@attorneytewodros: በህግ ሞያ 10 ዓመት ሞላን። ይህን አስመልክቶ የዛሬ 10 ዓመት ፍሬሽ ዐቃቤ ህግ ሆኘ ያስተናገድኩት የመጀመሪያ የሙስና ኬዝ። Time passes. #Ethiopia #law #lawyer #Corruption #Justice

ጠበቃ ቴዎድሮስ ታደሠ ⚖️ Tewodros Law
ጠበቃ ቴዎድሮስ ታደሠ ⚖️ Tewodros Law
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 August 2026 13:16:26 GMT
36639
1771
63
215

Music

Download

Comments

maffi2123
Maffi :
እኔም ብዙ ምለው ነገር ነበረኝ... ብቻ ዓቃቤ ሕግ መሆን በጣም ከባድ ነው!
2026-09-01 03:49:18
13
user7826215501674
ኤደን ተሙ :
l appreciate you! a real lawyer!
2026-10-07 15:32:58
1
bethellove33
Savanna aries :
እውነተኛ ታሪክ ነው!!በወቅቱ ጃናሞራ ወረዳ ስሰራ ስለነበር የሆነውን አይቻለሁ
2026-08-29 20:02:06
16
user65751076161
abdu islam :
ይሄ ነገር ሁሉም ቦታ ነው ያለው። አቃቢ ህግ ስራ መስራት እየቻለ አይደለም
2026-08-29 07:13:49
16
user20187827675978
ሞሪንጋ ዘበጌምድር :
ጉዳዪን አውቀዋለሁ ምክንያቱም አንተ መጥቀስ ያልፈለከው ወረዳ ላይ ሰርቻለው(2012)
2026-09-27 17:31:43
6
aregahegne0
Babu :
ከባድ ነዉ ሊያጠፉህ ሁሉ ይችላሉ
2026-09-23 16:52:54
9
sewnet2024
Obang@2024 :
በጣም አሪፍ ገጠመኝ ነው ያጫወትከን ።ግን የት ክልል ነበር ይሄ የገጠመህ?
2026-09-22 11:03:24
4
mhdisha7keebek
mhdisha7keebeki :
what a hero
2026-09-23 05:13:59
2
mesfinshifaw
ኩኩሻ :
ቴዲ ጎበዝ ነህ ቢሮክራሲውን ግን ከባድ ነው
2026-09-27 16:22:21
4
softech2266
Softech phone repair 📲 :
menden new negegeru.....sew almesel algn
2026-08-29 04:59:25
1
123i45vki
ጠዌው ቆንጨራ :
respect
2026-09-29 04:28:31
1
gelchugenale
G :
where do i get full video?
2026-08-29 12:15:09
2
diakonaat
ሥርዓተ _ ሰማይ :
ታማኝነት ለራስ ነዉ
2026-09-28 09:39:24
1
daniletade1
በሕግ አምላክ :
ለፍትህ ተቆርቋሪ ሰው ነህ 🙏
2026-09-28 12:14:02
7
ministryoflabor5
E-LMIS :
full vedio please
2026-09-01 08:57:41
0
zelgetachew
I love nature :
ajab!
2026-09-23 06:03:44
1
user4057161910057
ጠበቃ መሠሉ ደርጀው :
ቴዲያችን ይገርማል እኔም አንድ ተደጋጋሚ ትዕዛዝ ባለማክበር ያሥቸገረኝን የወረዳ ፓሊሥ ጽ/ቤት ሀላፊን አሥሬ ጥፋ ትታሠራለህ ተብየ በጭነት መኪና እየሸሸሁ እያለ ፓትሮል ከዃላ ሢከትል አይቸ ላብ በላብ የሆንሁበት አጋጣሚ ነበር።
2026-09-26 18:22:29
2
mulleeeeeeeeeeeeeeeeeee
mullergeta :
2026-08-29 08:12:23
1
zedobi
👷‍♂️ Zedo 🇪🇹 ኮንስትራክሽን ሰራ :
በጣም ይገርማል ለካ ለሀቅ የቆመ የህግ ሰውም አለ።🙏🙏🙏 👍👍
2026-09-28 19:28:59
0
wolloyew544
wolloyew :
jegina
2026-10-06 16:49:51
1
mekonnen2023
Mekonnen Ezezew :
የተረፈች በጀት አለች በምን መሰረት እንከፋፈላት? ገራሚ ታሪክ ነው 😁
2026-08-29 17:34:43
11
joordan643
joordan :
ክልልና ወረዳ ለይ ሙስና ስትሰራ የስልጣን እድገት ነው ምታገኘው
2026-08-29 13:04:54
3
jem13
jemaneh bahru :
silkamba
2026-09-25 10:10:18
0
addisu.molla4
Addu Wollo Raya :
ቴዲ ያኔ የሥራ ባልደርባህ ነበርኩ። አውቅሃለሁ ጠንካራና ጀግና ነበርክ። በዚሁና በሌሎች ስራዎችህ ከኃላፊያችን ጋር አልግባባ ብለህ ወደ ጣቁሳ ተዛውረሃል።
2026-10-04 23:30:38
1
selam.kbret.21
ሰላም የወልቃይት ጠገዴ ልጅ❤️21 :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-04 02:44:41
1
To see more videos from user @attorneytewodros, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About