@maledafoam: አዲሱን ዓመት በሚሊዮኖች ይጀምሩ! በአዲስ ዓመት እስከ ሁለት ሚሊዮን ብር ያሸንፉ! @ባርኮት @Adonaymada @yuti_nass #restforwhatmatters #ማለዳፎም #tiktok የማለዳ ፎም የቪዲዮ ቻሌንጅ በታላቅ የሽልማት መጠን ተመልሷል የመወዳደሪያ መስፈርቶች 1. ፈጠራ የተሞላበት በተሳታፊው የሚሰራ ኦሪጅናል ቪዲዮ መሆን ያለበት ሲሆን ማለዳ ፎምን በቪዲዮው ላይ በጉልህ ማሳየት ይኖርበታል 2. ቪዲዮውን #Restforwhatmatters እና #ማለዳፎም ሃሽታጎች በመጠቀም መልቀቅ ይኖርበታል 3. የማለዳ ፎም ይፋዊ የTikTok አካውንት Follow እና Tag ማድረግ 4. ቪድዮ የማህበረሰብ ዕሴቶች የጠበቀ እና ከባህልና ሃይማኖት የሚጋጩ እንዲሁም አልኮልና አደንዛዥ ዕፆችን ያካተቱ ይዘቶች በፍጹም አይፈቀዱም 5. Fake Views፣ Bots ወይም የተገዙ Engagement መጠቀም ከውድድር ውጪ ያደርጋል እንዲሁም አሸናፊ የሚለየው በ 40% በዕይታ መጠን (Views) እና 60% በቪዲዮው የፈጠራ ይዘት (creativity) ሲሆን ከ 60 ፐርሰንቱ ከ40% እና ከዚያ በላይ ያገኙ ተወዳዳሪዎች ብቻ ደረጃ ውስጥ የሚገቡ ይሆናል 60 ፐርሰንቱ በውስጡ 4 መስፈርቶችን ያካትታል 20% የብራንድ/ምርት አጠቃቀም ማለዳ ፎምን በተፈጥሮ እና በግልጽ ማካተት፤ከተወሰነው የChallenge መልዕክት ጋር ማጣጣም 20% አዲስነት እና ልዩነት አዲስ፣ ልዩ እና ከዚህ ቀደም ያልተሰራ ሀሳብ 10% አዝናኝነትና ተሳትፎ ተመልካችን መሳብ እና ለተሳትፎ ማነሳሳት 10% የቪዲዮ ጥራት ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ Editing እና አቀራረብ ሽልማቱም 1ኛ ለወጣ 2,000,000 (ሁለት ሚሊዮን ብር) 2ኛ ለወጣ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን ብር) 3ኛ ለወጣ 500,000 (አምስት መቶ ሺ ብር) ውድድሩ ከጷጉሜ 1 ቀን 2018 እስከ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ይቆያል ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው መልካም ዕድል! ማለዳ ፎም የሚገባዎት ምቾት!
Maleda Foam
Region: ET
Friday 28 August 2026 07:57:26 GMT
Music
Download
Comments
BMT :
ፍራሽዎ አሪፋ ሲሆን ቀንዎ ብሩህ ይሆናል ልክ እንደነዚህ ሰዎች ስለዚህ እርሶም ቀዳሚ ምርጫዎ ማለዳ ፎምን ያድርጉ ምክንያቱም ደስታ የሳቃችን ምንጭ ነው አንዳይሸወዱ ✌️✌️✌️
2026-08-28 23:55:01
2
MAS 💃 :
eshi yerazemal woys
2026-10-05 11:48:53
0
🎀𝕖𝕞𝕦𝕥𝕚🖤🤩 :
ያለሁት ከሀገር ውጭ ነው እንደሚለው ደሞ መስፈርቶቹ ላይ ማለዳ ፎምን ጎልቶ መታየት አለበት ልሞክረው ወይስ 🥺
2026-09-03 21:31:04
1
እንዴት ይሰራል? 🔍 :
በ aivideo መስራት አይቻልም በአሪፍ ሁኔታ
2026-08-31 03:51:49
1
Demoz :
2026-09-08 11:54:55
0
Titi unique💡⚡️ :
Ke Ethiopia wech mesatef yechalal
2026-08-28 17:40:25
0
kaki😘(ቃቂ)00 :
ቀኑ መቼ ነው
2026-09-02 11:00:30
1
Belete Bezabeh :
we are beautiful together with .........
2026-08-28 19:32:04
0
ሰሚራ የአባቶ :
ለኔ
2026-09-10 15:36:01
0
Abedrman nuri :
Ok🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-29 11:18:55
0
Cussen Qafar💰💰 :
ጤናማ እንቅልፍ ለቀናችን ብሩህነት ወሳኝ ነው።ፍራሽዎ አሪፍ ሲሆን ቀንዎ ብሩህ ይሆናል ልክ እንደነዚህ ሰዎች ህይወትዎ በሳቅ ይሞላል ምክንያቱም ደስታ የሳቃችን ምንጭ ነው እንዳይሸወዱ..ሁሌም ቀዳሚ ምርጫዎ ማለዳ ፎምን ያድርጉ 💤🔥 🏆 የብራንዱ ማለዳፎም ማለዳ Maleda Foam ማለዳ 🚀 እንቅልፍ ጤና ደስታ ፍራሽ ኮምፎርት🎯💯🎉
2026-09-02 15:03:41
0
〖ĐÁRK〗 :
edit sru new mtlut ?
2026-08-31 16:43:08
0
Tihitina T :
Tebabrachhu singer gzulgn 🧵
2026-08-31 19:51:52
0
firework :
መልካም እድል ለሁላችን🥰🥰
2026-09-01 09:02:17
0
fozi :
ኑሮኝ በሞከርኩት
2026-09-03 07:55:18
0
Bmw :
Bonded Matterss 180×190+24
ዋጋው እና ወደ ጎንደር መላኪያ ስንት ነው ?
2026-08-31 16:42:25
0
iseral baba :
የኔ ማለዳ ፎም
2026-08-28 09:45:01
0
banche 💋d❤💋 :
ምን አለበት ብድርሰኝ 🥰
2026-08-28 17:07:04
0
Mesh :
ማለዳ ፎምዬዬዬዬዬዬዬዬ
2026-08-28 16:43:44
0
my level yu mama❣️❣️❣️❣️ :
21
2026-08-28 18:32:54
0
iseral baba :
አረ ሽልማቱ
2026-10-05 14:01:59
0
muse 🌹🌹🌹 :
ማለዳችን እንድያምር ለሽ በማለዳ ፎም
2026-09-03 08:51:09
0
Jemu Ka :
From now on, starting in 2019 E.C., I’m going to start participating in challenges. I currently have 18.2K followers, but I’m confident that by participating in this challenge, I’ll become the winner. And I know you guys won’t let me down. ❤️🔥
Let’s do this! 💪🏆
2026-08-28 18:24:24
1
ለሁሉም ግዜ አለው :
በማለዳ ፎም እረፍት አገኘሁ ቀኔንም ብሩህ ሆነልኝ ! ማለዳ ፎም ይገባዎታል።
2026-08-29 13:30:03
1
To see more videos from user @maledafoam, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.