@bibleqoute16: እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው? ሠራዊትም ቢሰፍርብኝ ልቤ አይፈራም፤ ሰልፍም ቢነሣብኝ በዚህ እተማመናለሁ። እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ። 🙏 መዝሙር 27፥1-4 (Psalm 27:1-4)#እግዚአብሔርብርሃኔ #TheLordIsMyLight #Psalm27 #መድኃኒቴ #MySalvation

@Bibleqoute-16
@Bibleqoute-16
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 August 2026 18:09:06 GMT
7188
782
4
80

Music

Download

Comments

tariketanga810
Tarike Tanga :
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏
2026-08-29 16:43:14
1
user2001522455049
deav :
እግዚኣብሔር ብርሃኔና መድሣኔና ነው🙏🙏🙏
2026-09-01 09:59:44
0
mebrate.haylemari
ነገ ሌላ ቀን ነዉ :
🙏🙏🙏
2026-09-20 19:29:57
0
user5167406727257
Gech :
😁😁😁
2026-09-14 07:06:33
1
To see more videos from user @bibleqoute16, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About