Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@st.maryschildrenuk: በቋንቋዬነሽ ሚድያ ተለቋል🙏🏽 @ጠቢበ ጠቢባን ሚድያ @ቋንቋዬነሽ ሚዲያ Quanquayenesh Media #ethiopian_tik_tok #ማኅሌት #ሊቃውንት #quanquayeneshmedia #ቋንቋዬነሽ
Bersy Selam
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 August 2026 17:11:16 GMT
27218
4986
96
293
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.68MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.68MB
)
Watermark .mp4 (
6.31MB
)
Music .mp3
Comments
መ/ር ለኩሉ ጥላሁን :
ይቺን መምህርት ሁለተኛዋ እማሆይ ገላነሽ ወይም እማሆይ ስነህይወት ማለት ናትና የማያደንቅ ካለ ንፉግ ነው ምክንያቱም በዝህ ዘመን የቤት ቀለምና የወንበር ቀለም ለይቶ ማወቅ የፀናፅል አጣጣል የእስመለዓለም ወረብ የዚቅ ወረብ የመልክ ዜማና አቋቋም ለይቶና አበጥሮ በመፀንፀል የሚስተካከላት አለመኖሩን እኔ ምሥክር ነኝ በሀካል አቃታለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-29 10:39:46
8
ጠቢበ ጠቢባን ሚድያ :
በእውነት ምርጥ ውይይት!
2026-08-28 17:39:55
16
ADU :
arif new wisdom
2026-08-28 17:56:22
0
ዲ/ን ሰብስቤ አስራት(deacon sebo ) :
እኔም መፍቀሬ ማህሌት🥰 ነኝ እህቴ
2026-08-29 15:26:57
3
fekre maryam weday :
የቆሎ ትምህርት የተማርሁበት ቀንን ነው የምረግመው እኔ ጾመ ድጓ ምእራፍ ድጓ ቅኔ አቋቋም ዝማሬ መዋስእት መና ቀሩ ገንዘብ ከሌለህ ማን ይቀጥረናል የቆሎ ተማሪዎች ስራ ስሩ አዛኘን
2026-08-29 17:00:21
0
እግዚኦ በመአትከ ኢትቅስፈኒ :
ጎበዝ ነሽ የተባረክኽ
2026-08-29 05:18:57
2
Ashenafi Gebremedhin :
የኔ እህት እንወድሻለን
2026-08-28 17:46:54
5
D. Tsegeye :
ግሩም ልጅኮ ነሽ ቤርሲ መታደል ነው በቤቱ ያፅናሽ 🥰🥰🥰
2026-08-28 17:35:49
7
Geta eko new :
ይገርማል
2026-08-29 15:12:13
0
natimihret2 :
በየትኛው አንቀፅ ነው የምትቆመው ከካህናት ጋር ወይስ እንዴትነው ግልፅ አድርጉልኝ።
2026-08-29 07:58:32
0
Jo...🕯 :
ዘይገርም እመቤቴን ምን ጉድ ነሽ 💪
2026-08-28 17:35:58
6
Motta keranyo 2025 :
አይዞሽ ቤርሲ በርቺ
2026-08-29 16:23:31
0
ጥበበኛ ሰው አይኖቹ ራሱ ላይ ናቸው :
ዉይ ልዩ ነሽ አንች ከዚህ ዘመን ካሉት እህቶቻችን እግዚአብሔር በትክክል የቅዱስ ያሬድን ፍቅር የገለጸብሽ ብል አልተሳሳትኩም!🥰🥰🥰
2026-08-28 18:47:13
3
የሞጣ ቀራንዮ ደጋፊ ነኝ :
አለሽበት ሀገር ዉሰጂኝ ቤርሲ ከቻልሽ ካንቺ እቀጽላለዉ ንሮ ስለከበደኝ መቀጸል አልቻልኩም እዉነት
2026-08-29 16:35:51
0
sol zemaryam :
ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልሽ
2026-08-29 01:08:44
1
Abu :
እረ ጀግና ነሽ በሞገስ ኑሪልን🥰🙏
2026-08-28 17:56:40
1
Mussie Berhe :
መመረጥ ነው🙏, I really love mahlet❤️🙏
2026-08-28 17:47:56
2
walelgnmelaku :
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልባም ሴት ነሽ
2026-08-28 18:42:48
1
እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ :
እህቴ ጎበዝ ነሽ ነገር ግን ፈተና እንዳይሆንብሽ ጸልዪ
2026-08-29 12:49:21
2
Yidnekachew :
እኔ ማህሌት መቆም አልወድም ነበረ ! ቅዳሴ ብቻ ነበረ የምወደው ! ዕድሜ ለየኔታ አብረሃም ማህሌቱን ከተቡኝ አሁን የማሕሌት ሱሰኛ ነኝ ገና ሳይጀመር ተሯሩጠን ነው የምንገባው !
2026-08-29 17:38:40
0
MARIYANA :
awo betam neber des yemilew w 😍😍😍
2026-08-28 18:16:45
2
Alyas tadese Moges :
መምህር፣ነወት፣እዴ፣
2026-08-29 16:29:25
0
Temesgen Gobawu :
ግልፅ አይደለም🙏
2026-08-29 13:17:32
0
የገብርኤል1️⃣9️⃣🕯️ :
Yene Esatttttt Sewodesh
2026-08-29 15:08:27
0
To see more videos from user @st.maryschildrenuk, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
cho ai cần 👉 #meme#meomeme#vairal#hinhnendienthoai#xhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
Breaking up with Ryeoun? Make it make sense! 😭✋ #ryeoun #okaymadam2
Weak... #gojo #jjk #edit #satorugojo #gojoedit
Millionnyń ishinen tapqanym | dt:@N1ght | AE @MAJANDROS @narae @cano @aztekaztekaztek @dec1sss @божественно @🐈⬛ @yeraa @Beka @Abdulla @arnuue @bekosh.kdm @Bexx @ʙʏ ꜱᴀᴋᴇɴ.ᴀᴇ 🇰🇿 @fatmaa @K’ @kenchik @Klean @makuovv.media @naxyono.aep @nur @Shina @PAHQN夜 @Nureke @Sultan @smagulovv #vibes #kazsongs #vfx #animeedit #amvedit
#wallpapers #gợi #ý #hinhnen #fypシ
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy