@melese.kinta: ByD Seagul 5M ያወዋጣል ወይስ አያዋጣም! አዋጭ ነገን ለዋጭ ብለውታል! እውነት ወይስ ውሸት? Awach SACO #melese.kinta #great_mobile #awachsaccosltd #awachsaccos #microfinanceethiopia

Melese Kinta
Melese Kinta
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 August 2026 02:05:07 GMT
142987
5390
200
2273

Music

Download

Comments

beniforgiven1
ክርስቲያን Podcast 🎙️ :
Why don’t you sell your dezire and buy an electric car though.. no offense my car is dezire as well just needed feasible options
2026-08-30 06:06:38
5
md.d226
m d :
እኔ ተበድሬለሁ ግን የኔንም ብር ብድር ውስጥ ከተውታል አሚጎስ ከሁሉም ይሻላል
2026-08-29 18:17:28
58
j0j210
jojo :
እባካችሁ አህት ወንድሞቼ በአዋጭ እንዳትሸወዱ እኔ ብድር ከወሰድኩ ከአመት በላይ ሆኖኛል በጣም የተንዛዛ ኘሮሰስ ነው ያላቸው አንደኛ ብድር ለመውሰድ የግድ ተያዥ የሚሆናችሁ የአዋጭ አባል ያስፈልጋችሁዋል ሌላው ደግሞ የተንዛዛ ወረፋ ከምታስቡት በላይ አለ የመረጣችሁትን መኪና ወይም ቤት ለመግዛት የከፈላችሁት ቀብድ ካለ አዋጭ በሰአቱ የተባለውን ብድር ስለማይለቅላችሁ ከሁለት ያጣ ነው የምትሆኑት በዛ ላይ ሰራተኞቹ ስነምግባር የጎደላቸው ናቸው በቂ ኢንፎርሜሽን አይናገሩም አንዴ ተቀማጭ ካስቀመጣችሁ ቡሀላ የተለያዩ ለራሳቸው የሚጠቅማቸው ህጎችን ይጭናሉ...ብቻ ምን አለፋችሁ አሁን እራሱ ይኼን ማስታወቂያ ከሰሩ ቡሀላ ቢሮ ኼጄ የተስተካከለ ነገር ካለ ጠይቄአቸው ምንም የጀመሩት ነገር እንደሌለ ነው የነገሩኝ ገና ስልጠና ወስደን እንደገና ከተቀማጭ ላይ ወለድ ባናስብ አንኩዋን ከምናበድረው ብር ላይ የምናስበው 14.5% ወይም 15% ወለድ ብቻ ሳይሆን ሰርቪስ ቻርጅ እንጨምርበታለን ስለዛ ተጨማሪ ብር በየወሩ እናስከፍላለን ብለውኛል ይኼን ግን በማስታወቂያቸው ላይ አልተናገሩም...በቂ ዝግጅት ሳያረጉ ነው ህዝቡን በማማለል ተቀማጭ አስቀምጦ ያን ተቀማጭ ለማውጣት እንኩዋን ቢፈልግ ምክንያት በመደርደር ከ 3 ወር በላይ በማስጠበቅ በብሩ ለመስራት የታሰበ ነው ስለዛ አዋጭ ጋር ከመምጣታችሁ በፌት ከዚህ በፌት ብድር የወሰደ ካለ ያማክሩ ወይም ብርዎን ከማስቀመጥዎ በፌት ለነባር ተበዳሪዎች ምን የተስተካከለ ነገር አለ ብለው ይጠይቁ
2026-11-05 09:51:46
1
ahaduyegat
𝕒𝕙𝕒𝕕𝕦 𝕪𝕖𝕤𝕘𝕒𝕥 :
10k yalkew glts aydelem
2026-10-26 20:59:33
1
random_777a2zp
￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴￴￴￴ :
850k የቆጠብከው እዳ ይሆናል ነው ያልከው?
2026-08-29 05:00:29
4
yehabesha143
Yehabesha የሀበሻ :
በ2 አመት Byd ሲጉል ባትሪ 78% ሆኖ ሊቀይር ነው የተባለውን ቪዲዮ አይተኸዋል? ምን አስተያየት አለህ?
2026-09-27 22:32:02
2
amanuget016
@Amanu :
25% ለምን ያህል ጊዜ ነው ምንቆጥበው ወንድሜ
2026-09-09 14:18:04
4
proud.boy0
proud :
be ንስር ማይክሮ ስራልን
2026-08-29 04:53:00
4
hleyesus
Haileyesus 🌿 :
ድብን ያለ ውሸት
2026-08-29 12:51:46
5
alexsson1993
Alexsson :
ጋይስ እንዳትሸወዱ እኔ ትክክለኛውን መረጃ ስሰፅፍ እያጠፋው ነዉ
2026-09-23 20:09:57
5
nahom.alemayehu1
Nahom Alemayehu :
ye 850k algbagnim
2026-08-29 04:38:36
4
y788633
y :
ከበፊቱ ምንድን ነው የተሻሻለው ወለዱ ላይ በፊት ሙሉ ያበደሩትን ያስቡት ነበር አሁን እኛ የቆጠብነው ተቀንሶ ነው ወለድ የሚታሰበው ብሮ
2026-08-29 11:43:43
7
soloman2716
Danኤል :
la export yabederalu? with collateral?
2026-08-29 20:11:57
4
yohannes9769
yohannes :
service fee sent nw
2026-08-30 12:55:37
1
hilu.rasta
Hilu rasta :
yene tiyake bidrun gedeta be testen gize gedeb new mekfel yaleben tolo mecherese benfeleges?
2026-09-11 11:10:04
1
mellu123
Melat :
That’s true 👍🏾
2026-10-10 12:35:44
1
netsi_car_market
Netsi car market :
4,3 darsel
2026-09-09 05:48:27
2
eliyasebrahim0
Eliyas Ebrahim :
tolo kzgan interstu ykotral?
2026-10-03 17:36:09
1
buragebru
bura man :
bro eji laye 500000 nbere ke sew tebederi 800000 molalegn lila birr magegnte aleshlem ena marecon be 10%bedere legeza nwe men telegnlehe
2026-09-27 03:37:57
2
alene.yenew
Alene Yenew :
አለፈበት
2026-09-29 04:24:36
1
dodsstore4
mini.tibebu :
so le 3.4 mekina be awach sengza 4 yalfal new ?
2026-09-09 17:07:50
4
sintayehu.bb
sintayehu bb :
እባክህን የማክና እድሜ ባጣም ጋድቦአሉ ባዝ ላይ ስራልን
2026-10-26 11:03:50
1
yitbarekk54727
Yitba®ek :
ውሸት!!!
2026-09-10 07:06:52
0
haniyegenilej
ℎ𝑎𝑛𝑖 𝑦𝑒 𝑔𝑒𝑛𝑖🫰🦋 :
ገንዘቤን በሉኝ😭😭😭😭
2026-10-02 23:31:41
4
dagi1017
dagi :
be 2 amet west kefln benchers ye 2 ametu becha nw weled mitasbeben weys mulu ye 7 ametun nw mitasbeben
2026-09-09 05:49:58
2
To see more videos from user @melese.kinta, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About