@edenmoheaven: "ባጭር ቀረን" ስንል - እድሜ ላበደሩን ቀርፀው ላሳመሩን ለኩሰው ላበሩን ቺርስ!! ።።።። ፊታችንን ዐይተው እንደተቸገርን - ካይናችን ላወቁ ስለማርያም ብለን እስክንለምናቸው - ቆመው ላልጠበቁ ቺርስ!!! ።።።። ወድቀው ለማይጥሉ -ነግሰው ለሚያነግሱ ነውራችንን ዐይተው ልክ እንደ ድመት ኩስ ፣ ለሚያለባብሱ ብድር አበድረው ፣ ፈጥነው ለሚረሱ ቺርስ!!!! ።።።።።። ላባ ላረጉልን ፣ የመከራ ሸክሙን ቀልደው ላሳቁን ፣ ተጫውተው ላከሙን በቸከ ዘመን ላይ... ስጋ ለበስ ትንግርት -ሆነው ላስደመሙን ቺርስ!!!!! ።።።።።።።።።።። (✍️ Bewketu Seyoum )

Eden 🌸
Eden 🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 August 2026 19:22:46 GMT
3507
295
3
33

Music

Download

Comments

sami.g952
@Sami g :
😍😍😍 ቺርስ
2026-08-29 13:45:07
0
mersi813
mircy :
😘😘😘
2026-08-28 20:42:24
0
To see more videos from user @edenmoheaven, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About