Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sokarrai:
sokarra111 тгк
Open In TikTok:
Region: US
Friday 28 August 2026 09:37:27 GMT
249
26
1
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.81MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.81MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
To see more videos from user @sokarrai, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Michael Olise Has To Be Stopped😱 #olise #football #Soccer #fyp #viral
Provit multivitamins Supplements #provit #multivitamin #protein #tiktokshop #tiktokmademebuyit
#galaubrutal
#اكسبلور #هاشتاق #متابعة #explore
🌿🌿👉 በቀጥታ ወደ ፁሁፌ ከመግባቴ በፊት 🤔 የእመቤታችን ማሪያም እናትና አባቱዋ ማለትም ፣ ሀና እና እያቄም ) ኢትዮጲያዊ ወይም ከሴም ነገድ እንደሆኑ የሚናገሩ ብዙ ጥንታዊ የብርሀና ሰነዶቻችን ቪያስረዱም እድሜ ጠገብ የታሪክ ፀሀፊያኖች ለማስረዳት ይሞክራሉ 🤔🌿 👉👉 አመኔታ በሰው ዘንድ እንደማያገኙ የተረዱት አባቶቻችንም በዚህ ጉዳይ የመናገር ሞራል የላቸውም ። እንጂ ታሪኩ ሌላ ነው 🌿🤔 👉 ተከተሉኝ .....ቪዲዮን ሴቭ በማድረግ ጀምሩ 🙌🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿👇 🌿👉 የተመረጠው ( የሴም ) ነገድ በዝችው በቅድስቲቱዋ ሀገር ኢትዮጲያ ላይ ቀረ ። የሴም ነገድ በእጅጉ እውቀትን የተላበሰ ሲሆን በእርሻ ፣ ብራና መዳመጥ ፣ ቀለም መቀየጥ ፣ ፊደላትን መቅረፅ ፣ የታካነ እና በተለይ የእፅዋቶችን በመደሀኒትነትና ለተየለያዩ ረቂቅ ጥበቦች ይጠቀም የነበረ አደገኛ ነገድ ነበር ። 🌿 👇🌿🌿 እንደምድር አሽዋ ድጋሚ የሰው ልጅ መባዛት ሲጀምር 🤯 በተለይ እንደ ንግድ መአከላት በየአለማቱ መቋቋም ሲጀምር ከዛሬዎቹ ( አውሮፖ ) ወዘተ ...ለአደንም ሆነ ሌላ ምድር ለመውረስ የሚመጡ ብዙ ሰዎች ነበሩ ። 🌿👇 👉 እኚህ ሰዎች ዘላን አዳኞች ሲሆኑ በቀይ በሀር ዳርቻ ሲመጡ በስነ ህንፃ በህክምና ፣ አልፎም በዛሬው አጠራር ቀበሌ ወረዳ እንደምንለው የተቡዋደኑ ህዝቦችን አይተው ። 🤯🤯🌿 🌿🌿👉 ምድራቸውን ለመያዝ ተዋጉዋቸው ። ነገር ግን ለምስክርነት የቀሩት ወደ ስፍራቸው ። ተመለሱ 🌿👉 በምስራቁ ቀንድም አደገኛ የሆነ ስልጣኔ እና ህዝብ እንዳለ ተናገሩ የሚደንቀው 🤔 ነገር ደግሞ የዛሬዋ እስራኤል እንደሚሉት ከሆነ የአለማችን የንግድ መአከል ተደርጋ ኢትዮጲያን ጨምሮ የወዳጅነት ደብዳቤ ለነገስታቶቻችን እየደረሰ ንግድ መለዋወጥ ተጀመረ .......አይዞዋቹ ተከተሉኝ 🌿👇 ///// 🌿👉 የአለም ህዝቦች ቅጠልና ቆዳ በሚለብሱበት ዘመን ኢትዮጲያዊያን ግን ( ሸማ ) ይጎናፀፋሉ ። 🌿 ከፍተኛ የሆነውን ስልጣኔያችንን ያዩ (አውሮፖዊንና ) እንደ ግሪክ ያሉ ጥንታዊያን ሰዎች የኢትዮጲያን ሰውና ነገስታቶቻችንን የ ( አማልክት ዘርና ልጆች ናቸው ። ብለው ያመልኩን ነበረ ። የዛሬን አያርገውና 🌿👉 ታዲያ ከማሪያም ቤተሰቦችጋ ምን አገናኘው እያላቹ ነው ? ? 🤔 🌿🌿👇 👉 በዚያን ዘመንም እስራኤል የአለማችን የንግድ መአከል ስለ ነበረች የእመቤታችን ቤተሰቦች ደግሞ በ ሀር ስራና በ ሽመና ጥበባቸው ። ለንግድ በደዛሬዋ እስራኤል ገቡ 🙌🙌 🌿👉 በዚያን ዘመን ከኢትዮጲያ ለንግድ ወዴትኛውም አለም የሚሄድ ሰው ትልቅ ስፍራና ቦታ ይሰጠው ስለነበር በዛሬዋ ( ናዝሬት ) ኢትዮጲያዊያን ብቻ የሚኖሩባት ቦታ ተደርጋ ቆይታ ነበር 🌿🌿👇 ////////// 🌿👉 ቤተሰቦቹዋም በዛው ለንግድ እንደገቡ ስለተመቻቸው ። በዛው መኖርን መረጡ 🤗🤗 🌿🌿👉 ለዚህ ነው ። ገብርኤል ሊያበስራት ሲመጣ ሀርና ክሩን ፣ ስታስማማ አገኛት የሚለው ቃል ቤተሰቦቹዋ የሸማኔ ጠበብት ስለሆናነው ። 🌿👉 የሚደንቀው ነገር እመቤታችን ኢትዮጲያዊ ስለሆነች ነበረ ..ከማንም ነብይና ትንቢት ተናጋሪ በፊት / እግዚያብሄር ለንጉሶቻችንና ለኢትዮጲያዊያን ሊቃኖች በዝች ሴት ምክንያት እንደሚወለድ ስለነገራቸው ነበረ ( እስራኤላዊያን ) እንኩዋ ሳያውቁ ኢትዮጲያዊያኖቹ ፣ ሰባአ ሰገል የእጅ መንሻ ይዘውላት የሄዱት ። 🌿🌿🌿🌿👇 🌿👇 ......... ስትሰደድም ብዙ ሰው ግብፅ ላይ የኖረች ይመስለዋል እንጂ ጣና ሀይቅ ላይ 7 አመት ከ 3 ወር ነበረ የኖረችው ። ለምን ቢሉ የእናትና አባቱዋ ሀገራቸው ስለሆነ ። 🌿🌿👇 🌿👉 በመጨረሻም ኢትዮጲያዊ ስለመሆኑ ሚስጥሩ ከላይ ያያቹት ፎቶ ሲሆን የተሳለው ከዛሬ 5000 አመታት በፊት ነበረ የሳሉትም የኢትኤል ነገዶች ናቸው ። ዘመኑ ተራቆ እንዲህ ከመሳሉ በፊት በየገዳማቱ ጊድግዳ ላይ ነበረ የተሳለው ። 🌿👇 ///////// 🌿👉 ፎቶን ስታዩት 🤗 የአያያዙዋ ሚስጥር ኢትዮጲያ የቤተሰቦቹዋ ሀገር እንደሆነና ግዛታችን እስኬት እንደነበር የሚያመለክት ነው ። 🌿👇 2. ከስር በኩል የሰው ፊትና ፤ አፍንጫ ፤ አፍ ፤ የሚመስል ምልክት ይታያል ✌️ የእርሱ ፍቺም 🤔? 🌿🌿 ኢትዮጲያ የአዳም ወይም የሰው ዘር መነሻ እንደሆነች የሚያመለክት ገነት ኢትዮጲያ ውስጥ እንዳለች የሚናገር ነው ። 🌿🌿👇 //////// 🌿🌿🌿🌿🌿👉 ብዙ ፍቺ አለው ለአሁኑ ይህን ካወቃቹ እና ጥያቄ የሚፈጥርባቹን ነገር በኮመንት ካስቀመጣቹ ይበቃል ። 🌿👉 በቀጣይ ...እንድንገናኝ ኮፕሊንክ ሼር ይቀጥላል......
#baggyjeans #baggy #กางเกงยีนส์ #OOTD #เสื้อผ้าแฟชั่น
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy