@tnshua_bae: knowledge በምንም way ቢታይ አይናቅም🤝 #foryou #viral #viralvideo #tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🎀𝚝𝚗𝚜𝚑𝚞𝚊🎀
🎀𝚝𝚗𝚜𝚑𝚞𝚊🎀
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 August 2026 18:15:00 GMT
214377
34830
266
2256

Music

Download

Comments

mbappe.5510
EL DICTADOR👁? :
መማር ሲባል? ብዙ አይነት መማር አለኮ የእኔ እናት..መማር ላንቺ ይሄ እስከ UNIVERSITY ጥግ መኳተን ብቻ ከሆነ እስከ 8 በቂ ነው በእውነቱ
2026-08-29 03:32:07
1351
aven_d638
Aven jr :
Knowledge or education big deference btw 🤔
2026-08-29 05:39:05
927
faceless__56
Faceless :
መማር ማለትም የግድ ዩኒቨርሲቲ መጨረስ ማለት አደለም!
2026-08-29 09:30:48
48
hanii8471
Hanii :
በመማር ጊዜዬን በማባከኔ ይቆጨኛል 😭 ትምህርት የጅል ነው😭
2026-08-28 20:40:24
351
zmisge_29
𝗚_𝗘_𝗟_𝗘_𝗧_𝗔🌳 :
በዚ flex ያረጋል
2026-08-29 13:19:32
242
jerusalem___2
Jerusalem___ :
Flex ማድረግ ሳይሆን lack of diploma doesn't mean lack of value የሰው ልጅ ዋጋ በትምህርቱ ብቻ አይለካም fr
2026-08-29 20:52:41
52
lij_bina_19
✨bini fruit🍊✨ :
አትሣሣቺ ህይወት ያስተማረችንን ትምህርት በዲጊሪ አይገኝም እና ደሞ ገና በልጅነታችን ጥሩ ቢዝነስ ተቆጣጥረናል 2 ቤተሰብ መርዳት ችለናል 3እራሣችንን ችለን መኖር ችለናል so flex ማረግ ይገባናል🙌
2026-08-29 06:45:27
48
fekegnaw
Fekegnaw 12🙏 :
አንዳንድ ጊዜ ግን እውቀት በመማር ብቻ ማይገኝ ነገር ነው። አያቶቻችን ፍፁም የላቁ ሰዎች ነበሩ ።
2026-08-30 04:03:07
36
gojoni22
Go-jo-n-snow :
there is such a difference bn knowledge and education
2026-08-29 06:55:12
21
the_home_of_chrstian
Murphy :
language ain't knowledge
2026-08-29 08:15:39
45
bereket2885
Ethan :
ባለመማራችሁ አትጽናኑ መማር አሪፍ ነው የኔን ግን ግዙኝ😭😭😭
2026-08-29 11:05:26
36
alador747
Alador :
can we talk abt Ethiopian education system?
2026-08-29 06:37:11
16
taogolos7
ቴኦቶኮስ :
በመማራችን ላይሳካልን ይችላል ግን ሳይማሩ ከመቀመጥ ተምሮ መልፋቱ ይሻላል!
2026-08-29 12:05:06
18
mikinaldo_7
𝓜𝓲𝓴𝓲 ᴄʀ7 :
Knowledge & education is not the same
2026-08-29 12:54:08
30
leulalpha
LEUL $ :
ዩኒቨርስቲ ገብቼ ጊዜየን ማቃጠሌ ይቆጨኛል እስከ 10 ከተማራችሁ በቂ ነው
2026-08-29 11:16:57
7
user5045279332689
Neyo :
የትምህርት አሰጣጥ ሂደቱ ማይቀየር ከሆነ ወልጄ ማስተማር እፈራለሁ 💯
2026-08-29 09:18:32
9
voidkite1
𝗩𝗼𝗶𝗱𝗞𝗶𝘁𝗲 :
flex በተማረ አይደለም ህይወትም ትምህርት ነዉ
2026-08-29 19:57:05
10
hyabye23
NATALIYA👸 :
መማር ፊደል መቁጥር ብቻ አይደለም ok
2026-08-29 11:46:49
5
etsub.hailu
Etsub Hailu :
ፊደል ከተቆጠረ በቂ ነዉ ዋናዉ አስተሳሰብ የአመለካከት ለዉጥ ማምጣት ነዉ
2026-08-29 06:40:39
12
merediter
𝐌𝐞b𝐫𝒆✷ - 96 :
ትምህርት የሚቋረጠው ከትምህርቱ የሚበልጥ የተረጋገጠ ስራ እጅህ ላይ ሲኖር ብቻ ነው። ያለበለዚያ ግን በጭፍኑ (ትምህርት አይጠቅምም) ብሎ ትምህርት ማቋረጥ የሀብት መንገድ ሳይሆን የድህነት አቋራጭ መንገድ ነው የሚሆነው። ሲጀመር በጊዜ መስራት እና መማር እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ሳይሆን ጎን ለጎን ማስኬድ ይቻላል
2026-08-29 14:09:06
6
yeabsira_2
𝙮𝙖𝙗𝙪® :
2026-08-29 05:37:16
5
hikumuni
veylune🌜 :
ofc haymanotachn erasu ewketn felgu belual jegnit🤝
2026-08-28 21:10:59
7
_ayub17
ቤba🪐ᵃʸᵘᵇ :
professor
2026-08-28 18:37:06
6
www.boxo
ፍሎኪ🗣⚔️ :
እዉቀት የሚባለዉእኮ የአስተያየት ልዩነት ነዉ።
2026-08-30 08:29:50
0
general9x1
F3arless🌳🩸🫡 :
Yea but don’t forget we are in country even masters lost its honor
2026-08-29 14:51:12
1
To see more videos from user @tnshua_bae, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About