@wtay.jwan001: #tiktok #foryou #ئەکتیڤبن🥀🖤ـہہـ٨ــہ #کوردستان_سلێمانی_کەرکوک_هەولیر #کوردستان

📺ژیانی لادێ🎛️
📺ژیانی لادێ🎛️
Open In TikTok:
Region: IQ
Friday 28 August 2026 16:00:19 GMT
1453
124
18
116

Music

Download

Comments

barhammuhamad05
بــــەرهـــــــەم :
🌹🌹
2026-08-29 08:53:02
0
dastan.khder
Dastan Khder :
یەخوا لەشتان ساغ بێت
2026-08-28 16:24:27
0
rekar356
Rekar🖤! :
❤️❤️❤️
2026-08-29 09:52:41
0
nasrtaqana02
Nasr Taqana :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-28 22:18:46
0
arkanamin
شارباژیریی :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-28 21:39:29
0
danaabdulla6088
danaabdulla6088 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-28 19:36:14
0
arenasih
Are Nasih :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-28 19:11:21
0
hawdin.nazhad
Hawdin Nazhad :
🖤🖤🖤
2026-08-28 18:53:07
0
chnur.hasan5
Chnur Hasan :
@Sarkar har sax by azizy dllm
2026-08-28 17:59:42
0
asosalh0
Aso Salh :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-28 17:22:26
0
araz_malumay
Araz malumay :
❤️❤️❤️
2026-08-28 17:21:06
0
zanyaremamrzgar
Zanyare -Mam-Rzgar :
💖💖💖
2026-08-28 16:30:59
0
hamaykwexahalkawt
7amay kwexa🇩🇪🦅 :
🖤🖤🖤
2026-08-28 16:16:36
0
hanamonika0112www.tik
hana monika :
🥰🥰🥰
2026-08-28 16:15:30
0
user858226268
Awara Qadr :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-28 16:11:04
0
soran0174
SARAY BMW :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-28 16:10:41
0
hamayqalachawsyn
hama :
🥰🥰🥰
2026-08-28 16:09:08
0
sarkawt.307
sarkawt :
❤️❤️❤️
2026-08-29 11:02:31
0
To see more videos from user @wtay.jwan001, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የእመቤታችን_አምስቱ_ሀዘናት  #የእመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም 5ቱ ታላላቅ ሀዘናት የሚባሉት እነማን ናቸው? ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በእኔ ምክንያት ካገኙሽ ኃዘናት የትኛው ይበልጣል ብሎ በጠየቃት ጊዜ እመቤታችንም ልጄ ወዳጄ ሆይ ባንተ ምክንያት ካገኙኝ ኃዘናት እነዚህን #አምስቱ ይበልጣሉ ብላ እመቤታችን የጠቀሰቻቸው ታላላቅ ኃዘናት የሚከተሉት ሲሆኑ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም እነዚህን ያንችን ኃዘናት እያሰበ የጸለየ ኃጢአቱን ይቅር እለዋለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጥቷታል። 1. ስምዖን በቤተ መቅደስ ትንቢት     በተናገረ ጊዜ ስምዖን የተባለው ፦ አረጋዊው ስምኦን ነው የእመቤታችን ሐዘን የሚጀምረው ገና አንድዬ ልጇን ከመውለዷበስምተኛው ቀን ነው ቤተመቅደስ ይዛው በሄደች ጊዜ አረጋዊው ስምዖን “በአንቺም ደግሞ በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል (ልጅሽ በቀራንዮ ይሞታል)”ሉቃስ 2፥34-35 ብሎ በነገራት ጊዜ ድንግል ማርያም አምርራ አዘነች አለቀሰች።እነሆ፥ የብዙዎች ልብ አሳብ ይገለጥ ዘንድ፥ ይህ በእስራኤል ላሉት ለብዙዎቹ ለመውደቃቸውና ለመነሣታቸው ለሚቃወሙትም ምልክት ተሾሞአል፥ በአንቺም ደግሞ በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል አላት።  ሉቃ (2፡34-35) 2. ከቤተ መቅደስ ፈልጌህ ባጣሁህ ጊዜ ወላጆቹም በያመቱ በፋሲካ በዓል ወደ ኢየሩሳሌም ይወጡ ነበር። የአሥራ ሁለት ዓመት ልጅ በሆነ ጊዜ፥ እንደ በዓሉ ሥርዓት ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ፤ ቀኖቹንም ከፈጸሙ በኋላ፥ ሲመለሱ ብላቴናው ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ቀርቶ ነበር፥ ዮሴፍም እናቱም አላወቁም ነበር።ከመንገደኞች ጋር የነበረ ስለመሰላቸው የአንድ ቀን መንገድ ሄዱ፥ ከዘመዶቻቸውም ከሚያውቋቸውም ዘንድ ፈለጉት፤ ባጡትም ጊዜ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። ከሦስት ቀንም በኋላ በመምህራን መካከል ተቀምጦ ሲሰማቸውም ሲጠይቃቸውም በመቅደስ አገኙት፤ የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ተገረሙ። ባዩትም ጊዜ ተገረሙ እናቱም። #ልጄ_ሆይ፥ ለምን እንዲህ አደረግህብን? እነሆ፥ አባትህና እኔ እየተጨነቅን ስንፈልግህ ነበርን አለችው።  ሉቃ (2÷41-48) 3. በጲላጦስ አደባባይ በገረፉህ ጊዜ በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ይዞ ገረፈው። ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በራሱ ላይ አኖሩ ቀይ ልብስም አለበሱት፤ እየቀረቡም።የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፥ ሰላም ለአንተ ይሁን ይሉት ነበር፤ በጥፊም ይመቱት ነበር። ጲላጦስም ደግሞ ወደ ውጭ ወጥቶ። እነሆ፥ አንዲት በደል ስንኳ እንዳላገኘሁበት ታውቁ ዘንድ እርሱን ወደ ውጭ አወጣላችኋለሁ አላቸው። ኢየሱስም የእሾህ አክሊል ደፍቶ ቀይ ልብስም ለብሶ ወደ ውጭ ወጣ። ዮሐ (19÷1-5) 4. በዕለተ ዓርብበሰቀሉህ ጊዜ ኢየሱስንም ይዘው ወሰዱት፤ መስቀሉንም ተሸክሞ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ወደ ተባለው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሉት ወጣ። በዚያም ሰቀሉት፥ ከእርሱም ጋር ሌሎች ሁለት፥ አንዱን በዚህ አንዱን በዚያ ኢየሱስንም በመካከላቸው ሰቀሉ።ጲላጦስም ደግሞ ጽሕፈት ጽፎ በመስቀሉ ላይ አኖረው፤ ጽሕፈቱም። የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ የሚል ነበረ። ኢየሱስም የተሰቀለበት ስፍራ ለከተማ ቅርብ ነበረና ከአይሁድ ብዙዎች ይህን ጽሕፈት አነበቡት፤ በዕብራይስጥና በሮማይስጥ በግሪክም ተጽፎ ነበር። ስለዚህ የአይሁድ ካህናት አለቆች ጲላጦስን እርሱ። የአይሁድ ንጉስ ነኝ እንዳለ እንጂ የአይሁድ ንጉሥ ብለህ አትጻፍ አሉት። ጲላጦስም። የጻፍሁትን ጽፌአለሁ ብሎ መለሰ። ዮሐ. (19÷17-2 5. ዮሴፍናኒቆዲሞስ ገንዘው ወደ አዲስ መቃብር ባወረዱህ ጊዜ ናቸው!!!  የአምላክ ቸርነት! የድንግል አማላጅነት አይለየን ሀዘናችንን ታቅልልን።🙏

About