@sami.criticism70: ዝምታችን!! #viral #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #ብልጽግና

Sami criticism
Sami criticism
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 27 August 2026 12:20:43 GMT
40029
7558
225
2597

Music

Download

Comments

yaaddis6
yaaddis6 :
ኢትዮጰያ እየመከረች ነው ይሉናል 😏
2026-08-27 14:39:36
108
solbest2
ሶል የቡርትዬ ልጅ :
እረ መንግስት ትልቅ ስራላይ ነው ኢትዮጽያ እንድትመክር እየሰራ ነው
2026-08-27 17:37:43
6
habtom316
yechalal :
ከሰውም በታች ወረድን ምን ማለት ነው አሁን
2026-08-27 12:55:50
90
birukmikael
BirukMikael :
የሞራል ልዕልና ያለው ሰው እና መሪ የለም 😏
2026-08-27 12:32:59
124
tamsol14
TamSol :
ጠግበን መች ሆነ ደንቁረን እንጂ
2026-08-27 18:12:11
53
redufootball1
Redu football news ⚪️🔴 :
ጥሩ ነገር አንስተሃል ወንድሜ የሚገርመው ነገር ደግሞ አግተው ገንዘብ የሚጠይቁበት መንገድ ነው እየደወሉ ሞልቶልሃል ስንት ጎደለህ እያሉ የሚደራደሩበት ሁኔታ ነው የሚኖሩበት ቦታ እና የሚያግቱበት ቦታ እየታወቀ እነሱን አጥቅቶ መነገዱን ነጻ ከማድረግ ይልቅ አሽከርካሪዎች ጋር የመንቀሳቀሻ ሰአት ገደብ ማድረግ ምን ይሉታል እውነት ከመንግስት በላይ ሆነው ነው ትላላችሁ ወይስ ካለመፈለግ ነው ትላላችሁ
2026-08-27 13:53:37
10
.kasahun.nguse
Kasahun nguse :
ዝም ብየ ሳስበው ግርም ይለኛል ሁላችንንም "ደንዝዘናል ያሳዝናል ፌል ካረግን ቆየን
2026-08-27 13:27:25
25
pubg23261
🅣🅞🅜💬🔇 :
77 ትዝ አለኝ
2026-08-27 14:10:12
2
devget15
Dawit getaneh :
ጥላቻችን ምን ያክል እንደከፋ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም💔
2026-08-27 17:29:14
9
user7734771146150
ሽልማት :
የድንቁርናችን ልክ ገደብ አጣ
2026-08-28 09:03:21
2
user4548730832172
ጃኖ ወሎ ራያ :
ኢትዮጵያ እየመከረች ነው ይሉናል እንጅ ያሳዝናል ፈጣሪ ይፍረድ
2026-08-28 04:51:08
6
mame.dag
Mame Dag :
እግዚኦ ይቅር በለን!!!!
2026-08-27 13:48:05
2
goblind7
Adu Daily :
2026-08-28 04:54:16
3
ienzo_31
enzo :
ነገራችን እማይሆን ነው እንጃ አወዳደቃችን መጥፎ ነው።
2026-08-27 21:17:57
5
tizazuwujira
ሠው ሆይ ብርቱ ሁን :
የወጣት የልጅ አስተዋይ ልጅ ነህ ትልቅ እድሜ ይስጥህ
2026-08-27 18:53:18
2
hanatakkele1
paramera :
ጉድ የጉድ ሃገር ግን ንገሩኝ ይሻሻላል ያልፋል ግን🥺🥺🥺🥺
2026-08-27 14:27:32
3
user3397579362990
ሁለት ወፎች :
አሁን የምንኖረው አባቶቻችን ያወረሱን ሰብአዊነትና መቻቻልን ይዘን እንጂ መንግስትማ ካሜራ ማን ሆኗል እያየ ባላየ ዝም ካለ ቆይቷል
2026-08-28 10:25:14
2
dja2abela
𝔻𝕛 𝔸² :
እኔ ልንገርህ የምርም criticism ስለሆንክ ነው ፎሎው ያደረግሁ። ታዋቂ የሚባሉትን ሁሉ ፎሎ አላደርግም ። አዋቂዎችን ብቻ ነው የማደርገው። አትስነፍ✌ እኬራለው አንተን ፎሎ በማድረጌ
2026-08-27 17:58:17
7
fekadumekonen
amazing life :
ምን ታሪክ ትዝ አለኝ መሰለህ ሰራተኞቹ በአሰሪያቸው ( በፋብሪካው ባለቤት ተናደው ) ፋብሪካውን ማታ በሞቅታ በስካር አቃጠሉት አሉ ( አሉ ነው ) ከዛ ጠዋት ማቃጠላቸውን ረስተውት ተጠራርተው ስራ እንሂድ !!!! እና እንደዚህ አይነት መከራ ነው የገጠመን ከቅርብ አመታት ጀምሮ
2026-08-29 21:19:37
3
abuye.88
ኑሮ እና ብልሀቱ :
እኔ ይሄን ቪዲዮ አይቸዋለሁ ስንቱ በተራበበት አገር እሺ የእርዳታ ድርጅቶች ምን ይሉናል እህል አቃጥሉ ልመና አዝኛለሁ😭😭😭
2026-08-27 14:54:50
6
abiyhaileyesus923
Geminian Abiy :
I love what you do. but please don't say " tegabezulign" for such shameful things. " tewegezulign " bitil yibelit yigelitsewal.
2026-08-27 19:18:48
1
rutii.y
rutii.y :
ፈጣሪ ሆይ በነዚህ ሀጢያት ንፅሁን ሠው አትጭጣ ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለን
2026-08-27 12:39:14
2
mame27177
Mame®27 :
እውነት ነው መንግስት በወንበሩ ዙሪያ ብቻ ነው እየሰራ ያለው !!
2026-08-27 14:34:42
1
user8770135681798
ፍቃድህ ይሁን :
ኧረ እንደው ፈጣሪ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩትን ሁላችንንም ለምን አጨርሰንም
2026-08-28 08:32:03
1
To see more videos from user @sami.criticism70, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About