@alhamulilah20:

Alhamedulilah20
Alhamedulilah20
Open In TikTok:
Region: KW
Friday 28 August 2026 19:55:09 GMT
58752
768
172
105

Music

Download

Comments

user7224966260882
ይሁን አንተ ያልከው✝️🙏 :
ውሸት ሲጄመር ብር ከቤት እሚያስቀምጥ የለም
2026-08-28 21:42:05
148
asedi396
ኣሳዲ የራያዋ ልጅ :
ዉሸት ነው በካርድ ነው ሚጠቀሙት😳
2026-08-28 20:51:23
79
belachew562
Benjamin :
Good job my sister 😂😂😂😂😂
2026-08-30 02:57:07
0
tigisttigist587
ግንቦት 18😭😭2018 ጥቁር ቀን 😭💔 :
እንኳን 50ሽ እሪያል ካሽ ሊያስቀምጡ 😁ሁለት መቶ ሪያልም አያስቀምጡ 😁😁ልክ ደሞወዛቸውን ፀጥ ሲያረጉ ካሽ አለሽ ቀጣይ ወር የሚደርስ ይሉኛል ደሞ ተበድረው የሚረሱት ነገርስ እኔማ ካሜራ ፊት ለፊት ነው ከሰጠሁም የምሰጣቼው
2026-08-29 05:12:08
18
keyryahussen8gmail.come2
መቅድ@ወረባቦ&ዘ ሀበሻ :
የውሸት ጥግ ሲጀመር ይሄን ያህል ብር ከቤት አያስቀምጡም
2026-08-29 04:43:56
4
lidiya931
መጓዝ ካልመረረ መድረስ አይጣፍጥም👌🦋 :
50ሺ የሚገመት ወርቅ ነው ያለችው ሲቀጥል እነሲ ካሽ 50ሺ አይዙም
2026-08-28 21:29:47
14
seadi721
seadi👸👑 :
50 ሺ ሪያል የሚያወጣ ወርቅ ነው ያለችው ወሬ አታሯሩጡ
2026-08-30 02:11:04
2
user8690397278492
ሲሂያም አህመድ :
እር ሳኡድ ብት እቤት አያስቀምጡም ቢሞቱ በሞባይል ባንክ እሚጠቀሙት ትልቅ ውሽት
2026-08-29 07:29:10
3
genet8613
እግዚአብሔር ቀን አለዉ🙏 :
የኔ እህት ጓደኛዋ ስራ አምጥታ በጀመአ ስራ አስገባቻት ከዛ የሷ ተሳፈርች ወደቤት መጣች ሪያድ ከዛ ስራ ያስገባቻትም ይሷ በወጣይበት ቀን መቶሽ ሪያል ወስዳ ጠፋች ተብሎ ልተያዝ እየተፈላለገይነዉ ይሷንም ወጀለኛ አደርገቻት መስመር ሰበርች አይቅናት ና ራሷን እንኳን አልቻለችም ከሷ ወጭ 3ሰዉ ወጀለኛ ያደርገችዉ ካላመጣቹሁ ተብለው እረ ስቱን እንደወጣይ ትቅርና
2026-08-29 10:46:01
2
bysasahy
ሙሉ ሽዋ😍⚡⚡ :
50 ቀርቶ 1000 ካሽ አይስቀምጡም በካርድነው so ውሸት ነው🤣
2026-08-28 21:30:18
1
ti52gis
💙ሙሉ✝️🌴💙 :
መጀመር ብር እባት አያስቀምጡም
2026-08-29 04:45:01
1
hayu12470
ሀዩ ጥበብ&ሺፎን ጅዳ📞🛍 :
አቆሊፉም
2026-08-29 18:05:48
1
nejunejuye6
ነጁየ የፍቅሩ ሸጋ እህት❤❤ :
ሲጀመር 50 ሪያል አየስቀምጡም ውሸት
2026-08-29 04:55:04
2
hayu08003
Hayu :
ደግ አደረገች 😁😁😁😁😁💪💪💪🏻💪🏻
2026-08-28 21:19:11
4
medena1899
🦋medi ቢራቢሮ🦋🦋🦋🦋 :
ይዘው ነው እኮ የሚዙሩት
2026-08-29 05:30:15
0
hawy125
💫R̆̈𝓾𝓴𝔂𝓪࿆ྃN̆̈𝓾𝓡𝓼𝓪𝓷💙 :
ዉሸት ነዉ እሂን ያክል ብር አይዙም😂
2026-08-29 07:09:51
3
user91634546613447
ፎሎ አድርጉኝ በሞቴ😅 :
ዉሸት ምክንያቱም 50ሺ ሪያል በካሽ አያስቀምጡም
2026-08-29 09:57:29
2
fanifani1235
Fáñí ፋኒቾ✝️🇪🇹🫶💕 :
50ሺ ሲጀመር ካሽ አይቀመጥም😶😶😶
2026-08-28 21:35:03
2
mulu13074
mulu :
ይቅረታ እኔ አንድ ድረሃም ወድቆ አይቸ አላቅም ሲጀመረ ከቦረሳቸዉ እዉነት ለመናገረ 500ካላቸዉ ጥሩ ነዉ ዉሸት ነዉ
2026-08-29 05:20:33
9
hasethaset
🪻💜 :
ውሸት ሳውዲ ብር ካሽ ኣያስቀምጡም
2026-08-29 18:56:35
1
rabisweet2
rabisweet2 :
ብርሳይሆን ያለችዉ አምሳሽየሚወጣወርቅነዉያለችዉ
2026-08-28 22:14:37
1
sara.beyne
Sara Beyne :
ke 50ሺ ጋር ሳይሆነ 50ሺ ሚገመት
2026-08-28 19:59:35
3
selam.selam9947
Selam Selam :
መቼ ነዉ 50 ሽ ርያል እቤት የሚያስቀምጡ
2026-08-28 22:21:18
1
user5905926039433
ሰ➻ብ➴ለ❤ መሬ ሙሉ ሸዋ የአማኑኤል ልጅ⛪️🙏 :
ከ1 ሪያል ያነሰ አለ ነካ አላረግም ይቀፈኛል🥺
2026-08-28 21:58:41
2
user5329995474797
ኢስላምነው ሂወቴ :
እህት ይህንን ካየሺው እውነትከሆነ መልሺላት
2026-08-28 19:59:02
2
To see more videos from user @alhamulilah20, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About