@ka_kalye: Box እንዴት እንደሚሰነዘር ማያቅ እኮ ነዉ አፋን ሚከፍተዉ እሸነፋለዉ እንዲል ነበር የጠበቃችዉት😁🤭 @TYSON 🇪🇹 ademamahew eko be 1 zur😂

ቃልኪዳናዊት🧚‍♀️
ቃልኪዳናዊት🧚‍♀️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 August 2026 13:08:03 GMT
176525
26492
270
122

Music

Download

Comments

lij.melkam.ayelig
LIJ MELKAM AYELIGN :
ሲጀመርኮ HE HAS TOP QUALITY ግን ጉራ አበዛ እንጅ EXCELLENT የሆነ ብቃት ነው ያለው።
2026-08-28 13:14:48
878
melatkuma
melatkuma :
ሲጀመር ታይሰን ነው ያሸነፈው
2026-08-28 17:33:27
119
manr708
AbelⓂ✌ :
ደጋፊው ነበርኩ ። ችሎታ እንዳለውም አምናለሁ። ግን አልሆነም ተሸነፈ ሽንፈቱን ግን አምኖ መቀበል መቻል አለበት ✌
2026-08-29 07:24:38
274
elosh116
yo :
sejemer ychlal🔥🔥
2026-08-28 16:06:06
224
meske484
meske484 :
የምር ጎበዝ ፋይተር ነው ከጠበኩት በላይ ነው ያሰገረመኝ የጊዜ ጉዳይ ነው ትልቅ ቦታ እንጠብቀዋለን🙏🙏🙏
2026-08-28 19:33:28
120
smurkio_29
Temesgen Getachew 🤨 :
ስለ box የሚያውቅ ሁለቱም በጣም ጎበዝ እንደሆኑ ያውቃል
2026-08-28 17:25:26
61
amen_0903
A|Men :
We All know He is The Best Fighter. But Talking too much is nonsense.
2026-08-28 19:27:08
5
abenuminte
ĀBĸ :
Sijemer Tyson fightun aguagi endiho yaregew bchawn new box ayto yemayk sew new yemolaw hageritua lay yihe ye boxing behavior new!!
2026-08-28 17:30:14
14
badlife926
Bad life :
ሚካኤልን Tyson ይችላል
2026-08-29 05:19:07
12
ahmedyf51
የጨዋ ልጅ🦅 :
ሪንግ ውስጥ ፈሪ አይገባም ወንድ ብቻ ነው የሚገባው ሁለታቸውም ጀግና ናቸው
2026-08-28 23:04:37
17
elfaz_47
☥𝗘lfaz🇯🇲🚭 :
caption
2026-08-28 19:14:05
3
nahita_jr
ና.ሆ.ም 🏄🏾‍♂️ :
Wtetu hulachn bewstachn enakewalen 🔥🔥🔥
2026-08-29 16:25:07
1
menti310
menti310 :
ሲሰነዝር ግን ያምርበታል
2026-08-29 06:36:49
2
pastrychef254
@chris music lyrics :
tyson ጀግና ነው ከ ሲንየሩ ጋር እኩል ነው የተፋለመው ለኔ አሸናፊው tyson ነው
2026-08-29 01:59:43
5
tizugzachew
@🦅Tizu win🦅 :
yemrrrr gn yichilal 🥰🥰
2026-08-29 08:47:08
1
zedo_dess
Goda Picture A.A :
ማሪያምን ድምቀታችን ጀግናችን ነው
2026-08-29 04:03:30
3
nahi3211
Nahom :
አብርሃም በጣም ብዙ ቦክስ ሰዷል ከነዛ ውስጥ 90% ጋርድ ተደርጓል። 10%ቱ ደሞ clean አይደለም። ታይሰን clean የሆኑ ብዙ box አሳርፎበታል። ውጤቱ ልክ አይደለም
2026-08-29 03:13:21
8
fedilaawel.hussen
yaaaaa :
ታይሰን ይችላል እንደሱ ያዝናናኝ እና የወደድኩት ተጋጣሚ የለም በጣም ይችላል አጨዋወቱ ያምራል ልጅነቱ የበዛ በራስ መተማመኑ እና ልምድ አለመኖር አብርሽ የበላይነቱን እንዲወስድ አድርጓል
2026-08-29 04:46:25
5
davekhc1
Revelation :
ምርጡ ተወዳዳር ነበር። ጉራ ጩኸት አበዛ የምትሉ ደግሞ ሊታከም አይደለም የሚሄደው ሊወዳደር ነው። motivate መሆን አየሩ መቆጣጠር የፕሮፌሽናል ተወዳዳሪዎች ባህሪይ ነው። ጨዋታቸውን ፕሮፌሽናል ውድድር ነበር🥰
2026-08-29 18:28:49
9
ke_nz_86
K Z ✨ :
I just become to z biggest fan of him after z fight ✨💪
2026-08-28 20:18:13
2
abaycomputers
Abay computers 💻 :
Tyson is king 💪
2026-08-28 18:10:36
2
user5239096367061
user5239096367061 :
በጣም ጎበዝ ነው ተጠንቅቆ ነው ሚጫወተው ፍጥነቱ & የእግሩ እንቅስቃሴ Quality እዳለው ያስታውቃል
2026-08-28 19:48:58
3
bkbiruk3n
biruk :
tyson yichelal🔥🔥
2026-08-28 18:23:37
0
biremaya1616
🅸🆃'🆂 🅼🅴 :
በመጀመሪያ መሸነፍ ማሸነፍ የSport ባህሪ ነው ሲቀጥል እዚያ ሪንግ ውስጥ መግባት በራሡ ወንድነት ነው።
2026-08-29 04:31:21
1
To see more videos from user @ka_kalye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About