@kallll_1621: እመጓ ቆላ ሆይ… “አንቺ የተባረክሽ ምስጢራዊ ምድር ፤ሶርያዊው አባ አድሪል ቅዱሱን ቅርስና ቃል ኪዳን በሆዷ ይዛለች ብሎ የተቀኘልሽ አንቺ የቅርብ ሩቅ ማእከላዊ ምድር ስትሆኚ ጠረፍ የሆንሽ አንቺ የአደራ ማማ ስትሆኚ በተራሮች የተከለልሽ አዘቅት አንቺ መላእክት የሚረብቡብሽ ስትሆኚ ሰዎች ግን የናቁሽ አንቺ አለምን የሚያስቀና ግሩም ቃል ኪዳን ያለሽ ስትሆኚ ራስሽን ደብቀሽ ተራ ሆነሽ የኖርሽ መናኝ አንቺ ሁሉም ስለራሱ ሲያወራ ለዘመናት ዝም ያልሽ ልጉም ሙዳይ ቫቲካን ስታቅራራ፣ቆዽሮስ ስትጮህ፣እስክንድርያ ስታመሰጥር፣ኢየሩሳሌም በፀፀት ስትቃትት፣ለንደን ያለስጦታዋ ስትቦተልክ፣ፈረንሳይዋ ማርሴይ በምኞት ስትቃዥ ምንም የማይመስልሽ አርምሞን የመረጥሽ አሳቻ ታዛቢ የእቶችሽን የአክሱምን ፣የግሸንን፣የላሊበላን፣የጣና ቂርቆስን ያክል እንኳን ፊትሽ የማይፈታ የተቋጠርሽ ሸማ ዓለም ሁሉ ወደ እነርሱ ሲጎርፍ ቅናት የሌለብሽ ልዝብ ደርባባ…”🤍🤍 #እመጓ_ቅዱስ_ዑራኤል_ገዳም #አለማየሁዋሴእሸቴ @B Mamo💫

kallll_1621
kallll_1621
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 August 2026 11:32:52 GMT
13710
2050
32
78

Music

Download

Comments

tadesse.19
ታደሰ(ጃማ) የፋጅ ገብርኤል ልጅ) :
እመጓ የዛሬ ወር አዛያ ነበርኩ ዳግም ለደጁ ያብቃኝ
2026-08-29 03:48:35
10
userhanun7
𝑯𝒂𝒏𝒖𝒏 :
metsehafu lay endalew yhon gn 🤔
2026-08-28 19:20:34
1
myethio_1
T TRUTH :
abet ezih bota lemedres mengedu.gn betam des yilal 🥰
2026-08-29 07:36:57
2
merat614
Merat :
አካዉንቱ ያለችሁ🙏🙏🙏
2026-08-29 04:10:27
0
user4085081881725
አብርሃም :
እም ዉስተ አጓለ ሀቋላዊት ይሄሉ🥰
2026-08-29 10:57:15
1
nigusabay639
ffff :
መዝሙሩ ንገሪኝ የበገናውን እባክሽ
2026-08-30 05:50:01
0
tina.2968
Tina 2 :
የኔ አባት ሚስጥረኛዬ ጠባቂዬ
2026-08-29 04:48:33
1
user1983755748534
Selamawit Molla :
መላኩ ዑራኤል አባቴ🙏🙏🙏
2026-08-29 18:23:59
0
tigbirhan8
Haset Gift Delivery :
እመጓ ኡራኤል
2026-08-29 16:42:42
0
ww.2196
ww 21 :
ቅዱሱ ፅዋ ያለበት
2026-08-29 10:08:45
0
user0921275469
ዶልፊን ብረታ ብረት :
በማርያም ዉሰዱኝ
2026-08-29 18:28:10
0
forgiveness3196
Mele@23 :
guzo kale ngerugn please 🙏
2026-08-29 11:01:42
0
yge1919
y.m :
እመጋል ኡራኤል
2026-08-29 16:29:09
0
tigsetabera16
Tigset@16 :
ዑራኤል አባቴ
2026-08-28 18:49:33
1
mercydu21
Mercy :
selamko new besmam mechem aresawm
2026-08-28 19:18:30
1
zerihun521
Zerihun 😎😎😎 :
አንተ ቅዱስ ስፍራ ለደጅህ አብቃኝ 👏🏼👏🏼👏🏼
2026-08-29 09:17:23
0
cansuo2119
🤞🔵🔴⚫️⚪️ 🤞 :
@🤞🔵🔴⚫️⚪️🤞:ይህን video የምትቀርጭበት ቦታላይ ሁኜ ነግሬው ሰምቶኛል ቆብሮስ 🧡 መላኩ ቅዱስ ዑራኤል ❤🙏
2026-08-29 13:51:11
0
user5207207706280
ቃልኪዳን የማነ :
ምነው ለደጅክ ባበቃኝ
2026-08-29 14:58:03
0
kabi_zeraguel
kabi :
እመ እጓል🥰
2026-08-29 08:49:01
0
wubnehayana
wubneh Ayana :
መቼም ከአይና ልቡናዬ የማይጣፋ ቦታ በእውነት ዕፁብ ድንቅ
2026-08-29 02:16:10
1
besharpened
WHAT'S UP CHAMP 🏆 :
እስኪ እዚህ ድንቅ ስፍራ ድንቅ ነገር ያየ
2026-08-30 11:26:58
0
selam.aregahagne0
Selam Aregahagne :
እመጓ ኡራኤል 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-29 19:18:47
0
blak_king89
Blak king89 :
ሁል ጊዜ ሂዲ ሂድ የሚለኝ ቦታ😍😍😍😍
2026-08-29 06:52:42
0
deyd151
DEYD :
🥰🥰🥰
2026-08-28 19:37:59
1
betl4345
betl :
🥺😊🙏
2026-08-28 19:40:06
1
To see more videos from user @kallll_1621, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About