@belk.best:

Belk Best[ሙሉሸዋ]
Belk Best[ሙሉሸዋ]
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 August 2026 04:12:03 GMT
58924
4463
179
199

Music

Download

Comments

user728106285060593
user728106285060593 :
gobez lj agershn bemastwawoksh des blognal 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
2026-08-28 19:39:33
0
mikaelnewabate12
abrshi :
emnet melk binorew shewaye new yene jegnochi💪💪💪
2026-08-29 18:15:51
0
user5166327121143
እሰማለሁ♥️👉🏾አልፈርድም :
ሀገር እያለኝ እደለሌን ወይኔ ያልፍ ይሆን ግን
2026-08-28 14:19:20
5
wagderes.w
የሸዋልጅ :
በጣምያምራልየትመስመርነው
2026-08-28 05:09:31
1
yitagesushimeles
Yitagesu Shimeles :
እዚህ አገር መሄድ እፈልጋለሁ እንዴት ነው እሚያምረው🤔 ወይ ተፈጥሮ🤔 ከአ.አ እዚህ ለመድረስ ስንት ቀን ይፈጃል ?
2026-08-28 18:07:43
1
endaykef
endykef_34 :
የኢትዮጵያ እኔ ያዬሁን ያዬ
2026-08-29 16:59:38
1
amharafanoamele
ሀገር በጀግኖቿ ትድናለች :
እረ የት ነው ይሄ ቦታ በጣም ያምራል መስቀለኛ ነው
2026-08-28 17:39:18
1
asge.ll
Asge Ll :
ሰሜን፣ሸዎ፣ወረዳውን፣ንገሩኝ
2026-08-28 15:45:05
0
tesfaye.asefa24
weyne Belachew :
አርሰ እና ጠነበላ መሰለኝ
2026-08-29 14:28:15
1
user1573571322117
እናቴ❤❤❤ ኑሪልኝ ❤❤ሂወቴ :
አይይይ የማቀው መሰለኝ ጥሪልኝ እህቴ
2026-08-28 19:03:36
0
demoleshewa
ደሜ ኢትዮጵያዊ :
ከዚህ አገር ሴት ካለ መጋባት እፈልጋለሁ hi በሉኝ አገራቺሁ እዚህ የሆነ
2026-08-28 19:54:28
2
terarawamhar57
mulugeta ሙሉጌታ ተራራው :
ሸዋ ውስጥ ከጅሁር ከተማ አልፎይመስለኛል
2026-08-29 00:35:49
1
endalkgirma7
Endalk.G :
ማቀው መሰለኝ ጅሩ የትአካባቢ ነው ሰው ኢትዮጲያ እየኖረ አገሩን ይናፍቃል
2026-08-29 06:59:08
1
sancho20249
s🌹❤a💖n💔cho❤🌹💞💔የጅሩ :
የኛገር ልጅ ነሽ😁
2026-08-28 16:57:34
0
gule.gule08
ቡዝነህ :
የትአገርነው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-28 17:14:34
1
19bisrat1
ብስራት :
የት ሐገር ነው በጣም ያምራል
2026-08-28 16:21:52
0
mentof.yrga
የጅሩው ብለሽ ነይ ልቀበልሽ :
እይ ላሟሻ አቦ ተራራው ላይ እይ ሀገራችን ትዝአለኝ
2026-08-28 06:05:23
1
user9326698446013
@ራስታው ፈኒ :
የት ነው ንገሪኝ ቆንጅ
2026-08-28 16:40:16
0
berara80
B የጃኔክሱ :
የትነው የማዉቀዉ ይመስለኛል ባልሳሳት
2026-08-28 16:47:27
0
danel_789899
ዳንኤል122721 :
ሀገሬ
2026-08-29 19:17:34
0
user.amu.kal
user @amu kal :
አቤት የተፈጥሮ ገፅታ ሲምር የት ነው አስጎብኙን
2026-08-29 19:33:32
0
menge226
menge :
ወረሂመኖ ተንታ ሚካኤል ይባላል ማዶ የሚታየው ደግሞ ደላንታ ይባላል አመሰግናለሁ በአካል መሄድ ባልችል በፎቶ ተደስቻለሁ ሙዚቃው በጣም ያሸብራል!!!
2026-08-29 22:46:03
0
user5542501984929
marke :
W🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2026-08-29 19:33:11
0
ambe409020
መደድ ለይቀር ጭሱ ገደለን :
አውይ ተፈጥሮ ሲያምር
2026-08-29 19:35:44
0
To see more videos from user @belk.best, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About