
( ስሬሡ).Foaed❤️☑️✅✅ :
ጉድ😳
2026-08-27 19:45:03
0
emumiftah11
ለአጭር ሂወት ረጅም ጉዞ :
እፉፉፉፉ እኔ ያለሁበት ሁኔታ😥😥😥😥
2026-08-27 23:39:37
0
hayu2613
hayu🦋🦋🦋🦋 :
ትክክል አሁን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነዉ ወላሂ ግራ ገብቶኛል ግን ምን እደማረግ ብቻ አላዉቅም😥😥😥
2026-08-27 13:14:20
0
user9246612711680
Mekiya 12 :
ሲጀመር ካገባችሁ አትንጡ አለቀ ከመጣችሁ በነፃነት ለማንም ሳትሉ እራሳችሁን ለውጡ ሁሉም ሲኖርሽነው እሚያከብሩ የደረሰብኝነው ብልጥ ሁኑ ካጠፍሁ ይቅርታ
2026-08-28 15:42:42
3
woyensetmule
woyensetmule :
ተመስገንበራሴአካዉንትባልየለኝምተመስገን
2026-08-27 20:47:10
1
true.love.never.en91
True love never end A :
በለኮሜንቷን ሰለደንቅ አለልፍም ትክክክል ነው አሁን የለንበት ሁኔተኘው
2026-08-28 06:41:47
3
janqb8
ኢማን የቦርናዋ :
ለነሱ ብለን ቤተሰብ ትተን የተከዳንስ ምንም ቢሆን ማን እደቤተሰብ በተለይ በዝህ ዘመንገዘባቺሁን ያዙ ቤተሰብም በልኩ እርዱ ያላቺሁን አተሰጡ
2026-08-27 19:59:22
3
user550394000
🧕አደበኛዋ🧕የሶብረኛዉ እህት🧕💫🕋 :
ኡፉ እንደዚህ ህይወት ያላችሁ እስኪ ኑቶሎ እንመካከር 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔 እኔስ ሰባብሮኛል ገንዘብ አጥቸ ባል ጠላኝ ብር ባገኝ ፍቅሩ ግን ሊመጣ አልቻለም ሰባብሮኛል 😢😢😢😢😢
2026-08-27 20:19:52
0
user9544958184093
dfhsyheg :
መልሠሺ ፖሠትሺዉ
2026-08-27 13:21:51
4
To see more videos from user @juhar769, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About