@a73510367: #متابعه_مردوده #متابعه_ولايك_واكسبلور_فضلا_ليس_امر #بـاسم_الكربـلائي

احزاטּ ڪࢪبلاء
احزاטּ ڪࢪبلاء
Open In TikTok:
Region: IQ
Thursday 27 August 2026 18:04:50 GMT
1373
83
3
6

Music

Download

Comments

nooralzahraa016
نور الزهراء :
@
2026-08-30 14:26:40
0
ya_df
يوسف ابن الكوت 🦅🇮🇶 :
♥️♥️♥️
2026-08-27 18:17:25
1
usernq6alquoiq
ابو شنب 🥰 :
🥰🥰🥰
2026-08-31 11:28:34
0
To see more videos from user @a73510367, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ድንገት ጭር ያለ ቦታ ሳለሁ ብዙ ምልክት ሳያሳይ ወይ እኔ ሳላስተውለው  አላቅም ብቻ ዶፍ ዝናቡን ለቀቀው ። የቱም ቦታ የታየኝ  መጠለያ አልነበረም ። በቅርቡ ወለም ያለኝ እግሬ መሮጥ ስላላስቻለኝ በተቻለኝ መጠን ለመራመድ ሞከርኩ   በቲሸርት መሆኔን ፣ መራመድ አለመቻሌን ከምንም ሳይቆጥር ዝናቡ  ያለርህራዬ ቀጠቀጠኝ  አለቀስኩ ......። ደብሮኝ ነበራ!!! አጥንትን የሚፍቅ ድብርት ውስጥ ነበርኳ ፣ ማንም ሊያድነኝ ከማይችል ዱካክ ውስጥ ነበርኳ በችግር ውስጥ ማለፍ ፣ በችግር ማደግ የሚያስተምረው ችግር ሲመጣ አለመቸገርን አይደለም  ችግሩ  እንደሚያልፍ  መረዳትን እንጂ ! የጠዋት ፀሃይ ውስጥ ተስፋ ማየት እያቆምኩ ነበር ፣ የምሰማው ነገር ሁሉ አልጥም ስላለኝ ማንንም ላለመስማት ከብቻዬ ጋ ብቻ ለመሆን እየታገልኩ ነበር ... በዚህ ሁኔታዬ ዝናቡ ሲቀጠቅጠኝ ሆድ ባሰኝ ፤ አለም ላይ ሁሉም ሊያጠቃኝ የተዘጋጀሁ የመስዋዕት በግ የሆንኩ መሰለኝ ። ዝናቡ እያባራ መጣ ፣ እምባዬም እየደረቀ ሄደ  ከዛ ዶፍ ዝናብ በኋላ መጠለያ ከማጣት በኋላ ሁኔታዬን ሳያገናዝብ ከቀጠቀጠኝ በኋላ  ከአለ'ማንም  አይዞህ ባይ  ከተደበደብኩኝ በኋላ  ዝናቡ ቀጥ አለ!!! በማያሳምን ፍጥነት ፀሃይ ወጣች ።  የፀሀይ አወጣጧ የተደበደበው ልብሴን እንደሚያደርቀው ፣ የበረደው አካሌን እንደሚያሞቀው ተስፋ ሰጠኝ ። ከዶፎ ዝናብ ቀጥሎ የወጣችው ፀሃይ ሳያት የሆነ ሚስጥር እንደነገረቺኝ አይነት ፈገግ አልኩ ። ፀሃዬ ❤            Adhanom Mitiku ✍🏽 . . #onthisday #ConSantanderConecto #InMyBubbleWithBaseus #fypシ #viral #street #photography #streetphotography #ethiopian #cinematography #aesthetic #fy #explorepage✨ #videoviral #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #cinematic #piassa #ፒያሳ #zekisaviola

About