@luiseltigree: Boot slippers for men🍁🍂🔥🤠 #men #menwesternwear #westernoutfits #westernfashion #bootslippers

luiseltigree
luiseltigree
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 29 August 2026 02:59:53 GMT
2085
18
1
2

Music

Download

Comments

fervasquez999
FerVasquez_999 :
🔥🔥🔥
2026-08-29 03:54:43
0
To see more videos from user @luiseltigree, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‹‹ነሐሴ 24›› በዚህ ዕለት የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት የዕረፍታቸውን መታሰቢያ በዓል ነው። “ተክለሃይማኖት” ማለት ‹‹የሃይማኖት ተክል፣ ተክለ አብ፣ ተክለ ወልድ፣ ተክለ መንፈስ ቅዱስ›› ማለት ነው። አቡነ ተክለሃይማኖት በቡልጋ ደብረ ጽላሎሽ ከቅዱሳኑ አባታቸው ጸጋ ዘአብ እና እናታቸው እግዚእ ኃርያ ተወለዱ። የቤት ስማቸው ፍስሐ ጽዮን ሲሆን ትርጓሜውም የጽዮን ደስታና ተድላ ማለት ነው። በ15 ዓመታቸው ድቁናን፣ በ22 ዓመታቸውም ቅስናን ከአቡነ ቄርሎስ ተቀበሉ። ወላጆቻቸው በአምስት ቀን ልዩነት ካረፉ በኋላ በእጅጉ አዝነው ወደ ዱር ሄዱ። በዚያም ጌታችን ተገልጦ “ከእንግዲህ ነፍሳትን እንጂ እንስሳትን አታድንም፤ ስምህም ተክለሃይማኖት ይባላል” ብሎ መረጣቸው። ከዚያም ቤታቸውን ትተው ወንጌልን እያስተማሩ፣ ተአምራትን እያደረጉ፣ አብያተ ክርስቲያናትን እያሰሩ 10 ዓመት አገለገሉ። ከዚያም ወደ ደብረ ዳሞ ሄደው ከአባ ዮሐና ምንኩስናን ተቀብለው 12 ዓመት አገለገሉ። በ1267 ዓ.ም. በዓት አድርገው ለ22 ዓመት ቆመው በመጸለይ ከቆዩ በኋላ፣ አንድ እግራቸው ተሰበረ። በአንድ እግራቸውም ለ7 ዓመት በጸሎት ቆመው በጠቅላላው 29 ዓመት በጸሎት ቆዩ። በ99 ዓመት ከ10 ወር ከ10 ቀን የምድር ኑሮአቸውን ፈጽመው ነሐሴ 24 ቀን አረፉ። በዚችም ዕለት የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የዕርፍት መታሰቢያ በዓሏ ነው። ከአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ከእናታችን ከቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ምልጃና በረከት አይለየን። 🙏

About