@look2124: ሰበር ዜና የቋራ ኦሜድላ ክ/ጦር የአቋም መግለጫ =-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-= ለአፋብን ፖሊት ቢሮ፣ ለመላዉ የአማራ ህዝብ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና በውጭ ለምትገኙ የትግሉ ደጋፊዎች የቋራ ኦሜድላ ክ/ጦር 3 ዓመት ሙሉ ለአንድነት ሲሰራ የቆየ እና ጠላትን እያንቀጠቀጠ አይቀጡ ቅጣት እየቀጣ ቆይቷል አሁንም በማሰልጠንና በማስታተቅ የቡድን እና ዘመናዊ መሳሪዎችን በመያዝ ከበፊቱ በተሻለ ቁመና የተሻለ ስራ ለመሰራት ዝግጅታችን የጨረስን ሲሆን ክ/ጦራችን ከአሁን በፊት የጎንደርን አንድነትን ለመስራት ብዙ ርቀት በመሄድ የቁስ እና የህይወት መስዋትነት የከፈለ ክ/ጦር ነዉ :: ያም ሆኖ በተያለዩ ምክንያቶች የጎንደር አንድነት እቅፋት እየገጠመዉ ይገኛል። እኛም የቋራ ኦሜድላ ክ/ጦር አቋችን ማስቀመጥ እንፈልጋለን፡፡ አሁን የተሰራዉን የጎንደር አንድነት በተመለከተ 1. አካታች ያልሆነ 2. ክስ ያለባቸውን ወይም ወንጀለኞችን ያካተተ 3. ነባር ታጋዮችን የገፋ 4. በእዉቀት፤ በአመለካከት፣ በክህሎት እና በጀብድ የሚታወቁትን በመተዉ ጓደኛ እና ኣጀቢን ስልጣን የሰጠ 5. ከክ/ጦር፤ ከኮር፤ ከዕዝ፣ ከፖሊት ቢሮ እና ከአባት አርበኞች የተመረጡ እና የታመነበቸዉ አመቻቾች ያልሰሩት በአጠቃላይ ትግሉ እንደይሻገር ፣ሰፈር ላይ እዲቀር ታልሞ የተስራ ስራ ነዉ። በመሆኑም አሁን የተመሰረተዉ ዕዝ ፤ጥያቄ የጠየቃቹሁ አመራሮች እና ፖሊት ቢሮ እንዲሰራዉ የምንፈልገዉ ሌላ ሁለተኛ ዕዝ እንዲዋለድ ሳይሆን ችግሩን በጥልቀት በማየት 1ኛ. ሁለት ሰብሳቢ ሳይሆን አንድ ሰብሳቢ እንዲኖረን 2ኛ. በፖሊት ቢሮ የማደራጃ መመሪያ ተከትሎ እንዲሰራ 3ኛ. ጥያቄ የጠየቁ ታጋዮች ማሳደድ እንዲቀር እና በዉይይት ጥያቄ እንዲመለስ 4ኛ. የእርስ በርስ መገዳደል እንዲቆም 5ኛ. እዉቀት፣ አመለካከት እና ክህሎት ያላቸዉን ወይም የተማሩትን ያሳተፈ፤ ነባር ተጋዮችን (ሲነርቲን) ያካተተ ፤ መክሊትን (ችሎታን ) ያገናዘበ አካታች እና አሳታፊ የሆነ ሁሉን በሚያረካ መልኩ የተሰራ አሻጋሪ የጎንደር አንድ ዕዝ እንፈልጋለን። ማሳሰቢያ፡- ይህ እስኪሆን ግን የቋራ ኦሜድላ ክ/ጦር ወደ ወጀበዉ ሳይወጀብ ወደ ነፈሰው ሳይነፍስ እንደ አለት ቆሞ እየታገለ ስያሜዉን ከዛሬ ጀምሮ አፋብን ቋራ ኦሜድላ ክ/ጦር ብሎ የሚጠራ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን። ቋራ / አማራ / ኢትዮጵያ #fypシ゚viral
𝖐𝖎𝖓𝖌
Region: ET
Friday 28 August 2026 14:16:40 GMT
Music
Download
Comments
Alix gonderiew :
ስለ ስልጣን እስኪ አታውሩ ስለ አንድነት አውራ
2026-08-28 20:43:54
5
ezra ze mariyam :
ለአሜራ ጠላቱ የጎንደር ፋኖ ነው
2026-08-28 19:04:49
2
Make AMHARA Great Again 💪💪💪 :
እርስ በእርሳችው እየተባላችው ህዝቡ አለቀ።
በቃ ተውን እጅ ስጡ አትበጥብጡን
2026-08-30 11:33:27
1
user12685270296 :
ጀግና ነህ
2026-08-28 15:36:27
1
ጦቢያ :
ልክ ናቸው , ጥያቄው እየተናገሩ ቆይተዋል ለማታቁት, አሁንም በውይይት ይፈታ ነው ያሉት
2026-08-29 14:38:20
1
የአፄዎች ልጅ የአባ ኮስትር :
እየመጣችሁ እኝኝ አትበሉብን ከአልቻላችሁ ተውት የአማራን ህዝብ አታሥጨርሡት ለእናተ ሥልጣ በላችሁ
2026-08-29 11:50:30
1
VIP ❤❤❤ :
አረ ጎንደሮች ምን ነካችሁ እረ እባካችሁ አንድ ሁኑ
2026-08-29 11:43:58
1
Tibeb :
በጣም ጀግኖች ናችሁ።
2026-08-29 06:34:03
1
Nigat Wota abih :
አዟቹህ በርቱ
2026-08-29 05:50:22
1
Hakim Ayana :
አይ ጎንደር በ19 የሰጣችሁት መግለጫ ከ19 ከፋፈላችሁ አይደል ሲጀመር ፋኖ ለአማራ ሳይሆን የሚታገለዉ ለሆዱና ለከርሱ ሆኗል የሚታገለዉ
2026-08-29 05:04:36
1
Lake Kassa :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-29 06:53:09
0
ዋርካው :
ረተው አትዋረድ
2026-08-29 08:18:54
0
tabor :
atbetireku
2026-08-29 08:56:50
0
Zelek Alemu :
አታሳፍሩን
2026-08-29 11:17:52
0
queenseble_gezam :
እናንተ የሚመቻችሁ ከቴዎድሮስ እዝ ጋር ነው
2026-08-29 04:42:21
0
ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ :
አይይይ የጎንደር ፋኖ አካ አንድነት ታሳዝናላችሁ
2026-08-29 04:27:06
0
Annex____ :
❤️❤️❤️
2026-08-29 13:57:15
0
Awoke gonderew :
የቋራ ኦሜድላ ክፍለጦር ዋና አዛዚ ሸጋ ጌታቸው ነው እና የአሁኑ የጎንደር አንድነት ምክትል ወታደራዊ አዛዚ ሸጋ ጌታቸው ነው ጥያቄያቹህ አልገባኝም
2026-08-29 04:12:46
0
Misge :
አፋብንጨየሚለውን ስያሜጰመቀበላችሁ ደስይላል።
2026-08-29 15:25:20
0
chuchu :
💪💪💪
2026-08-29 16:06:33
0
Kuku fano :
💪💪💪💪
2026-08-29 16:57:25
0
Dawit kelemu :
😳😳😳
2026-08-29 19:36:28
0
ለሁሉም ግዜ አለው :
ትክክል ናቹህ
2026-08-29 20:55:13
0
Abebaw Abebaw :
🥰🥰🥰
2026-08-29 03:23:38
0
To see more videos from user @look2124, please go to the Tikwm
homepage.