@felegegion5: አዲስ አበባ ወደ ነባሩ ስሟ ፊንፊኔ መቀየር አለበት:: እነ ፒያሳም ቢርቢራ ጎሮ ይቀየር

felegegion5
felegegion5
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 August 2026 08:52:52 GMT
57404
1206
148
132

Music

Download

Comments

tom.geb8
Tom Geb :
TIME TO GO TO CHURCH
2026-08-28 13:09:06
0
user6046997548034
selina6046997548034 :
Waw u growing up now
2026-08-28 10:45:05
0
misgenayirga
Hieverybody :
some people never change +
2026-08-28 10:42:28
3
user5336123161468
wudnehdebebe :
የእርስዋ ነባር ስም ማን ነበር ????
2026-08-28 09:02:16
20
alemayehu.assefa69
Alemayehu Assefa :
ለማንኛዉም ፍንፍኔ የኦሮሚኛ ስም ነዉ?
2026-08-28 10:24:47
10
hafize43o
Hafiz Gutama 🩸🌳 :
ፊንፊኔ 💪
2026-08-28 17:39:43
4
emishayeemi
Emishaye :
ጋሼ ግን ይሄን ልብ ይዘው ነው ፈጣሪ ፊት የሚቀርቡት ሁሉም እኮ የፈጣሪ ነው እንኳነስ ንብረት መሬት ቀርቶ እርሶም የእግዚአብሔር ኖት ስንት አመት ለመኖር ነው ሚንገበገቡት ግን
2026-08-28 11:24:37
9
alexfikru505
Jiggissa koye :
እያንዳዷ ነገር መቀየር አለበት!
2026-08-28 09:28:26
7
chef.er.yirga.tilahune
Chef Engineer Yirga Tilahun :
eshi Mr Denz
2026-08-28 10:56:44
2
apostlphilip
Apostle Philip :
አቶ ቀጀላ ያነሱት አሳብ መጥፎ ነው ማለት ትክክል አይደለም። ስለ ፊንፊኔ ግን የፍል ውኃ ስም እንጂ የከተማ ስም እንዳልሆነ ቢያሰምሩ የበለጠ ያግባባል ብዬ አስባለሁ።
2026-08-28 12:59:52
7
judiwollo
judi Wollo :
አሁንም እዚህ ጋር ነን
2026-08-28 08:55:54
8
user5426749783543
user5426749783543 :
exactly 💯💯💯 Ephrem 💕
2026-08-28 12:12:26
1
user6116743561134
belew :
ፊንፊኔ በኦሮመኛ ምን ማለት ነው
2026-08-28 16:27:39
1
user748510579
The Psychology Network-Ψ :
Thank you very much,Mr Kajela!
2026-08-28 10:38:22
1
kiflemelaku
Kifle o- :
የቸገረን እኮ እኔ ራሱ ኢብሳ ፈይሳ ተብዬ ልታስኖሩኝ አትችሉም ሰዎች ናችሁ ለማለት is difficult
2026-08-28 17:34:18
3
tilayegizaw
Life in Africa :
አአ ስም ነበራት ሚኒሊክ ከመሰሮቶት በፊት?
2026-08-28 11:12:57
4
danielabebe1165
Danny Ze Quasmeda :
የህዝቡን ስም ቀይሩ
2026-08-28 10:06:27
4
lezewm
World :
ስሟ በረራ ነበር
2026-08-28 09:58:08
2
astawsalu
"LTG" (long time ago). :
እንግዲህ እንዳማረው ይቅራል ይህ ሰዉዬ ሁሉንም ያኔ የሚለዉ ፤ አዲስ አበባ የኔም የሁላችንም ናት'። አለበለዚያ ታዲያ ስንቱ ጀግና ድንበር ላይ አጥንቱን የከሰከሰላት፣ ደሙን ያፈሰሰላት የአገሩን ዋና ከተማዋንና የመንግሥት መቀመጫዋን 'ያነተ አይደለችም' ካልከው፣ አያቶቹ በደም እና በእንባ ያቆሟትን ከተማ ካጣ እና ባዕድ ከተደረገበት፣ የኢትዮጵያውያን የጋራ አገርና የክብራቸው መግለጫ ታዲያ የቱ ጋር ነው? ስንቱ ጀግና ሕይወቱን የገበረው የአንድ ማንነት፣ የባህል እና የቋንቋ የበላይነትን ለማስጠበቅ ይመስላቸዋል? የአዲስ አበባ ጉዳይ ተራ ነገር አይደለም ፤ አገሪቱን አንድ አድርጋ የያዘች፣ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ልዩና ውብ ከተማ ናት። ለመሆኑ ስንቱ ጀግና 'አገሬ' ብሎ ወጥቶ የቀረው አዲስ አበባን ለአንድ ብሔር ብቻ አሳልፎ ለመስጠት ነበር? የአድዋ ዘመቻ የተደረገው የባዕድ ወራሪን አሸንፎ በዋና ከተማው አዲስ አበባ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በክብር ለማወለብለልና ነፃነትን ለማወጅ አልነበረም? ሠራዊቱስ ዋና ከተማውን እየተቀማ ለምን ይዋጋል? ይህ 'የኔ ብቻ' ባይነት እና ወሰን የሌለው ዘረኝነት እስከ የት ድረስ ይጓዝ ይሆን? አምላክ ሆይ፣ አገራችንን ከነዚህ ዘረኞች ጠብቃት!"
2026-08-28 12:57:44
3
tilayegizaw
Life in Africa :
አረ ባክህ
2026-08-28 11:11:24
1
shime8898
@shime8898 :
የአካባቢ ሥም ከመቀየር የንሮ ውድነትን መየር የተሻለ ነው☺️☺️☺️☺️
2026-08-28 13:54:38
1
wendemaneheneayeh
Wendemaneh Eneayehu :
ምን ነው ጥቅሙ የቀደም ስም ተያዘ አልተያዘ ጥቅሙን ብቻ ያስረዳን
2026-08-28 13:44:15
1
tsigesh
tsigesh :
ሰው በሰላም መኖር አይፈልግም ማለት ነው
2026-08-28 14:38:28
1
weeson5099
fase :
የእኔ ስም ድሮ ማን ነበር
2026-08-28 14:40:26
1
me.z.ethiopia
Ethiopia First :
ቆይ ከስሙ ምን አላቸው ??? ስለዚህ እነ አዳማ፤ ቢሾፍቱ ፣ዝዋይ ወደ ነባር ስም ይቀየሩ?
2026-08-28 17:46:47
1
To see more videos from user @felegegion5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About