@datsungreview: Sáp Crows ngon đấy ae ơi #datsung #phongbvb #crows #sapvuottoccrows

Đạt Sừng Review
Đạt Sừng Review
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 28 August 2026 08:14:05 GMT
1532
23
1
0

Music

Download

Comments

fan_hau
Fan Hậu 💇🏻‍♂️ :
Ok
2026-08-30 15:35:33
0
To see more videos from user @datsungreview, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✍️ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል10 ድንቅ ማዳኖችና ተአምራት በአንድነት እናውድስ፦ ​🕊️✅ 1. አፎምያን ከሰይጣን ክፋት ያዳነ... ቅዱስ ሚካኤል!                         👉ድርሳነ ሚካኤል ዘሰኔ   ​✅ 2. ዳንኤልን ከአናብስት አፍ ያዳነ... ቅዱስ ሚካኤል!                           👉 (ዳንኤል 6፥22) ​✅ 3. ሦስቱን ሕፃናት ከሚነድደው እቶን እሳት ያዳነ... ቅዱስ ሚካኤል!                  👉    (ዳንኤል 3፥25) ​✅ 4. ባሕራንን ከሞት ደብዳቤና ከባለጸጋው ሴራ ያዳነ... ቅዱስ ሚካኤል !          ​✅ 5. ዱራታኦስንና ባለቤቱን ቴዎብስታን ከእርዛትና ከረሃብ ያዳነ... ቅዱስ ሚካኤል!                 ድርሳነ ሚካኤል  ​✅ 6. ሕዝበ እስራኤልን ከፈርዖን ሰራዊትና ከቀይ ባሕር ማዕበል ያዳነ... ቅዱስ ሚካኤል!               👉   (ዘጸአት 14፥19) ​✅ 7. ንጉሥ ሕዝቅያስንና ኢየሩሳሌምን ከአሦር ንጉሥ ከሰናክሬም ያዳነ... ቅዱስ ሚካኤል!                 👉   (2ኛ ነገሥት 19፥35) ​✅ 8. ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስን ከሄሮድስ ሰንሰለትና ከወኅኒ ቤት ያዳነ... ቅዱስ ሚካኤል!                  👉   (ሐዋርያት 12፥7) ​✅ 9. ጻድቁ ሎጥንና ቤተሰቡን ከሰዶምና ገሞራ እሳት ያዳነ... ቅዱስ ሚካኤል!                👉     (ዘፍጥረት 19፥15) ​✅ 10. መላእክትንና ሰማያዊውን ዓለም ከሳጥናኤል ክህደት ያዳነ... ቅዱስ ሚካኤል!                  👉    (ራዕይ 12፥7) ​እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨⛈️ ​የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት፣ በረከትና ጥበቃ ከሁላችንም ጋር ይሁን! ፫ 🤲🕯️💒 #አሜን🤲🙏

About