@thefloralpsalms: birthday bouquet 💐 #swflflorist #fortmyersflorist #thefloralpsalms #ramodeflores #fortmyers

239 Florist 💐
239 Florist 💐
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 27 August 2026 14:57:35 GMT
231
15
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @thefloralpsalms, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰው የሚከበረው...የትም ቦታ ስለተገኘ አይደለም። ክብሩን በሚጠብቅበት ቦታ ሲገገኝ ነው። ውድ ድንጋይ በአቧራ ውስጥ ቢጣል...ዋጋው አይቀንስም፤ ነገር ግን የሚያውቀው ሰው እስኪያገኘው ድረስ ተሸፍኖ ይቆያል። ሰውም እንዲሁ ነው። ዋጋችሁን በማያውቁ ሰዎች መካከል ብትቆዩ...ራሳችሁን ዝቅ ማድረግ ትጀምራላችሁ። የምትሰጡት ፍቅር ይረክሳል። የምትናገሩት ቃል ዋጋ ያጣል። የምታደርጉት መልካም ነገር እንደ ግዴታ ይቆጠራል። እናም... ለማይገባቸው ሰዎች እየተሞከራችሁ ከመኖር የሚያከብሯችሁን ቦታ መምረጥ ይሻላል። ሁልጊዜ አስታውሱ። አበባ በረሃ ላይ ብትበቅል...ውበቷን የሚያይላት ሰው አይኖርም። በአትክልት ስፍራ ግን...ውበቷም ይታያል፣ መዓዛዋም ይደነቃል። እናንተም... የምትከበሩበትን ቦታ ፈልጉ። የምትወደዱበትን ማኅበር ምረጡ። የምትሰሙበትን ውይይት ፈልጉ። የምትበሩበትን ሰማይ ለዩ። ምክንያቱም... ክብር የማይጠበቅበት ቦታ መቆየት ትህትና አይደለም፤ ራስን ማሳነስ ነው። ክብር ያለው ሰው የሚኖረው ክብር ባለበት ቦታ ነው።     ይህ የእኔ እይታ ነው ✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About