@invetech: 1. fal.ai: ኦፕን ሶርስ የሆኑ የኤአይ ሞዴሎችን በመጠቀም ፎቶዎችን፤ ቪድዮዎችንና ኦድዮዎችን በነጻ መፍጠር እንድትችሉ ያደርጋል 2. ilovepdf.com: ነጻ የሆነ አካዉንትም ክሬት ሳታደርጉ መጠቀም የምትችሉት ፀዴና ፈጣን የሆነ ፒዲኤፍ ኮንቨርት፤ ኤዲትና ኮምፕረስ እንድታደርጉ የሚያደርግ ዌብሳይት ነዉ 3. superbase.com: ነፃ የሆነ ኦፕን ሶርስ ባክኢንድ ሲሆን አፕሊኬሽን ለምትሰሩ ያለምንም ሰርቨር ሳይድ ኮድ ዳታቤዝ፤ አዉተንቲኬሽንና ስቶሬጅ ማግኘት ያስችላል 4. rive.app: ለዌብሳይትም ሆነ ለአፕሊኬሽን የሚሆኑ ኢንተራክቲቭ አኒሜሽኖችና ግራፊክሶችን በነጻ ሰርታቹ ኮዱን ኤክስፖርት ማድረግ ያስችላል 5. consensus.app: እንደ ጉግል አይነት መፈለጊያ ሲሆን ነገር ግን በዋነኝነት የተሰራዉ ትክክለኛ የሪሰርች ፔፐርን እንድታገኙና ሰመራይዝ እንዲያደርግላቹ ነዉና ሪሰርች ፅሁፍ ለምትሰሩ በጣም ወሳኝ ዌብሳይት ነዉ #fyp #fypシ #foryou #viral
Invetech
Region: ET
Friday 28 August 2026 13:44:59 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @invetech, please go to the Tikwm
homepage.