@taylordalton_: athleisure dress but make it CUTE✨✨ give me all the easy no thought outfits as a busy mama! Wearing the coffee🤎

Taylor Dalton✨
Taylor Dalton✨
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 29 August 2026 00:43:15 GMT
777
4
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @taylordalton_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አልሀምዱልሊላሂ  ላረገኝ ኡመት  ለዐለሙ ንጉስ  ለከውኑ ራህመት እንኳን ዛቱ ሩሁ ስሙ ነው ክብረት በአንድ 10 ያተርፋል የስሙ ወረት የቃሲም አባት የነፋጢመት     ・゚♡゚・。。・゚♡              የዐርሹን ጌታ በችሮታዎቹ አመስግነን መጨረስ ፈፅሞ የማይታሰብ ነው፡ ከዋለልን ችሮታዎቹ   ወርቃማው ችሮታ   #prophetmuhammadpbuh @Aymeni Zulfiqar 💚 " width="135" height="240">
አልሀምዱልሊላሂ ላረገኝ ኡመት ለዐለሙ ንጉስ ለከውኑ ራህመት እንኳን ዛቱ ሩሁ ስሙ ነው ክብረት በአንድ 10 ያተርፋል የስሙ ወረት የቃሲም አባት የነፋጢመት ・゚♡゚・。。・゚♡ የዐርሹን ጌታ በችሮታዎቹ አመስግነን መጨረስ ፈፅሞ የማይታሰብ ነው፡ ከዋለልን ችሮታዎቹ ወርቃማው ችሮታ "የሙሀመድ ኡማህ" መሆናችን ነው። የሙሀመድ ኡማህ የቂያም እለት መንገድ የሚከፈትላት ናት የሙሀመድ ኡማው መጨረሻ ተፈጥራ፡ መጀመሪያ ሂሳብ የሚሰራላት "የታደለች" ሕዝብ ናት ፦ረሱሉ የኡማው ኸበር አጃኢብ ያሰኛቸውና ለጌታቸው ሚስጥሩን ይጠይቁታል" ያ አሏህ የኔን ኡማህ ከህዝቦች ሁሉ መጨረሻ ፈጥረሃቸው ሳለ በቂያም እለት ግን ሂሳባቸውን አፋጥነህ ከረውዳው ቀድመህ ታስገባቸዋለህ፥ ጊታዬ ሆይ ሚስጥሩ ምንድነው" አሏህም መለሰላቸው " ያ ሙሀመድ 🎈خلقتهم في زمان آخر لئلا يطلع على عيوبهم أحدا ያ ሙሀመድ መጨረሻ የፈጠርኳቸው፡ የእነርሱን ነውሮች ሌሎች ሕዝቦች እንዳያውቁባቸው ብዬ ነው። ሱብሃን ላከበረው የጌታህ ቃል ላይ አላየህም እንዴ ሙሂቡ ፡ የሉጥ ህዝቦች አፈርከድሜ ሲበሉ የኑሖቹ በሱናሜ ገርቀው ሲጯጯሁ ኸረ ብዙ ብዙ የአድ የሰሙዱ ኮረንቲና እሳቱ የሙሐመድ ኡማህ ግን ኣይቧ ተሰትሮአል፡ገድሏ ጎምርቷል "ኡመተን ወሰጥ" ብሎ አሞካሽቷት የለ፡ በአህመዱ በረካ ነው በለኛ ወዳጄ! "በአንድ አስር ያተርፋል የስሙ ወረት" ሲለው ለክብሩ ዘብ የቆመ ይመስላል ፡ስለ ሩሁ አታውራ ስለ ዛቱም አትድፈር ነው ነገሩ፡ አይደለም ሩህና ዛቱ ስሙም ትርፈኛ ነው፡ አንተ ውድ ሰው ባለህበት ሆነክ ደጉ ሙሀመዴ ብለህ ሰላምታህን ስትቀድሰው የሙሀመድ ጌታም" ሰላም ባንተ ይሁን አንተ በውዴ ላይ ሶለዋት ያወረድክ ባርያዬ " ይልሃል፡ ካዝናው ሁነኛ ነው ተቆንጥሮ የማያልቅ 'ትዝ ካለህ አንተ 1ዴ ብቻ ነበር" ሙሀመዱ" ያልከው ጌታህ ግን አስሩን ሰላመ መለኮት ያወርድብሃል! አቤቱ ክብረቱ <💜 اللهم صلي على الحبيب وعلى الأصفياء> #prophetmuhammadpbuh @Aymeni Zulfiqar 💚

About