@bizawit23: #✨ የዕድሜዬ ዕጣፋንታ በሰዎች እጅ ላይ የተቀመጠ ቢሆን ኖሮ የሰጠውሽን እድል በአግባቡ አልተጠቀምሽም ተጨማሪ እድል አልሰጥሽም ከዚህ በላይ አልታገስሽም ብሎ ስንት አይነት ማስጠንቂያና እርምጃ በተወሰደብኝ ነበር ። ደግነቱ የዕድሜዬ ዕጣ ፋንታ ያለው በአንተ በቸሩ አባት እጅ ነው ❤ ጌታ ሆይ የሰጠኋትን ትላንት በአግባቡ አልተጠቀመችም ብለህ ሳትጨክን አዲስ ዘመንን ሰለጨመርክልኝ አመሰግንሃለሁ በምትሰጠኝ ዘመን ሁሉ አንተን መፍራትና ማመስገንን እንደ  ቃልህ መኖርንም አብረህ አድለኝ። ልጅ እያለው ትልቅ መሆንን ማደግን አጥብቄ እንፈልጋትና እንመኛት ነበር። ሳድግ ሁሉም ነገር የሚኖረኝና ሁሉንም ማድረግ የምንችል ስለሚመስለኝ ነው መሰል አሁን ላይ በዕድሜ ከማደግ በላይ አጥብቄ የምፈልገው በአእምሮ ማደግን ነው ። ወጣትነት እሳት የቀላቀለ ነፋስ ነው ለመቋቋም በአእምሮ ማደግን ይፈልጋል/ይሻል ።    ✨ አንተን ማመስገንና ሰዎችን መውደድ የዘመኔ ማጣፈጫ ጣዕም አድርግልኝ። 🙏   🤍

☦️የህይወቴ ምዕራፍ እመቤቴ❤️‍🩹🦋
☦️የህይወቴ ምዕራፍ እመቤቴ❤️‍🩹🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 27 August 2026 17:29:35 GMT
4155
545
9
25

Music

Download

Comments

pk.khan92
Tena@💝💝 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-29 20:13:28
0
1212tsou
@Titi Gal chahmay :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲
2026-08-31 01:36:08
0
user4531010768529
Kidesit :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-29 05:38:36
0
user4531010768529
Kidesit :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-29 05:38:29
0
llovemom394
@Alem Love2127 :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-28 16:48:09
0
fanayemekuriya13579
Fanaye :
🥰🥰🥰
2026-08-28 05:38:51
0
user9417063267538
123456 :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-27 18:41:42
0
user329369361370
ላንድ ህይወት ሺ ፈተና :
🥰🥰🥰
2026-08-27 17:57:06
0
abayo5825
abayo5825 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-07 12:54:39
0
To see more videos from user @bizawit23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About