@demasko11: ቤተክርስቲያን መድረክ/አውደ ምህረት/ ላይ የተገኘ ሁሉ የእግዚአብሄር ሰው አይደለም። ምን እየተደረገ ነው በአውኑ የእግዚአብሄር ስርዓት እንድህ ነውን?? #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ #ስርዓተቤተክርስቲያን

ደማስቆ
ደማስቆ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 August 2026 15:14:11 GMT
52326
2383
223
406

Music

Download

Comments

mariyamn82
Addise Zemen Addise Tesfa 2019 :
Wored Ere Wored 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
2026-08-29 19:12:42
0
babilon.00
BabiLon 🤔 :
አሁን ምን አጠፋ 😳 ቃሉን እንጂ አክቱን አትመልከት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏 እልልልልልልልል እንኳን ለእመቤታችን ዝማሪ🙏🙏
2026-08-29 09:53:43
27
samual23
ሳሚ የተዋህዶ :
ቀሲስ አስቴር አወቀ
2026-08-29 04:35:03
29
henokheni12
𝐇𝐞𝐧𝐨𝐤 💙⚪️ :
ተመስጦ ነው እባካችሁ ተረጋጉ
2026-08-29 07:35:30
13
user1158853779173
ህመምተኛው ልቤ 😭😭😭 :
አይይይ የኛ ህዝብ በተጻፈለት ልክ የሚከተል ሆነኮ😭😭😭 እስኪ የሠውዬው ጥፋት ምኑ ላይ ነው።😭😭😭
2026-08-29 10:55:42
22
gelila123pics
Gelila Pic :
ewnt new
2026-08-29 09:55:41
1
dawitzemberku
ዳዊት ዘመብረቁ ሚካኤል :
ምናረጉ አዬ የኛ ሰው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2026-08-29 06:38:28
3
lamesgenebabu
የሙጃዋንይዠ :
ተመሥጦነው ምንደነው ችግሩ
2026-08-29 06:26:06
1
.ayu012
አዩ Ayu :
የት ነዉ የሚያገለግለዉ ምክር ያስፈልገዋል
2026-08-29 02:35:02
1
user28247821447120
makebl yekideye lij :
የተደረገላቸ እሳቸዉ ነዉ ሚያዉቁት ለመቤታችን ቃል ያጥረኛሌ🥰🥰🥰
2026-08-29 15:25:15
2
meskeremassefa7
Meski12 :
እረ ይብቃን እረፉ ተው በቃ እኛ ፀድቀን ነው ለፍርድ የምንሮጠው
2026-08-29 07:48:53
4
birhanu5235
birhanu🦅 :
አንዳንዴ ተመስጦ ነው
2026-08-29 07:23:14
0
dase3936
Dase :
min araguu
2026-08-29 07:35:02
0
mamey.kidane
mamey kidane :
ተመስገን አንተ ሁሉንም ህጎች አክብረሃል ማለት ነዉ
2026-08-29 08:39:06
1
ahadu2023
Ahadu :
ኧረ በህግ አምላክ ኧረ በማርያም
2026-08-29 11:49:42
0
mulu9292
meluna :
ለመፍረድ አትቸኩሉ የተደረገለትን እሡ ነው እሚያቀው ደግሞ የማሪያም ፍቅር እኮ ምንም ቃል አይገልጸውም በእውነቱ ስሟ ጣፋጭ ነው
2026-08-29 20:32:18
1
masfun123
መጋቤ ምሥጢር መስፍን :
እውነት ነው ወንድሜ
2026-08-29 05:38:21
0
yared.abebe.aschen
Yared Abebe :
ቀስ
2026-08-29 05:34:31
0
yingesuayalew57
Yingesu :
ምን አደረጉ
2026-08-28 17:28:41
3
girum.shibabaw
ቀጥተኛ ሃይማኖት (በመ/ር ግሩም) :
አይ ጉድ መረጋጋት ቢቀድም ጥሩ ነበር
2026-08-29 04:13:00
1
yishaq127r
@𝔂𝓲𝓼𝓱𝓪𝓺 :
አረ እባካችሁ አንዳንዴ እንኳን ቆም ብለን እናስብ እሳቸው ማለት የፈለጉት እኮ ለማርያም እልልታ የለም? እና እልል በሉ ነው የሳቸው አባባል እና አንተም እኮ ልክ ነህ ግን ስታስበው እራሱ እኚህ አባት በቅዳሴው እና በሰዓታቱ የሚያመሰግኗት እንዴት እንዲህ ይላሉ ብለህ ታስባለህ?
2026-08-29 15:06:27
2
user91982739979220
እመብርሃን እናቴ :
ዘፈን ነው በለኝ!
2026-08-29 10:04:34
1
abushayemaryam
Abush a :
አባታችን ምንም አላጠፉም
2026-08-29 20:34:52
0
meku12215
meku :
መጣራት አለበት ሁለት ትርጉም አለው:: እልልታ አያስፈልገም ወይም ያስፈልገል?
2026-08-29 20:13:46
0
To see more videos from user @demasko11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About