@addaddisfoods: የጉራጌ ፍንታፍንቶ የምታገኙበት ቤት አበሩስ ክትፎ : ፍንታፍንቶ 2900 ብር : ስፔሻል ክትፎ 1800 ብር : ጥብስ 1100 ብር @Aberus Kitfo @mercury_habtamu✨ @Bezawit Habtamu 📍አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ቦሌ ት/ቤት ጀርባ

Addaddis Foods
Addaddis Foods
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 August 2026 08:02:00 GMT
114652
5188
31
1240

Music

Download

Comments

girly2k_mg
girly2k_mg :
ፍንታ ፍንቶ የልዩ ክትፎ አይነት ወይም የክትፎ አቀራረብ ስያሜ ነው እና ትርጉሙም የተከፈለ , የተከፍፈለ ወይም ከፊል የሚል ትርጉም ይይዛል እና አብዛኛውን ጊዜ በአንድ ሰሃን ወይም ማዕድ ላይ ክትፎው ለየብቻ ተለይቶ ወይም ተከፋፍሎ ግማሹ ለስላሳ ወይም ጥሬ ክትፎ ግማሹ ደግሞ በጎመን በአይብ ወይም በቆጮ የተለወሰ ወይም የተደባለቀ ሆኖ ሲቀርብ ፍንታ ፍንቶ ይባላል
2026-08-29 10:09:21
17
user8332732615879
go :
አረ አረ እባክህ ባይሆን አጉርሰኝ
2026-09-04 16:08:25
0
tirusewmiheretumi
DJ Truth-Ethio :
በፍጹም በፍጹም ውሸት ነው ትንሽ አይከብዳችሁም ግን እንዲ ስትሉ
2026-08-29 10:44:31
3
whatcountryisthis032
What Country Is This :
What Country Is This?
2026-10-09 19:05:05
0
gualhayelom
gual hayelom :
Are Kitfo🥰🥰
2026-08-29 09:07:45
0
113399ali
113399ali? :
Big discount yelem ?
2026-08-30 19:26:18
0
itskelvin49
Kelvin :
ere kanta gar collab mareg efeligalew
2026-09-16 09:20:06
0
sematu.15
🦅15 ABI SEMATU 15🦅 :
ከጉራጌ የባህል ምግብ አንዱ ፍንታ ፍንቶ ነው ፣ፍንታ ፍንቶ ማለት ግማሽ አይብ ግማሽ ክትፎ ማለት ነው ፣ሀገር ቤት ሲገቡ ይህ በእራት መልክ ይቀርብሎታል።
2026-09-04 11:19:24
0
momoftwins66
Abrehet G/hiwot👫👩‍❤️‍👨 :
ጉራግኛ ነው ጐመን ክትፎ እና አይብ አንድ ላይ ሲቀርብ ፍንታፍንቶ ይባላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-08-29 11:23:08
1
brightcrafter01
Bright crafter :
ፍንታ ፍንቶ ማለት በከፊል ወይም ግማሽ በግማሽ የበሰለ (በጥሬውና በበሰለ መካከል የሆነ) የክትፎ ዓይነት ማለት ነው። 🙏🙏🙏
2026-08-29 09:40:52
0
enateashenfi
♍️Maki👑 CULTURAL 👗CLOTH👉♍️ :
ፍናታፊኖቶ ማለት ከ የአንዳንዱ ነገር ቲኒሽ ቲኒሽ ተደርጉ አንድ ላይ ነው የሙቀርበው ሲቀርብ በጣም ያምራል
2026-08-29 11:24:28
0
amanbeya23
Aman Beya :
ፍንታ ፍንቶ -ፍንጭ(hint) ማለት ነው
2026-08-29 08:15:45
0
mercy.chocolate7
Marcy chocolate 👸 :
ፍንታ ፍንቶ ማለት የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ነው በውስጡም ክትፎ:ትኩረ:የጎመን ክትፎ:ዝማሞጃትአይብ የሚይዝ ልክ እንደዚህ አይነት ምግብ ነው
2026-08-29 13:59:56
4
abtiga_poi
Abtiga :
kenga botaun yasnesut leka ehen video lemekres nw 🤣🤣🤣
2026-08-31 09:39:04
0
biniyam5566
Biniyam :
tdlach
2026-08-29 08:11:12
0
mekelewa
halewat.hagos 🇻🇳🦋🧸⚓️🇪🇷19 :
wesht
2026-09-26 06:20:15
0
ellaland16
Ella :
🥰🥰🥰
2026-08-29 08:14:27
0
hiwetwase
Hiwet wase :
@TeddyG16 @kb gong marley ezi new eshi🤗🤗
2026-09-24 16:29:24
0
genet.yose
one day 2 :
🥰
2026-09-27 05:53:35
0
mistre018
mistre018 :
🥰🥰🥰
2026-08-29 10:07:10
0
mamegudre
mame የguብrew yeኑreው :
🥰🥰🥰
2026-09-26 16:53:57
0
metiki4
Meti :
😁😁😁
2026-08-29 09:24:45
0
wasihun.nassir
Wasihun271621 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-20 10:49:11
0
blu5.656
Вᥫ᭡ :
🥰🥰🥰
2026-08-29 08:11:20
0
neorobert_t
@Robi...T :
👏👏👏
2026-08-29 08:06:15
0
To see more videos from user @addaddisfoods, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About