@tinamikael12: ማን ያውቃል ከምን ልንተርፍ እንደሆነ #badspirits #evilspirit

Łɛö 🫪
Łɛö 🫪
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 27 August 2026 12:58:20 GMT
140550
10878
273
2165

Music

Download

Comments

tigiyeyemariyamlij
እናቴ21❤አባቴ23❤ :
አልፈራም ጠባቄየ አለ እኔ ብተኛ እሱ አይተኛም 24 ሰዓት ከኔ ጋር ነው❤❤
2026-08-27 19:59:31
507
mebratsinger
መባ :
ማርያምን ብዙ ጌዜ 9ሰአት የሚቀሰቅሰኝ🥺
2026-08-27 15:03:32
201
shekorena12
elu የኪድዬ 16🌸 :
serg laye honesh kayeshs 😳
2026-09-01 12:33:08
1
16sonofthunder
faris@miracile :
ተነስተሽ ፀልይ መልአክም በለሊት ለፀሎት ይቀሰቅስሻል ነገሮችን ወደመጥፎ ነገር አትተርጉሙ
2026-08-27 21:19:06
136
tsehay9490
Tsehay :
የሚጠብቀኝ አይተኛም የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም🙏
2026-08-28 12:53:12
64
mirakil12.21
𝓵𝓲𝓫𝓪𝓷𝓸𝓼😤😤😤😤 :
ጠባቂየ አች ታቂያለሽ አደራሽን አማላጂቱ ሆይ
2026-09-01 06:21:51
7
tgtg5943
tgtg🥰 :
መንፍስ ቅድስ ሲጎበኝ ነው በ6 እና በ9 ሰአት የእግዚአብሔር መልአክ ለፆሎት መነሳት ነው የታደለ ሰውነው በዛን ሳአት መጠቀም ነው
2026-08-28 13:53:30
31
gennersforever444
ከነዓን መድፈኛውCR7👑444 :
እሺ ሳልተኛ 10 ሰአት ከሆነስ🤔
2026-08-29 01:09:31
14
daveefrata663
Devil👺👺👺 :
የእንቅልፍ መዛባት ነው🙏
2026-08-27 19:31:15
27
godada123
♡የቃሊሟ♡21♡ :
ለሊት 6-9 ሰአት መንቃት ጥሩ ነው የፀሎት ሰአት ስለሆነ በንፁህ ልቦና ስንፀልይ በረከትም የምናገኝበት ስለሆነ ፈጣሪ የሆነ ነገር ሊሰጠን ሊያስተምረን ሊምረን ሲፈልግ በዚህ መልኩ በስአቱ ያነቃናል እንጂ መጥፎ አይደለም🥰🙏
2026-08-28 08:58:05
44
babi85459
Babi :
እሺ ወይዘሮ ቃልቻ
2026-08-27 19:03:38
6
pawlos53
Papi :
ማርያምን 6ሰሀት ላይ የባንኜ ነዉ ያየዉት 😳😳😳
2026-08-29 01:58:55
5
anchinalusweet
Anchinalu 🌸💦 :
እዉነት ነው እኔ ቀጥታ በህልም ነው የሚነገረኝ ማርያምን እያንዳንዱ መረጃ ነው የሚነገረኝ በህልሜ ሁሌም ሰዎቹም ይነገረኛል የማቃቸው ሰዎች ናቸው ማንም ሰው እንዳታምኑ አስመሳይ ናቸው 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-27 16:00:58
20
jedidiyah26
The chosen Queen♓ :
አሁን ያየሁሽ እንኳን ከለሊቱ 6:00 ነው
2026-08-27 21:04:47
8
hiwot5584
Hiwot :
አይደለም ፍተና ሊመጣነው ፀልይ ነው 9 ሰዓት መንቃት እኔ ስለደራሰብኛነው
2026-08-27 18:42:34
12
desu2004
🅓𝕖𝕤𝕦#33 :
ሰላም በይው
2026-08-30 19:30:37
1
soli86114
soli :
yemitebkegn amlak alegn maryam kelja gar ttebkegnalech🤩
2026-08-28 16:43:46
0
abu.tu87
abu Tu :
እኔ ላለመታፈስ ስሮጥ ነበረ
2026-08-29 07:52:43
1
eleniboo2
Booboo6💜 :
Thank you !!!
2026-08-28 21:04:32
1
eyobking1212
ቀ መ ር ተ ኛ ው :
ሚካኤል የት ሄዶ መልሺሊኝ 🙏🙏
2026-08-30 20:10:08
1
tiesa122
𝑡𝑖𝑛𝑒𝑠𝑎 12 :
እኔ ከጅብጋ ሰልፊ ስነሳ ነው ማድረው ምድ ነው በማረያም ንገሪኝ
2026-08-28 17:17:08
2
de.657
Ą.Ķ 47 :
ተዉ ግን ጥቁር ነገር ለመጥፎ ነገር አትጠቀሙት
2026-08-28 13:05:59
3
yonilove112
yoni :
እኔ አቡነ ዘበሰማያት ፅልይ በሰላም ተኝት
2026-08-30 18:35:17
1
amu12161
Amani :
6 ሰዓት ሁሌ
2026-08-27 23:05:36
1
70751686wondemagegn
sheaye yarada lej :
በምን አወቅሽ
2026-08-28 20:42:31
1
To see more videos from user @tinamikael12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About