@bbcnewsamharic: 'ቦዲ ቢውልደሮች' በወጣትነታቸው እየሞቱ ያሉት ለምንድነው? በ2025 በወጣ አንድ ጥናት ለሰውነት ቅርጽ ውድድር የሚደረግ የሰውነት ግንባታ የሚያስከትላቸውን ችግሮች ዘርዝሯል። ጥናቱን ያካሄዱት ተመራማሪዎች የመንግሥት የስፖርት መሥሪያ ቤት ከ2005 እስከ 2020 ባሉት ዓመታት ባካሄዳቸው ውድድሮች ላይ የተሳተፉ ጀማሪ እና ፕሮፌሽናል ቦዲቢውልደሮች ላይ ክትትል አድርገዋል። በዚህም ከጀማሪዎች ጋር ሲነጻጸር ፕሮፌሽናል የሰውነት ግንባታ ስፖርተኞች በድንገተኛ የልብ ሕመም የመሞት ዕድላቸው ከአምስት እጥፍ በላይ ከፍ እንደሚል ደርሶበታል። ጠንካራ እና የተስተካከለ የሰውነት ቅርጽ ያላቸው የሚመስሉት ቦዲቢውልደሮች በወጣትነታቸው በድንገት እየሞቱ ያሉት ለምንድነው? #ethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #bbc #bodybuilders #sport

BBC News Amharic
BBC News Amharic
Open In TikTok:
Region: ZA
Saturday 29 August 2026 09:00:00 GMT
145577
13654
169
2301

Music

Download

Comments

kdave538
The Health Officer :
አቀራረባቹን አስተካክሉት Steroid ተጠቃሚ bodybuilders ብላቹ ጀምሩ bodybuilder ስትሉ circleን እያሰፋቹት ነዉ!
2026-08-29 10:12:41
360
ethiopialebanon
don't trust my name ts :
እና ስፖርት ስሩ ለጤና ምትሉን ለምንድነው
2026-08-29 10:05:50
216
user4373015127997
ali :
sister thanks so much for Ethiopia south Africa gym company now I'm not good my hade ☺️
2026-08-29 20:48:54
0
powerplayglobal
Power play Global :
hypertrophic cardiomyopathy
2026-08-29 20:48:37
0
teshu84
@teshu :
ችግሩ gym መስራት ሳይሆን የምንጠቀመው ነገር ነው
2026-08-29 14:52:45
42
solomonyunkura6
solomonyunkura6 :
body builders or body builders who are using cathabolic steroids?
2026-08-29 10:56:07
5
user4033702350624
nati man :
ለዚህ ነዉ የማልሰራዉ
2026-08-29 10:31:22
24
desugas2
slim -shady :
proud of you girl
2026-08-29 19:49:34
0
aschalew8931
Aschalew Eshetu :
ልቡን አዉጥተዉ ነዉ የመዘኑት
2026-08-29 18:16:11
10
sam__pro22
samuel :
Don’t miss lead our people
2026-08-29 17:35:09
0
caleb562776
caleb :
How about the creatine
2026-08-29 09:29:45
5
d.eva__
𝘿𝙚𝙫𝙖 ♛ :
💔
2026-08-29 09:36:36
19
kelkenekel
KEL KENE KEL :
Failed research duh
2026-08-29 11:53:14
0
alemuu9
alem9 :
cardiomyopathy
2026-08-29 18:06:53
0
abiandabiya4230
እዋዋ :
ወላሂ እኔ ጂም በጣም ነው የምወደው ላቋርጥ ነው አሁን ግን
2026-08-29 17:19:24
0
fikru_13
Jaguar :
እና የሚጠቀሙት መድሀኒት እንጅ እስፖርት ስለሰሩ ነው እንደ ወጣቱን ተስፋ አታስቆርጡት
2026-08-29 13:02:43
7
sitota023
Gift❤ :
አቀራረብሽ ልክ አይደለም
2026-08-29 16:35:04
3
adoni12373
💫adoni :
what about Ronnie coleman
2026-08-29 11:07:54
4
user1ebro
Ebu :
አዳምጡ መጀመሪያ የተጠላው እስፖርቱ አደለም እሚወሰደው ነገርጅ
2026-08-29 18:01:48
1
merima504
መሪማ ነኝ ስደተኛዋ :
@መሪማ🇮🇱 ስደተኛዋ ❤❤❤:በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ስልካቸው 09_34_24_38_23 በኢሞም በዋሳፕም  ደውላችሁ  አማክሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏🙏🙏
2026-08-29 13:31:15
0
user6247084701742
Abraham Afewerki Love kib :
አርናልድ ከ75 አመት በላይ ነው
2026-08-29 16:50:31
1
wase56566
✞꙳wase꙳✞∘₊✧──────✧₊∘ :
የማትገመት ሁን እንደኔ ባለመስራት😁✌✌
2026-08-29 11:44:42
1
To see more videos from user @bbcnewsamharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About