@tigistejiguwondmu: "ቶሎ ና" አልበም ሊመረቅ ነው!! የቤተ ክርስቲያን ተስፋ፣ የቅዱሳን መጽናናት፣ የእግዚአብሔር መንግስት ሙላት የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ተመልሶ መምጣት ነው። ዳግም መምጣቱ ለቤተ ክርስቲያን የተሰጠ ቃልኪዳን ነው። ቅዱሳን በዕለት ተዕለት ህይወታቸው መምጣቱን እያሰቡ እንዲኖሩ ያስፈልጋል። ለቅዱሳን የጌታ መምጣት አብረው የመክበራቸው ብቸኛው መንገድ ነው። በምድር ላይ የመኖር ተስፋችን ጊዜያዊ ነው። ምድሩ ተመችቶን የጌታን መምጣት ትህምርቱ ራሱ ከመድረክ እየጠፋና በምድር እየተስማማን እንገኛለን። ለእኛ መክበር ያለው በዘላለም ተስፋችን በኢየሱስ ተመልሶ መምጣት ውስጥ ነው። ለዚህም ነው ሁላችንም "ቶሎ ና" "ማራናታ" ልንል የሚገባው:: አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና!! አገልጋይና ዘማሪት ትዕግሥት እጅጉ "ቶሎ ና" የተሰኘ ድንቅ (EP Album) አልበም ይዛልን መጥታለች። ይህ አልበም ነሐሴ 30 ከ 8:00 ሰአት ጀምሮ በዩጎ ሲቲ ቸርች ይመረቃል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

Tigist Ejigu
Tigist Ejigu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 August 2026 03:25:19 GMT
822
122
2
2

Music

Download

Comments

asegidmarta193
martaAse924 :
አሜን ማራናታ
2026-08-29 07:07:03
0
user793374480705
ሳሚ❤❤ :
አሜን
2026-08-29 03:37:14
0
To see more videos from user @tigistejiguwondmu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About