@sham_shadow: #وادي_الذئاب #مسلسلات #المغرب🇲🇦تونس🇹🇳الجزائر🇩🇿 #FYP #tiktokindia

حارس البوابة
حارس البوابة
Open In TikTok:
Region: TR
Friday 28 August 2026 19:04:37 GMT
39845
1008
2
378

Music

Download

Comments

To see more videos from user @sham_shadow, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የቲክቶከሮችና የደጋፊዎች ርብርብ ውጤት አምጥቷል፦ ሩት ይርጋለም የድምፅ ቁጥሯን በከፍተኛ ሁኔታ አሻሻለች! በዓለም አቀፉ የ37ኛው (73rd) ሚስ ወርልድ (Miss World 2026) የቁንጅና ውድድር ላይ አገራችንን ኢትዮጵያን ወክላ የምትወዳደረው ሩት ይርጋለም፣ በቲክቶክ ላይ በተደረገ የተቀናጀ ድጋፍ እና በታዋቂ ግለሰቦች ቀጥታ ስርጭት (Live) አጋዥነት የድምፅ ቁጥሯን በአስደናቂ ሁኔታ በማሳደግ ትልቅ እርምጃ እያሳየች ትገኛለች! በቲክቶከሮች እና በደጋፊዎች ጥረት ሩት ይርጋለም 585 ሺህ ድምፅ በማስመዝገብ ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ ውድድሩም በሁለቱ ጎረቤታማና ወንድማማች ሕዝቦች መካከል በፍቅር እና በጨዋነት የተሞላ ሆኗል። ወቅታዊ የድምፅ ደረጃ፦ 1ኛ፦ ኤርትራ (ስኒት ሀብተአብ) – 830,000 ድምፅ  2ኛ፦ ኢትዮጵያ (ሩት ይርጋለም) – 585,000 ድምፅ  3ኛ፦ ናይጄሪያ (ሶዬ ካሪቢ-ጆርጅ) – 480,000 ድምፅ  አሁንም የድምፅ ልዩነቱ የሚቀራረብ በመሆኑ ሁላችንም እጃችንን በማቀናጀት ድምፅ መስጠታችንን እና መረጃዎችን Share ማድረጋችንን አጠናክረን መቀጠል ይኖርብናል። እየሄዳችሁ በሀቢባ ቤት በቀጥታ የቲክቶክ ስርጭቶች (Live) ላይ ተቀላቀሉ፤ ለሀገራችን ልጅ ድምፅ መስጠታችሁን አትዘንጉ! 🙏🙏🙏 ጉርሻ page 🌴🌴🌴

About