@nikatdaily1: ውጤት አልመጣልህም? እንኳን ደስ አለህ! ዩኒቨርሲቲ አለመግባትህ ለስኬትህ ትልቁ በር ሊሆን ይችላል። ለምን? ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እዩት። 👇 ዲግሪ ወይስ የ 4 ዓመት የሥራ ልምድ? የትኛው ይበልጣል? ምርጫህን ኮሜንት ላይ አስቀምጥ! #Grade12Result #Ethiopia #EthioTikTok #Habesha #SuccessMindset
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Region: ET
Saturday 29 August 2026 05:29:14 GMT
Music
Download
Comments
Kebe Kasa :
ሰቀይ ተማሪ ነበርኩሁ በወርቅ መዳሊያ ነዉ በህግ ትምህርት የተመረኩት። አሁን በአንድ ዩኒበርስቲ አስተማሪ ነኝ። ከ10ኛ ክፍል ያቋረጠዉ ጓደኛዬ መክና አለዉ። እኔ ግን----😅
2026-08-29 06:03:10
363
g-o-l-d :
yemir tikikil new 2015 new
yewothut ine gn 🤟 good chance
2026-08-29 09:27:19
1
Physics and Mathematics :
በጣም ጥሩ ነገሮችን ስትሰራ ቆይተሀል ።ይህን ቪዲዮ ግን አልወደድኩትም ብትችል አጥፋው። ይህ ምክር ሀገርንም ያጠፋል።
2026-08-29 06:49:55
73
በሪሁን :
እንደሱ አጽናኑን
2026-08-29 05:33:57
147
ንቃት Daily (Nikat Daily) :
ተስፋ ለቆረጠ ጓደኛህ ሼር አድርግለት! አንተስ ውጤት ህይወትን ይወስናል ትላለህ?
2026-08-29 05:35:40
89
እውቀት ይሻላል :
ተሳስተሃል የኔ ወንድም እውቀት ያገኛሉ ዩንቨርስቲ ገብተው ስራ ማጣት ደግሞ ላልተመረቀውም ጭምር ነው ነገር ግን ተመርቆ ስራ ማጣት ችግር የለውም እንዲያውም ይሻላል ስራ ሊያገኝም ይችላል 100% አያገኝም ማለት አይደለም ዋናው ነገር ግን እውቀት ያስፈልገናል ለሀገራችን ማንበብ እና ምርምር ባለበት environment የተሻለ ሕዝብ ይኖራል::
2026-08-29 07:06:30
26
Fike :
yes exactly 🥰😁
2026-08-29 07:23:51
1
G.M :
you give positive advice go a head!!!
2026-08-29 07:20:49
2
Ela T :
ግን ወንድሜ አንድ ነገር ልንገርህ ዩኒቨርስቲ ያልገባ ህይወትን አያውቁም። ደግሞ የሰው ልጅ አላማው ገንዘብ ብቻ መሆን የለበትም ብየ አስባለሁ።
2026-08-29 08:22:31
18
ዘ፡፡፡ወንቅ፡፡፡እሸት :
እሄን ልጅ ግን እኔ ብቻ ነኝ ምወደው ንግግሩን🙏🙏🙏።
2026-08-29 08:10:04
22
Sami yegeta Leje :
ያልተወራለት ጀግና
2026-08-29 13:53:23
9
ቢራ ቢሮት :
አለመማርን ታበረታታን?
2026-08-29 05:36:10
15
Putin :
be sure
2026-08-29 05:33:20
1
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ቴክኒክና ምያ መማር
2026-08-29 07:22:16
8
Aster Asfaw :
እንዴ አረተው ከ 4 ዓመት በዋላ ታሪክ ሊቀይር ይችላል ያኔ ደሞ የተማረ እንጂ ያልተማረ ቦታ ላይኖረው ይችላል
ሁሉም ሰው ደሞ ቢልጌት ፣ ስቲቭ ጆብስ መሆን አይችልም መማር የሚፈልግ ይማር ሀገር የተማረ ያስፈልጋታል ሌላውን ተወው እና ብንታመም እንኳን ማነው የሚያክመን ተው ተው
2026-08-29 09:36:52
5
Hiyaw :
እኛ አለን ደሞ 12 ድረስ ለመማራ 4 አናባክንም ብለን 8ተኛ ላይ የተዉነው👋👋👋
2026-08-29 06:14:45
18
Engineer ናፍቆት❤ :
ወይኔ እኔም ያኔ ቀርቶብኝ ቢሆን አሁን milliner ነበርኩ😁
2026-08-29 05:54:30
12
𝙙𝙖𝙬𝙞𝙩-📸14 :
betkkl
2026-08-29 05:37:04
14
ruta 21 16 :
ይሄ ልጅ የሚመቸው ላይክ
2026-08-29 17:04:57
5
fiker :
ኮሜት አብቤ ተጽናንቸ ወጣሁ😁
2026-08-29 06:04:26
5
mita27 :
ወድሜበጣም ጎበዝ ተማሪ ነበረ ግን ከተመረቀ አራት አመት ሁኖታል እስካሁን ስራ አላገኝም
2026-08-29 05:53:53
13
Dani Raya :
እኔ ሀሳብህን በደንብ ነው የምደግፈው ምክንያቱም እሰከ 12በቂ ነው ዘመድ አጥተን ከተመረቅን 7አመት አለፈን ዲግሪ ምግብ አልሆንንም በጉልበታችን መልፋታችን ነው እያኖረን ያለው 💪💪💪💪
2026-08-29 05:47:59
6
አኑ(ዳዳ)👁 :
ትክክለኛ ምክር እኔ 17 አመት ተምሬ ዉጤት ሰቅዬ ተመርቄ ዛሬ ዶክመንቴን ሰቅዬ በግል ስራ ስሯሯጥ ሳይ ወላሂ ይሄ ትክክለኛ ሀሳብ ነዉ ብዬ አመንኩ ተቀበሉት
2026-08-29 06:39:08
6
ay :
ሲጀመር ትምህርት እስከ 8 በቂነው።
2026-08-29 06:07:39
5
bine :
አውነት ነው ሸጋዋ❤️❤️💚💚💚❤️❤️🥰🥰❤️❤️💚💚
2026-08-29 13:39:17
2
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm
homepage.